የአፍሪካህብረትሰላምአስከባሪሀይልአባላትየሶማሊያሴቶችን  በመድፈርተከሰሱ

ጳጉሜን ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ፦ሂዩማን ራይትስ ዎችን በመጥቀስእንደሰገበውውሃእናህክምናፍለጋቀያቸውንለቀው  ወደሞቃዲሾየሰላምአስከባሪሀይሉወደሰፈረበትካምፕየሄዱየሶማሊያ ልጃገረዶችናሴቶችበህብረቱየሰላምአስከባሪሀይላትበሀይልተደፍረዋል። አንዲትየ 15 ዓመትሙስሊምወጣትልጅ  ከአንገቱዋበላይየተሸፋፈነች በትንልብስበሀይልእንድታወጣናእንድት ገላለጥከተደረገችበሁዋላ  መደፈሩዋንየሰብዓዊመብትተቁዋሙጠቅሱዋል። በሶማሊያ  አልሸባብንናአክራሪእስላሚስቶችንለመዋጋትወደ 22 ሺህጦርያሰፈረውየአፍሪካህብረትየሰብዓዊመብትተቁዋሙየመሰረተውን ክስአስመልክቶ  ማጣራትእንደሚያደርግአስታውቁዋል። የመንግስታቱድርጅትየስደተኞችጉዳይከፍተኛኮሚሽንሪፖርትእንደሚያመለክተው በ2012 ብቻ  ከቀያቸውበተፈናቀሉ 1700 የሶማሊያሴቶችላይየአስገድዶመድፈርወንጀልመፈጸሙተመስግቡዋል። ባለፈውዓመት  አንዲትየሶማሊያሴትበህብረቱሰላምአስከባሪናበሶማሊያ ጦርአባላትበጋራመደፈሩዋንተከትሎከፍተኛውስግብተነስቶእንደነበር ቢቢሲአስታውሱዋል። የመደፈርአደጋእያጋጠማቸውያሉትአብሳኞቹሴቶችበተለይከ2011 ጀምሮ እያየለበመጣውየእርስበርስግጭትና  በድርቅምክንያትከቀያቸውተፈናቅለው ወደተለያዩመጠለያካምፖች  የገቡናቸው። የአፍሪካህብረትየሶማሊያሰላምአስከባሪልኡክከእንግዲህእንዲህያለውንነገር አላየኹምብሎዓይኑንሊጨፍንአይችልም፤ይህንድርጊትማድበስበስ  በአካባቢው  በዋነኝነትየተሰለፈበትንሰላምየማስከበርአላማን  ዋጋያሳጣዋል” ብለዋል- የሂዩማንራይትስዎችየሴቶችጉዳይዳሬክተርሊየስልጌርንቶልትስ። ከ 12 ዓመትጀምሮያሉ 21 ሴቶችበተደረገላቸውቃለ-ምልልስአብሳኞቹበኡጋንዳናበብሩንዲወታደሮችእንደተደፈሩመናገራቸውን የቢቢሲሰገባያመለክታል።

Read More »

ኢህአዴግ በአንድ አመት ውስጥ ለተለያዩ ዝግጅቶች ከ900 ሚሊዮን ብር በላይ ማውጣቱ ተሰማ

ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአለፈው አንድ አመት ውስጥ ኢህአዴግ መራሹ መንግስት ለፓርቲው የፖለቲካ ስራ የሚጠቅም ከመንግስት ባጀት ከ900 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ገንዘብ ማውጣቱን ምንጮች ገለጹ። ለብሄር ብሄረሰቦች ቀን፣ ለባንዲራ ቀን፣ ለመከላከያ ቀን፣ ለተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የፖለቲካ ስልጠና፣ ከ100 ሺ በላይ ለሚሆኑ የኢህአዴግ አባላት ስልጠና፣ ለፖሊስ ሰራዊት የተሰጠው ስልጠና፣ እንዲሁም በተለያዩ ታሃድሶ የሚል ስያሜ በተሰጣቸው ስልጠናዎችና ስብሰባዎች ከመንግስት ...

Read More »

ፍርድ ቤት የተሰደዱ ጋዜጠኞችን ጉዳይ በሌሉበት ማየቱን ቀጥሏል

ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግስት በመግለጫ የከሰሳቸው ጋዜጠኞች አግር ጥለው ከወጡ በሁዋላ ጉዳያቸው በሌሉበት እየታየ ነው። ከሳምንት በፊት ጥሪ ተደርጎላቸው እኢነዲቀርቡ የታዘዙት የፋክት፣ አዲስ ጉዳይ እና ሎሚ መጽሄት አዘጋጆችና ባለቤቶች  ፍርድ ቤት ለመቅረብ ባለመቻላቸው 17ኛው ወንጀል ችሎት  ጉዳያቸውን በሌሉበት ለማየት ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጥቷል። ተከሳሾቹ ህመንግስታዊ ስርዓቱን በአመጽ ለማፍረስ አስበዋል የሚል ክስ የተመሰረተባቸው ሲሆን፣ እንደማስረጃም የቀረበው ህዝቡን ለአመጽ የሚያነሳሱ ...

Read More »

በሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት እቅዶች በቂ ውጤት አልተገኘም ተባለ

ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሊጠናቀቅአንድዓመትበቀረውየመንግሥትየአምስትዓመቱመርሃግብርመሠረት የሆልቲካቸርእናሰፋፊእርሻ ኢንቨስትመንትዕቅዶችየተለጠጡስለነበሩየተሳካአፈጻጸምእንዳልተመዘገበባቸውየግብርናሚኒስትሩ አቶተፈራደርበውለመጀመሪያጊዜአምነዋል፡፡ ሚኒስትሩከመንግስታዊውአዲስዘመንጋዜጣጋር  ባደረጉትቃለምልልስእንደተናገሩት በመርሃግብሩዘመንየሆልቲካልቸርበተለይምየአትክልትናፍራፍሬኢንቨስትመንትበማስፋፋትለሀገሪቱ ከአንድቢሊየንበላይየሚደርስ የውጭምንዛሪለማስገባትታቅዶእንደነበርአስታውሰውነገርግንዕቅዱከመነሻውየተለጠጠናየተለያዩችግሮችአጋጥመውስለነበር ያስብነውንያህልከዘርፉውጤትማግኘትአልቻልንምብለዋል፡፡ በዘርፉታይተዋልካሉዋቸውችግሮችመካከልየዕዝሰንሰለቱንየተከተለአሰራርአለመኖር፣ለአየርትራንስፖርትየቀረበመሬትአቅርቦት ችግር፣የሎጀስቲክአቅርቦትማነስተጠቅሰዋል፡፡ የሰፋፊእርሻኢንቨስትመንትንለማስፋፋትየተደረገውጥረትመሬትተረክበውበፍጥነት ወደሥራያለመግባትችግሮች ማጋጠማቸውንጠቁመውይህንችግርለመፍታትጥረቶችመደረጋቸውንጠቅሰዋል፡፡በአሁኑወቅት በዘርፉየቱርክ ባለሃብቶችበጥሩሁኔታእየተንቀሳቀሱመሆኑንሌሎችምከእነሱተሞክሮሊወስዱይገባልሲሉተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩእንደእነካራቱሪያሉየህንድባለሃብቶችየተረከቡትንመሬትተፈጥሮሃብትበማውደም፣ፈቃድያወጡበትን ኢንቨስትመንትስራባለመስራትእንዲሁምየባንክብድርበመውሰድስላደረሱትጥፋትናኪሳራምንምያሉትነገርየለም፡፡

Read More »

ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው በሚል ወከባ እንደሚደርስባቸው የዲሽ ተካይ ሰራተኞች ገለጹ

ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ አበባ ውስጥ በየ ቤቱ እየዞሩ ዲሽ የሚገጥሙ ወጣቶች ‹‹ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው›› በሚል ወከባ እንደሚደርስባቸው መናገራቸውን ነገረ-ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡ጋዜጣው እንዳለው ወጣቶቹ ከኢሳት ውጭ ያሉ ጣቢያዎች የሚተላለፉበት ዲሽ  ጭምር በሚገጥሙበት ወቅትም ‹‹ኢሳትን እየቀጠላችሁ ነው፡፡ ህዝቡ ኢሳትን እንዲያይ ታደርጋላችሁ›› በሚል በደህንነቶች ወከባ እንደሚደርስባቸው ለጋዜጣው ዝግጅት ክፍል ተናግረዋል፡፡ ከወራት በፊት መርካቶ አካባቢ ዲሽ የሚገጥሙ ወጣቶች ‹‹ኢሳትን ለህዝቡ እያሳያችሁ ...

Read More »

የግንቦት ሰባት ዓለም አቀፍ ዝግጅት በስዊድን ስቶክሆልም ተከበረ

ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአሉ ቅዳሜ መስከረም 6 ቀን 2014 ዓ.ም የድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት በድምቀት መከበሩን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። የዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት አቶ አበረ አዳሙ የግንቦት ሰባት ምክር ቤት አባል ስለ ወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታና የግንቦት ሰባት የሥራ እንቅስቃሴ ሰፊ ንግግር አድርገዋል። በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሕይወት ታሪክ ላይ የተዘጋጀ ዶክመንታሪ ቪድዮ ፤ስለ ግንቦት 7 ማንነት የሚገልጽ ...

Read More »

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ አውሮፓ አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ በለንደን ተካሄደ

ነሃሴ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከመላው አውሮፓ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን የተገኙበት ይህ የተቃውሞ ሰልፍ እጅግ ደማቅ መሆኑን ወንድማገኝ ጋሹ በስልክ ገልጿል። የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ  በየመን የጸጥታ ሃይሎች ተይዘው  ተላልፈው ከተሰጡበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊ መብታቸውን በመግፈፍ በኢትዮጵያውያን እንዳይጎበኙ ከልክሏል። አብዛኛውን ስራቸውን እንዳጠናቀቁ በተደጋጋሚ ሲናገሩ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ወደተለያዩ ቦታዎች በሌሊት እየተዘዋወሩ ምርምራ እየተደረገባቸው መሆኑን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። የኢትዮጵያ መንግስት ...

Read More »

ኢህአዴግ የአዲስ አበባን አባሎቹንና ህዝቡን ለማሳመን እየጣረ ነው

ነሃሴ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ በተለያዩ ሊጎች ወይም ፎረሞች ለሰበሰባቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሚሰጠው የፖለቲካ ስልጠና ባልጠበቀው አቅጣጫ እየሄደበት መሆኑን ተከትሎ ሰዎችን ከመከፋፈል ጀምሮ እስከ ማባረር መድረሱን ምንጮች ገልጹ። በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የመሰብሰቢያ ቦታዎች በሚደረጉት ስልጠናዎች ላይ ለገዢው ፓርቲ ፈታኝ የሆኑ ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ ወጣቶች እና የፖለቲካ ንቃት አላቸው የሚባሉ ነዋሪዎች ፣ ከቀሪ ተሰብሳቢዎች እንዲለዩ ሲደረግ አንዳንዶች ደግሞ ...

Read More »

የለገጣፎ ነዋሪዎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን እንዲያፈርሱ መታዘዛቸውን ነገረ ኢትዮጵያ ዘገበ

ነሃሴ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለገጣፎ ውስጥ በሶስት ጎጦች የሚኖሩ ዜጎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን እንዲያፈርሱ መታዘዛቸውን ጋዜጣው የትእዛዝ ወረቀቱን በማያያዝ ያሰፈረው ዜና ያማለክታል፡፡ጎራጎጭ፣ዳሌናድሬበተባሉትሶስትጎጦችእስከ 23 ሺህህዝብእንደሚኖርባቸው ነዋሪዎቹ ለጋዜጣው ዘጋቢ ተናግረዋል። “የሰንዳፋወረዳሰራተኛናማህበራዊጉዳይጽ/ቤት ማህተም አስቀርጾ የመረዳጃ እድር ማቋቋሙን፣ ለመብራትኃይልአንድሚሊዮንያህልገንዘብከፍለውትራንስፎርመርለማስተከልእየተጠባበቁመሆናቸውንና፣የውሃናሌሎችተቋማት ህጋዊለሆነአካልየሚሰጡትንአገልግሎትከፍለውእያገኙእንደቆዩበመግለጽየሚኖሩበትአካባቢህገወጥአለመሆኑንበመግለጽ እየተከራከሩ ቆይተዋል። እንደጋዜጣው ዘገባ  ነሃሴ 26 ተጻፈየተባለናከፊንፊኔልዩዙሪያ  በረህወረዳ   የመሬትአስተዳደርጽ/ቤትእንደሆነ የሚገልጽፊርማየሌለውደብዳቤ  ማምነታቸው በውል ያልተለየ ሰዎች ነሃሴ 30 ለጥፈውመሄዳቸውንነዋሪዎቹገልጸዋል፡፡ በደብዳቤውም ላይ ‹‹በዚህቦታየሰፈራችሁሰዎችቦታውየእርሻቦታስለሆነቤታችሁንአፍርሳችሁእንድትለቁ፡፡ይህንካላደረጋችሁአፍራሽ ግብረሃይልልከንአስፈርሰንመሬቱንወደመሬትባንክእንዲገባእናደርጋለን ...

Read More »

በቂ የገንዘብ ድጋፍ ሲገኝ መንግስት በ1997 ጉዳት ላደረሰባቸው ወገኖች ካሳ እንዲከፍል የሚጠይቀው ክስ እንደሚከፈት ስዊድናዊው የህግ ባለሙያ አስታወቁ

ነሃሴ ፳፱(ሃያዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በ1997 ምርጫ ወቅት ለ200 ሰዎች ሞት እና በመቶዎች ለሚቀጠሩት ቁስለኞች ተጠያቂ በሆኑ 13 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ወታደራዊ  አዛዦች ላይ ለፖሊስ የክስ አቤቱታ አስገቡት በስዊድን ታዋቂ የሆኑት ጠበቃ ስቴላ ጋርደ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ፣ በቅርቡ ለፖሊስ ከገባው አቤቱታ በተጨማሪ የኢትዮጵያ መንግስት በግፍ ለተገደሉት፣ ለቆሰሉት ፣ ለታሰሩት፣ ከስራ ለተፈናቀሉት አስፈላጊውን ካሳ እንዲከፍል ለማስገደድ የገንዘብ ማሰባሰብ ...

Read More »