አሜሪካ ፖሊሲዋን በመቀየር የአብይን መንግስት ማገዝ እንደሚገባት አንድ የአሜሪካ የስትራቴጂክ ጥናት ባለሙያ ተገናጉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲቲዩት ዋና አጥኝ የሆኑት ኤሚሊ ኤስቴሊ “የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ፋይዳ” በሚል ርዕስ ለአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኪሜቴ ባወቀረቡት ጥናት ላይ እንዳስታወቁት፣ ኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ መሻሻል በማሳየቷ እንዲሁም ከኤርትራ ጋር ያላትን ግንኙነት በማሻሻሏ የተስፋ ስሜቶችን ቢፈነጥቁም፣ ...
Read More »Amsterdam
በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ።
በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሃረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የደረቅ እና እርጥብ ቆሻሻን የማስወገድ ሥራውን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በማቋረጡ ከተማዋ በከፍተኛ የቆሻሻ ክምር እየተዋጠች ነው። ይህን ተከትሎ በከተማዋ ያጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ ይነሳል የሚል ስጋት በነዋሪዎቹ ዘንድ አሳድርዋል። በ4ኛ፣ ሸንኮር፣ ፖሊስ ሜዳ፣ ደከር መውጫ፣ ኦጋዴን ...
Read More »የተለያዩ የኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ኢሳትን “በጸረ-ኦሮሞነት” ከሰሱ
የተለያዩ የኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ኢሳትን “በጸረ-ኦሮሞነት” ከሰሱ ( ኢሳት ዜና መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር፣ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ፣ የተባበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፣ የኦሮምያ ነጻነት አንድነት ግንባር እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር በጋራ ባወጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ወይም ኢሳት ተብሎ የሚጠራው ጸረ-ኦሮሞ የሚዲያ ተቋም በኦሮሞ ህዝብ ላይ የሃሰት የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ከጀመረ የሰነባበተ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ...
Read More »የዛሬ ሳምንት ሰኞ ከአዲስ አበባ ታፍሰው ሰንዳፋ የነበሩ 36 የጨርቆስ ወጣቶች ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት አስታውቁ::
የዛሬ ሳምንት ሰኞ ከአዲስ አበባ ታፍሰው ሰንዳፋ የነበሩ 36 የጨርቆስ ወጣቶች ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት አስታውቁ:: ( ኢሳት ዜና መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ/ም ) ትላንት ልጆቻቸውን ለመጠየቅ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የተገኙት በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን መጠየቅ ሳይችሉ እዚያው አድረው ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ለኢሳት እንደተናገሩት የማሰልጠኛው ጠባቂዎች ልጆቻቸው ስልጠና ላይ ስለሆኑ ሊያገኟቸው እንደማይችሉ ነግረዋቸዋል :: ይሁን ...
Read More »በጋምቤላ ወታደሮች 4 ሰዎችን ገድለው ከ17 ያላነሱትን አቆሰሉ
በጋምቤላ ወታደሮች 4 ሰዎችን ገድለው ከ17 ያላነሱትን አቆሰሉ ( ኢሳት ዜና መስከረም 14 ቀን 2011 ዓ/ም ) የመከላከያ ሰራዊት በንዌርና አኝዋክ መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በወሰደው እርምጃ 4 ሰዎች ሲገደሉ 17 ያክል ደግሞ ቆስለዋል። የክልሉ ወጣቶች የክልሉ መስተዳደር ስልጣን እንዲለቁ መጠየቃቸው ያላስደሰታቸው የፕሬዚዳንቱ ደጋፊዎች ከተቃዋሚዎች ጋር መጋጨታቸውን መረጃዎች ያሳያሉ። በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸውን የጠየቅናቸው አኝዋክ ሰርቫይቫል አቶ ኝካው ኦቻላ የአኝዋክ ሰርቫይቫል ...
Read More »ከቡራዩ ለተፈናቀሉ ወገኖቻቸው ድጋፍ ለማግኘት የተንቀሳቀሱ 35 ወጣቶች ታሰሩ
ከቡራዩ ለተፈናቀሉ ወገኖቻቸው ድጋፍ ለማግኘት የተንቀሳቀሱ 35 ወጣቶች ታሰሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 11 ቀን 2011 ዓ/ም ) 35 የጨርቆስና እና አካባቢው ወጣቶች ከቡራዩ ለተፈናቀሉ ሰዎች ድጋፍ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መሆናቸውንና ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ በሰንዳፋ እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት ተናግራል። ወጣቶቹ ከአካባቢያቸው በሰበሰቡት ገንዘብ የገዟቸውን ምግብ እና ቁሳቁሶች አስረክበው ሲመለሱ ፣ የኮልፌ ቀራንዮ ፖሊስ ምግብ እና ቁሳቁስ ...
Read More »የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና አቶ ለማ መገርሳን በድጋሜ የድርጅቱ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና አቶ ለማ መገርሳን በድጋሜ የድርጅቱ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ ( ኢሳት ዜና መስከረም 11 ቀን 2011 ዓ/ም ) የቀድሞው ኦህዴድ የአሁኑ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ለሶስት ቀናት በጅማ ከተማ ባካሄደው 9ኛ ድርጅታዊ ጉባዔው የቀድሞው የድርጅቱ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን እና አቶ ለማ መገርሳን በነበሩበት እንዲቀጥሉ በሙሉ ...
Read More »ኦህዴድ ነባር አመራሮችን አሰናበተ
ኦህዴድ ነባር አመራሮችን አሰናበተ ( ኢሳት ዜና መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ/ም ) የኦህዴድ መስራቾችና የህወሃት ደጋፊዎች ተደርገው የሚቆጠሩት አቶ አባዱላ ገመዳ፣ ጌታቸው በዳኔ፣ ኩማ ደመቅሳ፣ ግርማ ብሩ፣ እሸቱ ደሴ፣ ተፈሪ ጥያሩ፣ ደግፌ ቡላ፣ አበራ ሃይሉ፣ ሱሌይማን ደደፎ፣ ኢተፋ ቶላ፣ ዳኛቸው ሽፈራውና ጊፍቲ አባሲያ ከድርጅቱ ተሰናብተዋል። ፓርቲው ራሱን ከኦህዴድ ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ወይም ኦዴፓ ቀይሯል። በጅማ እየተካሄደ ባለው የድርጅቱ ...
Read More »ከቡራዩና አካባቢው ለተፈናቀሉ ዜጎች እርዳታ የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ
ከቡራዩና አካባቢው ለተፈናቀሉ ዜጎች እርዳታ የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመረ ( ኢሳት ዜና መስከረም 10 ቀን 2011 ዓ/ም ) ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት በቡራዮ ከተማ ለደረስው አስከፊ ጭፍጨፋ ስለባ ለሆኑ ወገኖቻችን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ ጀምሯል። የድርጅቱ ሊቀመንበር የሆኑት የሰብ ዓዊ መብት ተሟጋች አርቲስት ታማኝ በየነ ጉዳተኞቹን ስፍራው ድረስ በመሄድ ከጎበኙ በኋላ ጎፈንድ አካውንት በመክፈት በአፋጣኝ ዜጎችን ለመታደግ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻውን አስጀምረዋል። ...
Read More »የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ ኦሮሞ ሃላፊነት አለበት ሲሉ ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ
የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ ኦሮሞ ሃላፊነት አለበት ሲሉ ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ ( ኢሳት ዜና መስከረም 09 ቀን 2011 ዓ/ም ) ጠ/ሚኒስትር አብይ ይህን የተናገሩት በሊቀመንበርነት የሚመሩትን የኦህዴድን 9ኛ ድርጅታዊ ጉበኤ ሲከፍቱ ባሰሙት ንግግር ነው። ኦሮሞ “ የዚህን አገር አንድነት የማስጠበቅ ሃላፊነት አለበት” ያሉት ጠ/ሚኒስትሩ፣ የኢትዮጵያን አንድነት ለማፍረስና ለውጡን ለመቀልበስ የሚሞክሩ ሃይሎችንም አስጠንቅቀዋል። ከጠላቶቻችን ጋር ሆናችሁ የኦሮሞን ትግል ወደ ሁዋላ ለመመለስ ...
Read More »