(ኢሳት ዲሲ–ጥር 8/2010) የፖለቲካ እስረኞች በምህረት ሳይሆን በይቅርታ ህጉ መሰረት ሊፈቱ እንደሚችሉ በፌደራሉ ዋና አቃቢ ህግ መገለጹ አፈጻጸሙን አጠራጣሪ ማድረጉን ታዛቢዎች ገለጹ። ዋና አቃቢ ሕጉ አቶ ጌታቸው አምባዬ ከዚህ ቀደም እስረኞች በምህረት ይለቀቃሉ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የተገለጸውን በመቃረን መግለጫ ሰጥተዋል። ታዛቢዎች እንደሚሉት በአቶ ጌታቸው መግለጫ መሰረት እስረኞቹ ይቅርታ ካልጠየቁ ሊፈቱ የሚችሉበት ሁኔታም አይኖርም። በኢትዮጵያ የእስረኞች አፈታት ህግ መሰረት ...
Read More »ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠጋች
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) ከግብጽ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር ከሰላ ማስጠጋቷን የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ትላንት በሱዳን ካርቱም የተገናኙት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢብራሂም ጋንዱር ርምጃውን የወሰድነው በደረሰን መረጃ ላይ ተመስርተን ነው ብለዋል። በወሩ መጀመሪያ ላይ ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ሙሉ በሙሉ የዘጋችው ሱዳን ቀደም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ...
Read More »አራት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ 10 ቆሰሉ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ታጣቂዎች አራት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን መግደላቸውንና 10 ማቁሰላቸው ተገለጸ። ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በ14 የፖለቲካ እስረኞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን ተሰቷል። በችሎቱ እንደተገለጸውም የንቅናቄው ታጣቂዎች በ2007 በሁመራ በኩል በመግባት በሰነዘሩት ጥቃት የመንግስት ወታደሮች ላይ ጉዳት አድርሰዋል። ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉም ውሳኔ አሳልፏል። በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሰኔ 25 እስከ ሰኔ ...
Read More »የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ታሰሩ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች መታሰራቸው ተገለጸ። ትላንት በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገውን የመቀሌ ከነማና የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ግጥሚያን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ከባድ ድብደባ እንደደረሰባቸው ታውቋል። ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ደጋፊዎችም ታፍሰው መታሰራቸውን መረጃዎች አመልክተዋል። በተለያዩ የአዲስ አበባ እስር ቤቶች የሚገኙት ደጋፊዎች ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎም እየተጠበቀ ነው። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ወደ አዲስ ...
Read More »የኢኮኖሚ ቀውሱ የህወሃትን አገዛዝ ለተፋጠነ ውድቀት ሊዳርገው ይችላል ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) በኢትዮጵያ የተከሰተው የኢኮኖሚ ቀውስ የህወሃትን አገዛዝ ለተፋጠነ ውድቀት ሊዳርገው እንደሚችል ተገለጸ። ኢሳት ያነጋገራቸው የኢኮኖሚ ባለሙያዎች እንደሚሉት የፖለቲካ አለመረጋጋት እየናጠው ያለው አገዛዝ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ መግባቱ ውድቀቱን እያፋጠነው ነው። ሀገሪቱ የገጠማት የኢኮኖሚ አደጋ አሁን በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ አቅም የሚፈታ ባለመሆኑ ህዝባዊ አመጾች ሚነሱበት እድል ሰፊ ነው ሲሉ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ። የአገዛዙ ደጋፊ መገናኛ ብዙሃንም የኢኮኖሚ ቀውሱን በመጥቀስ ከፍተኛ ...
Read More »የሕወሃት አገዛዝ በማናቸውም ጥገናዊ ለውጥ ሊነሳ የማይችል ነው ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ/ሕወሃት/ መንግስት ከእንግዲህ በማናቸውም ጥገናዊ ለውጥ ሊነሳ የማይችል ያበቃለት ቡድን መሆኑን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ገለጹ። አዲስአበባ ድረስ ታንክና መድፍ ይዘን የገባነው ለሁለቱ ህዝቦች ዘላቂ ጥቅም ስንል ነበር ሲሉም ተደምጠዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትላንት በኤርትራ ቴሌቪዥን በተላለፈው ቃለ ምልልሳቸው የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ በህወሃት አደፍራሽነት 25 አመታት የገጠማቸውን ኪሳራ የሚያስመልሱበት ግዜ ሩቅ እንዳልሆነም ተናግረዋል። በኢትዮጵያ ...
Read More »የ528 ሰዎች ክስ ተቋረጠ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ያለው የሕወሃት አገዛዝ የ528 ሰዎችን ክስ ማቋረጡን ገለጸ። ከነዚሁ መካከል 413 ክሶች የተቋረጡት ከደቡብ ክልል በጌዲዮና ኮንሶ ዞኖች ሲሆን ቀሪዎቹ 115ቱ ደግሞ ከፌደራል ናቸው። ከሌሎቹም ክልሎች ጉዳያቸው ተጣርቶ ሲመጣ ክሳቸው ተቋርጦ የሚለቀቁ እንደሚኖሩ ተገልጿል። የፌደራል ዋና አቃቢ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ከእስር ክሳቸው ተቋርጦ የሚለቀቁት ...
Read More »አቶ አዲሱ ለገሰ ሕዝብን የመከፋፈል ሴራቸውን ቀጥለዋል ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) አቶ አዲሱ ለገሰ በቅማንት ጉዳይ ላይ የጀመሩትን ሕዝብን የመከፋፈል ሴራ መቀጠላቸው ተነገረ ። የሕወሃትን ጉዳይ በማስፈጸም የሚታወቁት አቶ አዲሱ ለገሰ በጎንደር በተገኙበት ስብሰባ በብአዴን አባላት ሳይቀር ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ሕዝቡም ቁጣውን በመግለፅ አቶ አዲሱ የተገኙበትን ስብሰባ ረግጦ ወጥቷል ፡፡ አቶ አዲሱ ለገሰ ጥር 2/2010 ምሽት በነበረው በረራ ጎንደር በመግባት “የቅማንት ኮሚቴ ” ነን በማለት በህወሃት የተቋቋሙ ግለሰቦችን ...
Read More »ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተቃውሞ ገጠማቸው
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ፣ የሃይቲና የኤልሳልቫዶር ሀገራትን በማንቋሸሽ መናገራቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ። ትራምፕ ከአፍሪካ የመወሰኛ ምክር ቤት አባላትና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ውይይት ሀገራቱን ቆሻሻ ወይንም ውዳቂ ሲሉ መጥራታቸው በሲ ኤን ኤን ከተዘገበ በኋላ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ተቀባብለውታል። የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል። የቀድሞው የሃይቲ ፕሬዝዳንት በአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ታሪክ ያልታየ ድንቁርና ሲሉ ትራምፕን አውግዘዋል። የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ...
Read More »የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ለህወሃት አስደንጋጭ ሆኗል ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦን በተመለከተ በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ ይፋዊ ምላሽ መስጠቱ ሁኔታው ያስደነገጠው መሆኑን እንደሚያሳይ የዘመቻው አስተባባሪ ገለጸ። አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳለው የውጭ ምንዛሪ እቀባ ዘመቻው ዋነኛ አላማ የሕወሃትን አገዛዝ በማዳከም የኢኮኖሚና የፖለቲካ አጣብቂኝ ውስጥ መክተት ነው። የአገዛዙ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግን ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባው የውጭ ...
Read More »