የካቲት 29 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የመ ኢአድ አባል የሆኑ አንድ አባት፤ ታማ የሞተች ልጃቸውን እንዳይቀብሩ ተከለከሉ። የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ፕሬዝዳንት የሆኑት ኢ/ር ኃይሉ “ዛሬ መሳሪያ የሌለው ጦርነት ውስጥ ነን” ብለው የተናገሩት፤ 116ኛው የአድዋ ድል በዓል በፓርቲው ጽ/ቤት ሲከበር ነው፡፡ ከዛሬ 116 ዓመት በፊት ጣሊያን ንቆን መጥቶ ተዋርዶ መመለሱንና አያቶቻችን፤ ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የሚኮሩበትን ገድል አድዋ ላይበማስመዝገባቸውን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ወንጂ ስኳር በርካታ ሰራተኞችን አባረረ
የካቲት 28 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ወንጂ ስኳር በርካታ ሰራተኞችን አባረረ የህወሀት ታጋዮች ከፍተኛ የአመራር ቦታዎችን ይዘዋል በአቶ አባይ ጸሀየ የሚመራው የስኳር ኮርፖሬሽን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በርካታ ሰራተኞች እየተባረሩ ነው። እስካሁን ድረስ ከ300 በላይ ሰራተኞች ያለምንም ማስጠንቀቂያና ክፍያ እንዲሰናበቱ ተደርጓል። ሰራተኞቹ በሁለት ወራት ውስጥ ቤታቸውን እንዲያስረክቡ ሲጠየቁ፣ “ልጆቻችንን የት ልንበትኗቸው ነው፣ ትምህርታቸውን እንዲያቋርጡ ለምን ታስገድዱናላችሁ የሚል ተቃውሞ ...
Read More »መንግስት ዘወትር አርብ የሚደረገው የተቃውሞ ስብሰባ እንዲቆም በጥብቅ አዘዘ
የካቲት 28 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአወሊያ በተሰባሰቡ ሙስሊሞች የተመረጡ 17 የኮሚቴ አባላት የካቲት 26 ቀን 2012 ዓም ከፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ተክለማርያም በአወልያ እስከ ዛሬ ሲካሄድ የነበረው አይነት ተቃውሞ ከእንግዲህ ወዲያ እንዳይካሄድ፣ ቢካሄድ ሀላፊዎቹ ተጠያቂዎች እንደሚሆኑ አስጠንቅቀዋል። አቶ ሽፈራው የአወሊያ ተቃውሞ እንዲቆም ያዘዙት፣ ተቃውሞው ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ የሚንቀሳቀሱ ጸረ ሰላም ሀይሎች ሊጠቀሙበት መፈለጋቸውን መንግስት ...
Read More »በአርዱፍ ታግተው የቆዩት ሁለት ጀርመናውያን ተለቀቁ
የካቲት 28 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአፋር አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ግንባር(አርዱፍ) ታግተው የቆዩት ሁለት ጀርመናውያን ተለቀቁ። አርዱፍ ባወጣው መግለጫ፤ ሁለቱን ጀርመናውያን ደህንነታቸው በተጠበቀ ሁኔታ ለ አፋር ሽማግሌዎችና በኢትዮጵያ ለጀርመን ኤምባሲ ባለሥልጣናት ማስረከቡን አስታውቋል። ባለፈው ጥር ወር መግቢያ ላይ በአርዱፍ አማፅያንና በኢትዮጵያ መንግስት ታጣቂዎች መካከል አፋር ውስጥ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የአርታሌ እሳተ ገሞራን ለመጎብኘት ወደ ሥፍራው ሲሄዱ የነበሩ አምስት የውጭ ቱሪስቶች ...
Read More »ኮንግረስ ማን ዶናልድ ፔይን ዐረፉ
የካቲት 28 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- “ሰው ማለት፤ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት” ሲሉ ይሰማሉ-ከሁኔታዎች ጋር ተለዋዋጭ በሆነው በሰው ልጆች ባህርይ- የስሜት ስብራት የደረሰባቸው ወገኖች። ይሁንና በማህበራዊ ግንኙነትም ሆነ በአገራዊ ፖለቲካው ዙሪያ የጊዜና የሁኔታዎች ግፊት ከያዙት እውነታና አቋም የማያነቃንቋቸው ጥቂት የህሊና ሰዎች አልፎ አልፎም ቢሆን መከሰታቸው አልቀረም። ከነዚህ ፤ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነው ከተገኙትና በሁኔታዎች ተጽዕኖ ካልተለወጡት መካከል፤ የኢትዮጵያ ...
Read More »በዋልድባ ገዳም አካባቢ የሚኖሩ አርሶአደሮች ከመንግስት ጋር ተፋጠዋል
የካቲት 27 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በዋልድባ ገዳም አካባቢ የሚኖሩ አርሶአደሮች ክልላችንን አናስደፍርም በማለት ከመንግስት ሀይሎች ጋር ተፋጠዋል ታዋቂውን እና ጥንታዊውን የወልድባ ገዳም ግቢ ለስኳር ምርት በሚል በዶዘር መታረስ መጀመሩን ተከትሎ በርካታ የመነኮሳቱ አጽም ሜዳ ላይ ተበትኖአል። የመንግስት ድርጊት ያበሳጫቸው መነኮሳቱ ጉዳዩን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በማቅረብ መልስ እናገኛለን ብለው ወደ አዲስ አበባ በመሄድ ጥያቄ ቢያቀርቡም “እናንተ እነማን ናችሁ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ደፍራችሁ ...
Read More »የአማራ ክልል መምህራን ማህበር ሊቀ መንበርን ለመተካት ትናንት ምርጫ ተደረገ
የካቲት 27 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት ምንጮች እንደገለጡት የመምህራንን ጥያቄ ያለምንም ፍርሀት ለመንግስት በማቅረባቸው፣ በመምህራን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት አቶ መንግስቱ አህመዴን ለመተካት ምርጫ ተካሂዷል ምርጫውን የሚያካሂዱት የየወረዳው የመምህራን ተወካዮች የዞን ተወካዮችን፣ የዞን ተወካዮች ደግሞ የክልል ተወካዮችን እንዲመርጡ ከተደረገ በሁዋላ ነው። የምርጫው ስርአት በስልጣን ላይ ላለው የመለስ አገዛዝ ለድርጅቱ ታማኝ የሆኑ ሰዎችን ለመምረጥ ያስችለዋል። መምህራን በምርጫው ቀጥተኛ ተሳትፎ የማያደርጉ በመሆኑ፣ ...
Read More »የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መንግሥትና መጅሊስ እየፈጸመብን ያለው ደባ አሁንም እንደቀጠለ ነው ይላሉ
የካቲት 27 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአቶ መለስ ዜናዊ መንግሥትና በማይወክለን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጽ/ቤት /መጅሊስ/ በሃይማኖታችን ላይ እየተፈጸመብን ያለው ደባ አሁንም እንደቀጠለ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አስታወቁ፡፡ በአወሊያ መስኪድ አስተባባሪነት ሕዝበ ሙስሊሙን ወክለው ከመንግሥትና ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጽ/ቤት (መጅሊስ) ጋር እንዲደራደሩ የተመረጡት 17 የኮሚቴ አባላት ውይይቱ ፍሬ አልባና ለመንግሥት ያቀረብነው መሠረታዊ ሕገመንግሥታዊ ጥያቄዎች ሁሉ መና ቀርተዋል ብለዋል፡፡ በዛሬው እለት ...
Read More »በማላዊ 70 ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ
የካቲት 27 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ማላዊን ከታንዛኒያ በሚያዋስነዉ አካባቢ በህገወጥ መንገድ ድንበር ጥሰዉ ገብተዋል የተባሉ 70 ኢትዮጵያዊያንና አንድ የሶማሊያ ዜጋ በፖሊስ ተይዘዉ በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ኦል አፍሪካን ኒዉስ ገለፀ። ህገወጥ ስደተኞቹን ረድታችሁዋል ተብለዉ 3 የማላዊ ዜጎችም በእስር ላይ ይገኛሉ። በጢሻ ዉስጥ ተደብቀዉ የነበሩት ስደተኞች የተያዙት የአካባቢዉ ነዋሪዎች ለፖሊስ በሰጡት ጥቆማ መሰረት መሆኑን የገለፁት የአካባቢዉ የፖሊስ አዛዥ ስደተኞቹ በተሸሸጉበት ስፍራ ...
Read More »ኩፍኝ፣ መንጋጋ ቆልፍ እና ወባ አሳሳቢ ሆኗል ተባለ
የካቲት 27 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ባወጣዉ ሪፖርት ባለፈዉ ሳምንት በደቡብ ክልል ከፋ ዞን ሁለት ወረዳዎች ዉስጥ እንዲሁም በአጎራባች የጋሞ ጎፋ ዞን እና በአማራ ክልል አዊ ዞን አንካሻ ወረዳ፤ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ዲባት ወረዳ በሽታዎቹ በአዲስ መከሰታቸዉን ገልጿል። የተጠቀሱት ክልሎች የጤና ቢሮዎች ከአለም የጤና ድርጅት ባለሙያዎች ጋር በመሆን አስፈላጊዉን ጥናት በማካሄድ ...
Read More »