የዋልድባ መነኮሳትን ጨምሮ የ114 ሰዎች ክስ ተቋረጠ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 03 ቀን 2010 ዓ/ም) በሃሰት ወንጀል ተከሰው በስቃይ ላይ የነበሩ የዋልድባ መነኮሳትን ጨምሮ ሌሎች 114 እስረኞች ክስ ተቋርጦ ከእስር እንደሚፈቱ አቃቢ ህግ ለፍርድ ቤት ባቀረበው ማመልከቻ አስታውቋል። ጥያቄው ለፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የቀረበ ሲሆን፣ ተከሳሾች ከዛሬ ጀምሮ ይፈታሉ። የዋልድባ መነኮሳቱ በአፋጣኝ እንዲፈቱ ኢትዮጵያውያን በማህበራዊ መገነኛ ብዙሃን ጫና ...
Read More »በኢትዮ-ሶማሊ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ በርካታ ዜጎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተዘገበ
በኢትዮ-ሶማሊ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ በርካታ ዜጎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተዘገበ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 03 ቀን 2010 ዓ/ም) ባለፈው ቅዳሜ ጭናክሰን ከሚባል የምስራቅ ሃረርጌ አካባቢ የተነሳ ጎርፍ፣ በርካታ የጅግጅጋ ነዋሪዎችን ለሞት መዳረጉን ወኪላችን ገልጾአል። በተለይ በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ አካባቢ በሚገኘው ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ዙሪያ ሰፍረው የሚገኙ ዜጎች በአካባቢው ከሚገኘው የቆሻሻ ክምር ጋር ተደባልቀው በጎርፍ መወሰዳቸውን ዘጋቢያችን ገልጿል። የሟቾቹን አስከሬን ለማፈላለግ ወላጆችና ዘመዶች ...
Read More »ከግማሽ ቢሊዮን በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎንደር ከተማ ውሃ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት አቆመ።
ከግማሽ ቢሊዮን በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎንደር ከተማ ውሃ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት አቆመ። (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 03 ቀን 2010 ዓ/ም) ለዘመናት በከፍተኛ የውሃ እጥረት ችግር ተጠቂ ከሆኑት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው የጎንደር ከተማን የውሃ ችግር ከ44 በመቶ ወደ መቶ በመቶ ከፍ ያደርገዋል፣ በዘላቂነትም የከተማዋን የውሃ ችግር ይፈታል የተባለለት የውሃ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ...
Read More »የዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮ-ሶማሊ ጉብኝት በክልሉ ነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥረ
የዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮ-ሶማሊ ጉብኝት በክልሉ ነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥረ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብህ አህመድ የመጀመሪያ የአገር ውስጥ ጉብኝታቸውን በኢትዮ-ሶማሊ ክልል ቢጀመርም፣ ከጉብኝቱ በሁዋላ የክልሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እንዳሉት ጠ/ሚኒስትሩ በቅርቡ ከጅጅጋና ሌሎችም የክልሉ ከተሞች ከ1 ሚሊዮን ያላነሱ የኦሮሞ ተወላጆች መፈናቀላቸውን ተከትሎ በሁለቱ ክልሎች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ትኩረት መስጠታቸው ተገቢ ቢሆንም፣ የአብዲ ...
Read More »የአጋዚ ወታደሮች አንዲት ነፍሰጡር ሴት ገደሉ
የአጋዚ ወታደሮች አንዲት ነፍሰጡር ሴት ገደሉ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በምስራቅ ሃረርጌ በቆቦ ከተማ ወታደሮች አንዲት የ3 ወር ነፍሰጡር ሴት መግደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። አያንቱ ሙሃመድ የተባለችው የ21 አመት ሴት በወታደሮች ከተገደለች በሁዋላ አስከሬኗ መንገድ ላይ ወድቆ ተገኝቷል። የአንድ ልጆች እናት የሆነቸው አያንቱ ትናንት ምሽት አካባቢውን በሚጠብቁ ወታደሮች ታፍና ከተወሰደች በሁዋላ የመድፈር ሙከራ ተደርጎባት ሳትገደል እንዳልቀረች የአካባቢው ...
Read More »የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ቤተሰቦች ታሰሩ
የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ቤተሰቦች ታሰሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅግጅጋን ጎብኝተው በሄዱ ማግስት በአገዛዙ የተቋቋመውና በዶ/ር አዲሱ ገብረ እግዚአብሄር የሚመራው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የክልሉ ተጠሪ የሆኑት አቶ ጀማል ሙሃመድ ዋራፋ ቤተሰቦች ታስረው ምርመራ ተካሄድባቸው። ፓርላማው አቶ ጀማልን በቅርቡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ኮሚሽን አባል ሆነው እንዲሰሩ ሾሟቸው ነበር። አቶ ጀማል ሪፖርታቸውን ...
Read More »በኢንቨስትመንት ሥም የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን አመኑ፣ የጋንቤላ የመሬት ወረራ ህገወጥ እንደነበር የጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ጥናት አረጋገጠ
በኢንቨስትመንት ሥም የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን አመኑ፣ የጋንቤላ የመሬት ወረራ ህገወጥ እንደነበር የጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ጥናት አረጋገጠ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢንቨስትመንት ሥም ከፍተኛ የሆነ ማጭበርበር፣ ሌብነት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በማመን ጥፋተኞች ይጠየቃሉ ብለዋል። ዶ/ር ደብረጺዮን ሁኔታው ሲገልጹም ”በህገወጥ የኮንትሮባንድ ንግድ ላይ ብዙ የትግራይ ተወላጆች ይሳተፋሉ። ለምሳሌ ...
Read More »ሒዝቦላህ ከቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ ሰፈረ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)በአለም ከሚገኙ አሸባሪ ቡድኖች በሃብት ግንባር ቀደም የሆነውና ከቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ የሰፈረው ሒዝቦላህ መሆኑ ታወቀ። በኢኮኖሚና በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ ዘገባ የሚያቀርበውና የቢሊየነሮችን ዝርዝር ይፋ የሚያደርገው ፎርብስ እንደዘገበው ሒዝቦላህ ጠቅላላ አመታዊ ገቢው 1 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ደርሷል። 65 ሺ ያህል ተዋጊዎች እንዳሉት የሚታመነውና በተለይ በምዕራባውያን ዘንድ በአሸባሪነት የተፈረጀው ሒዝቦላህ በኢራን መንግስት በአመት 200ሺ ዶላር ያህል ድጋፍ ...
Read More »በአዲስ አበባ ከ12 ሺ በላይ አባወራ/እማወራዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)ባለፉት አምስት አመታት በአዲስ አበባ ከ12 ሺ በላይ አባወራ/እማወራዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ። በተያዘው አመትም ከ2ሺ በላይ አባወራና እማወራዎች ከ700 ሔክታር መሬት ላይ ይፈናቀላሉ። ከአመታዊ በጀቱና ገቢው ከፍተኛ ድርሻውን ከመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላይ እንዲያተኩር ያደረገው የከተማው መስተዳድር ባለፉት አምስት አመታት ከ12ሺ በላይ አባወራና እማወራዎችን የመኖሪያ ቤት በማፍረስ ማፈናቀሉን የቢቢሲ የአማርኛው ክፍል ዘግቧል። በዘገባው መሰረት ተፈናቃዮች የተከፈላቸው ካሳ አነስተኛ ...
Read More »የአያንቱ መሃመድ ሳዶ የቀብር ስነስርአት ተፈጸመ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)በኦሮሚያ ክልል በአንድ የታጠቀ ወታደር የተገደለችው አያንቱ መሃመድ ሳዶ የቀብር ስነስርአት ተፈጸመ። በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቆቦ ከተማ በአገዛዙ ወታደሮች ታግታ የተገደለችው ነፍሰጡር ሴት የአንድ ሴት ልጅ እናትም ነበረች። ወታደሩ እኩለ ሌሊት ላይ ነፍሰጡር ሴቷን አግቶ የገደለበትን ምክንያት ሰውየው ታስሮ እየተጣራ ነው ተብሏል። ጫላ ኢብራሒም በከሬ በነፍሰጡር ሴቷ ላይ ግድያ የፈጸመው ወታደር ነው። አያንቱ መሃመድ ሳዶ የተባለችው ነፍሰጡር ስራ ...
Read More »