(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 11/2010) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ዛሬ አስመራ ገቡ። አቶ አንዳርጋቸው የመን ሰንአ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ታግተው ለአራት አመታት ያህል በወህኒ ቤት ማሳለፋቸው ይታወሳል። የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን ላይ የታገቱት ወደ አስመራ በመጓዝ ላይ በነበሩበት ወቅት እንደነበርም ይታወሳል። የምርጫ 1997 ሰላማዊ የለውጥ እንቅስቃሴ በሃይል ከተጨፈለቀ በኋላ ብዙዎች ከትግሉ ሜዳ ሲወጡና ከእንስቃሴ ሲገደቡ ትግሉን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ስራ ጀመረ
(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 11/2010) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ትረስት ፈንዱ እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ በቀን 1 ዶላርና እንደ አቅሙ ለሃገሩ አስተዋጽኦ የሚያደርግበት አሰራር ነው። ለዚሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ተከፍቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለዲያስፖራው ያቀረቡትን የድጋፍ ጥሪ መነሻ በማድረግ የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት ትረስት ፈንድ ተቋቁሟል። በዚሁም መሰረት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ...
Read More »የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ
(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 11/2010) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ20 አመታት በኋላ የመጀመሪያውን መደበኛ በረራ ወደ አስመራ አደረገ። ታዋቂ ሰዎችና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሁለት ቡድን በሁለት አውሮፕላን ዛሬ አስመራ መግባቱም ታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም ላይ ከሚገኙ 50 ምርጥ አየር መንገዶች አንዱ መሆኑን ስካይትራክስ ትላንት ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያና ኤርትራ ጦርነት ከፈነዳበት ግንቦት ወር 1990 ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር ...
Read More »በሀገር ቤት የሚገኘው ሲኖዶስ ኮሚቴ አባላት ተሸኙ
(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 11/2010) በሀገር ቤትና በውጭ የሚገኘውን ሲኖዶስ ወደ አንድነት ለማምጣት በሀገር ቤት የሚገኘውና ወደ አሜሪካ የሚያቀናው ኮሚቴ በቅዱስ ሲኖዶሱና በጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ አሸኛኘት ተደረገለት። ፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ ላቀኑት አባቶችም አባቶቻችንን ይዛችሁ ኑ መነጋገር ያለብንን ነገር በቤታችን እንነጋገራለን የሚል መልዕክት ማስተላለፈቻውም ተሰምቷል። በዋሽንግተን ዲሲ የሚካሄደው የአባቶቹ ውይይትም ከሐምሌ 12 እስከ ሐምሌ 21/2010 እንደሚካሄድ ታውቋል። ሁለቱን ሲኖዶሶች ...
Read More »የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን አባቶች ለቤተክርስቲያኗ መከፋፈል መንግስትን ተጠያቂ አደረጉ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን አባቶች ለቤተክርስቲያኗ መከፋፈል መንግስትን ተጠያቂ አደረጉ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 11 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዘጋቢያችን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበራት ኅብረት በቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል ስለሚካሄደው እርቀ ሰላምና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ ሲኖዶሱ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ በሀገር ውስጥ ሲኖዶስ ቅርብ ክትትል የሚያደርጉ የስራ ኃላፊዎችን አናግሮ ባጠናቀረው ዘገባ፣ ቤተ ክርስቲያኒቱ ከእርቅ ሰላሙ ጋር ...
Read More »በአገሪቱ ያሉ “ሕገ መንግሥታዊ ትርጉም፣ የማንነት ጥያቄዎች እና መብቶችን” የፌድሬሽን ምክር ቤት የማይመልስበት ደረጃ እየደደረሰ ነው ሲል የምክር ቤቱ መሪዎች አስታወቁ፡፡
በአገሪቱ ያሉ “ሕገ መንግሥታዊ ትርጉም፣ የማንነት ጥያቄዎች እና መብቶችን” የፌድሬሽን ምክር ቤት የማይመልስበት ደረጃ እየደደረሰ ነው ሲል የምክር ቤቱ መሪዎች አስታወቁ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 11 ቀን 2010 ዓ/ም ) አሁንም ድረስ ለፌድሬሽን ምክር ቤት ቀርበው የታፈኑ የማንነት ጥያቄዎች በአስቸኳይ ካልተፈቱ እሳት ሊረጩ ይችላሉ ሲል ስጋታቸውን ገልጸዋል፡፡ የፌድሬሽን ምክር ቤት ባለፉት ዓመታት በነበረው አመራር ከካሳ ተክለብርሃን እስከ ያለው አባተ ባለፉበት ...
Read More »በሃረር ፖሊሶች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
በሃረር ፖሊሶች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 11 ቀን 2010 ዓ/ም ) በሃረር ፖሊሶች በ5 መኪኖች ሆነው በሃረር ዋና ዋና መንገዶች መፈክሮችን እያሰሙ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ፖሊሶቹ የአንድ ብሄር የበላይነት ይቁም፣ የህዝብ መብት ይከበር፣ ሙሰኞች ለፍርድ ይቅረቡ፣ እኛ ፖሊሶች ከህዝባና ከቄሮዎች ጎን እንቆማለን፣ የተጀመረውን ለውጥ እንደግፋለን የሚሉ መፈክሮችን አሰምተዋል። በክልሉ የፖሊሶች ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው።
Read More »በራያ አላማጣ እና ዋጃ አካባቢዎች የሚደርሱ ጥቃቶች መጨመራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ
በራያ አላማጣ እና ዋጃ አካባቢዎች የሚደርሱ ጥቃቶች መጨመራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል አባላት የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ መስል ያለበትን ቲ ሸርት የለበሱ ሰዎችን እየያዙ በማሰር ላይ መሆናቸውን በአላማጣ ከተማ ከ300 በላይ ቲሸርቶችን ገዝቶ በማከፈፋሉ የተሳረው አቶ ሞገስ በላይ ለኢሳት ተናግሯል። በክልሉ ያሉ የፌደራል ፖሊሶች በያዙት ጊዜ የዶ/ር አብይን ቲሸርት ...
Read More »በሃረሪ ፖሊስ ኮሚሽን መሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ የበርካታ ሰዎች አጽም ተገኘ
በሃረሪ ፖሊስ ኮሚሽን መሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ የበርካታ ሰዎች አጽም ተገኘ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬ ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓም በፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ውስጥ በጓሮ በኩል የወዳዳቁ የሰው አጽሞች የተገኙ ሲሆን፣ እንዲሁም አሰሳ ያደረጉት ቄሮዎች እዛው አካባቢ ሌላ በጆንያ የተጠቀለለ ሌላ አጽም አግኝቷል። አዲሱ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪና ምክትሉ አቶ ነቢል መሃዲ እንዲሁም ...
Read More »በዚገም ወረዳ የነበረውን ችግር በውይይት ለመፍታት ውሳኔ ላይ ተደረሰ
በዚገም ወረዳ የነበረውን ችግር በውይይት ለመፍታት ውሳኔ ላይ ተደረሰ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 10 ቀን 2010 ዓ/ም ) ላለፉት 3 ቀናት በአዊ ዞን በዚገም ወረዳ የተነሳውን ተቃውሞ ለማብረድ የአማራ ክልል አመራሮች ወደ አካባቢው በመሄድ ከህዝቡ ጋር ውይይት አካሂደዋል። በዛሬው ውይይት በቡሬ አድርጎ ዚገምን ከአዲስ አበባ ጋር የሚያገናኝ መንገድ ከመስከረም ጀምሮ ስራ እንደሚጀምር ፣ ቴክኒክና ሞያ ት/ት ቤት እንደ ሚከፈት፣ ሆስፒታል ...
Read More »