ሐምሌ ፺፻ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ቀደም ብሎ እንደተዘገበው በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እስረኞች ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር ተገናኝታችሁዋል ከተባልን፣ አቶ አንዳርጋቸው ቀርበው ይጠየቁልን የሚል መከላከያ መልስ ሰጥተው ነበር። ፍርድ ቤቱ አቶ አንዳርጋቸው በአገር ውስጥ መኖራቸው ስለማይታወቅ ...
Read More »ሰራዊቱ የትጥቅ ትግሉን እየተቀላቀለ እንደሆነ ተገለጸ
ኢሳት ዜና (ሐምሌ 07 2007 በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ተንሰራፍቶ ያለውን አፈናና የአንድ ብሄር የበላይነት በመሸሽ በርካታ ወታደሮች የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል ላይ መሆናቸውን በሽግግር መንግስት ወቅት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት የነበሩት አቶ መሀመድ ሀሰን ለኢሳት አስታወቁ። ሰሞኑን ወደ ኤርትራ በመጓዝ በዚያ የሚገኘውን የትጥቅ ትግል መመልከት እንደቻሉ የተናገሩት የቀድሞው ዲፕሎማት፣ በቆይታቸው ከሰራዊቱ ጋር የተሰደዱ በርካታ ወታደሮችን እንዳነጋገሩ ገልጸዋል። እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ 1994 ...
Read More »ጋዜጠኛ ሃብታሙ ምናለ የአልሸባብ የቡድን ሴል ነህ ተብሎ መታሰሩ ተዘገበ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ፣ የቀዳሚ ጋዜጣ ስራ አስኪያጅና የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ ሪፖርተር የነበረው ሃብታሙ ምናለ ” የአልሸባብ የሽብር ወንጀል ቡድን ሴል ነህ” በሚል ተጠርጥሮ መገናኛ አካባቢ በሚገኘው አምቼ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ እንደሚገኝ ገልጿል። ሃብታሙ፣ “የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሚገኙበት ስብሰባ ላይ የሽብር ወንጀል ልትፈጽም በማሰብ ስትንቀሳቀስ ...
Read More »የአፍሪካ የሰላም አስከባሪ ጦር በደቡባዊ ምዕራብ ሶማሊያ ባካሄደው የሽምቅ የደፈጣ ውጊያ ሰባት የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ሰሜናዊ ምዕራብ 302 ኪሎ ሜርት ‘ርቀት ላይ በሚገኘው በዋጅድ አውራጃ ልዩ ስሙ ቦቆል ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ማክሰኞ ዕለት የጦር መሳሪያ ያነገቡ የኢትዮጵያ ወታደሮችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች በከተማዎች ውስጥ ሲርመሰመሱ መታየታቸውን የዘገበው ሆርስድ ሚዲያ፣ በወታደሮቹ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሞከሩ 7 ወታደሮች መገደላቸውን የሰድሩ አውራጃ ምክትል ከንቲባ አደን አባርዬ ለቪኦኤ ...
Read More »የቻግኒ ህዝብ በውሃ እጥረት መሰቃየቱን ገለጸ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ የሁለተኛው ዙር የትራንስፎርሜሽን እቅዱን እያስታወቀ ባለበት ቢዘህ ወቅት ከህዝቡ በርካታ አቤቱታዎችን እያስተናገደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና አቶ በረከት ስምኦን በመሩት ፤ የእንጅባራ ፤ ወልድያ እና ቻግኒ ከተሞች ስብሰባ ፣ ህዝቡ “ኢህአዴግ ለወጣቱ መልካም አማራጮችን አለማቅረቡን እንዲሁም በውሃ ና በመብራት ችግር እየተሰቃየ መሆኑን” ገልጿል። አንድ አስተያየት ሰጪ ” ...
Read More »የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች ኅብረት ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በአፍሪካ ጉብኝታቸው ከዴሞክራሲ መብት ተሟጓቾች ጋር መገናኘት እንዳለባቸው አሳሰቡ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ የአፍሪካና የዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጓቾች ኅብረት ማክሰኞ ዕለት ባወጡት የአቋም መግለጫ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በያዝነው ወር በሚያደርጉት የአፍሪካ ጉብኝታቸው ወቅት ከዴሞክራሲ መብት ተሟጓቾች ጋር ፊትለፊት መገናኘት እንዳለባቸው አሳሰቡ። የሰብዓዊመብት ኅብረት ለሁዋይት ሃውስ በላኩት ደብዳቤ ላይ ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያና በኬንያ ያለውን የመብት ጥሰቶች ሊመለከቱዋቸው ይገባል ብለዋል። የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ ...
Read More »አስራ ሁለት ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ኬንያ ውስጥ ተይዘው ታሰሩ።
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዴይሊ ኔሽን እንደዘገበው ኢትዮጰያውያኑ በምራባዊ የሀገሪቱ ግዛት በኢምቡ ክፍለ -ከተማ በኪቲሙ ገበያ አቅራቢያ በሚገኝ እርሻ ውስጥ ሊደበቁ ሲሞክሩ ነው የተያዙት። ሁሉም ወንዶችና ከ30 ዓመት በታች የሆኑት ኢትዮጰያውያን ባካባቢው ነዋሪዎች ጥቆማ በበቆሎ ማሳ ውስጥ እንዳሉ መያዛቸውን የገለጹት የኢምቡ ኮሚሽነር፤ ሁሉም የኪስዋሀሊ ቋንቋን እንደማያውቁ አመልክተዋል። በ አካባቢው ህገወጥ ስደተኞች ሲያዙ የ አሁኑ ለሁለትኛ ...
Read More »የግል አየር መንገዶች ከበራራ በፊት ለመከላከያ ሚኒስቴር ሪፖርት እንዲያደርጉ መጠየቃቸው ስራቸውን እንዳስተጓጎለ ገለጹ
ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ ውስጥ በመለስተኛ የግል የአውሮፕላን የበረራ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ባቀረቡት አቤቱታ፣ የስራ ዘርፉ ከቢሮክራሲ ጋር በተያያዘ ለኪሳራ እየዳረጋቸው መሆኑን ሳያንስ፣ ከበረራው 24 ሰአታት በፊት ለመከላከያ ሚኒስቴር ሪፖርት እንዲያደርጉ መታዘዛቸው ስራቸውን አስቸጋሪ አድርጎታል። አንዳንድ ባለሀብቶች በተለይ ወደ ሰሜን የአገሪቱ ክፍል የሚደረገው በረራ ፈታኝ እንደሆነባቸው ገልጸዋል። አስቸኳይና ድንገተኛ በረራ የሚጠይቁ ድርጅቶች ወይም ...
Read More »ባለፉት አምስት አመታት የጦር ትምህርት እንዲወስዱ ከተላኩ የሰራዊት አባላት መካከል አብዛኞቹ ወደ አገራቸው አልተመለሱም
ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሁለተኛውን የኢህአዴግ መንግስት የ5 አመታት የመከላከያ ሰራዊት እቅድ በተመለከተ በቤተመንግስት በተካሄደው ስብሰባ ላይ ኢህአዴግ አሁን ያለውን ወታደራዊ አቅምና በሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚያስፈልጉትን የጦር መሳሪያዎች በጄ/ል ሳሞራ የኑስ በኩል ዘርዝሮ ያቀረበ ሲሆን፣ በዚህ ሪፖርት ወቅት ባለፉት 5 አመታት ወደ ቻይና ፣ ኮሪያ ፣ ጃፓን እና እስራኤል ለወታደራዊ ስልጠና ከተላኩት 714 ወታደራዊ ሰልጣኞች ...
Read More »ኢህአዴግ ለጅቡቲና ለኤርትራ አፋሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ
ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የውስጥ ምንጮች እንደገለጹት ኢህአዴግ የጅቡቲ አፋር እና የኤርትራ አፋር ተቃዋሚዎችን በማሰባሰብ የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ የታጠቁ ሀይሎች በሚል የቀጥታ የመሳሪያ ድጋፍ በማድረግ ስልጠና መስጠት መጀመሩን ምንጮች ገልጸዋል። ሰልጣኞቹ አስመራ ድረስ በመሄድ ስልጣን እንደሚይዙ ተስፋ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የኤርትራ ስደተኞች ወደ ትግሉ እንዲቀላቀሉ ጨና እያሳደረ እንደሚገኝም የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ኢህአዴግ አንዳንድ የአፋር ተቃዋሚ ...
Read More »