የሰሜን ጎንደር የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ በማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ የዘር ፍሬያቸውን በመመታታቸው ለህመም እንደተዳረጉ ተናገሩ (ኢሳት ዜና መጋቢት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) አቶ ሙላት ፍሰሃ እንደተናገሩት በጎንደር የተካሄደውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ ተይዘው ከታሰሩ በሁዋላ በማዕከላዊ እስር ቤት ሌሊት ሌሊት እየተጠሩ መደብደባቸውን ተናገሩ። “ቴዲ ከሚባል ሽፍታ ጋር ተገናኝተሃል፣ ከአርበኞች ግንቦት7 አመራሮች ጋር በመገናኘት በጎንደር ማረሚያ ቤት ላይ ጥቃት ልትፈጽም ነበር” ...
Read More »Amsterdam
ሰዊዘርላንድ 300 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ መወሰኗን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኮነነ
ሰዊዘርላንድ 300 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ መወሰኗን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኮነነ (ኢሳት ዜና መጋቢት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) የስዊዘርላንድ መንግስት ጥገኝነት የጠየቁ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ከኢትዮጵያ የደኅንነት ባለስልጣናት ጋር ስምምነት በማድረግ ወደ ትውልድ አገራቸው ለመመለስ ውሳኔ አሳልፏል። ውሳኔውን ተከትሎ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ድርጊቱን በመኮነን መግለጫ አውጥተዋል። ስደተኞቹ ካለምንም ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ ወደ ስዊዘርላንድ የገቡ ቢሆንም፣ ...
Read More »ህወሃት የሶማሊ ክልል ባለስልጣናት በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ ግፊት እያደረገ ነው
ህወሃት የሶማሊ ክልል ባለስልጣናት በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ ግፊት እያደረገ ነው (ኢሳት ዜና መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓ/ም) ከመጀመሪያው ጀምሮ የዶ/ር አብይ አህመድን የኢህአዴግ ሊቀመንበርነትና ጠ/ሚኒስትርነት ሹመት አጥብቆ ሲቃወመው የነበረው ህወሃት፣ በካቢኔው ውስጥ ተጽኖ ለመፍጠር እና በብአዴንና በኦህዴድ መካከል ተፈጥሯል የሚለውን መርህ አልባ ግንኙነት ለመበጠስ በማሰብ የኢትዮ-ሶማሊ ክልል ባለስልጣናት በቂ የስልጣን ቦታ እንዲሰጣቸው ግፊት ማድረግ ጀምሯል። ህወሃት የኢትዮ-ሶማሊያውያን በፌደራል መንግስቱ ...
Read More »አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር በአፋጣኝ የሕዝቡን ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝባዊ መንግስት እንዲያቋቁሙ ሲሉ ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ነፃ አውጪ ግንባርና የጎንደር ኅብረት ጠየቁ
አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር በአፋጣኝ የሕዝቡን ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝባዊ መንግስት እንዲያቋቁሙ ሲሉ ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ነፃ አውጪ ግንባርና የጎንደር ኅብረት ጠየቁ (ኢሳት ዜና መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓ/ም) “ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመላው ኢትዮጵያ እንደ ሰደድ እሳት የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ እምቢተኝነትን ተከትሎ ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። አገዛዙ ለሕዝባዊ ጥያቄዎች ምላሽ ሳይሰጥ በተደጋጋሚ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማውጣት የዜጐችን ደም ማፍሰስ፣ በጅምላ ማሰር፣ ...
Read More »በባህርዳር ታስረው የነሩ 19 ሰዎች ከእስር ተለቀቁ
በባህርዳር ታስረው የነሩ 19 ሰዎች ከእስር ተለቀቁ (ኢሳት ዜና መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓ/ም) ያልተፈቀደ ስብሰባ አድርጋችሁዋል በሚል ላለፉት 2 ሳምንታት በእስር ቤት ያሳለፉት የዩኒቨርስቲ መምህራን፣ ጋዜጠኞች፣ ጠበቆችና በተለያዩ ሙያዎች ተሰማርተው የሚገኙ 19 ሰዎች መፈታታቸው ታውቋል። ታስረው ከተፈቱት መካከል በባህርዳር ዩንቨርሲቲ መምህርና የጣና ደህንነትና የአካባቢ ጥበቃ ማህበር ፕሬዚደንት የሆነው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበረና የ”አንፀባራቂው ኮከብ” ...
Read More »የአዲሱ ጠ/ሚኒስትር ንግግር የዋና የመነጋጋሪያ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሎአል
የአዲሱ ጠ/ሚኒስትር ንግግር የዋና የመነጋጋሪያ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሎአል (ኢሳት ዜና መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ዶ/ር አብይ አህመድ የጠ/ሚኒስትርነት ሹመቱን ሲቀበሉ ያደረጉት ንግግር በማህበራዊ ሚዲያውም ሆነ ከማህበራዊ ሚዲያው ውጭ ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። በርካታ ኢትዮጵያውያን በንግግሩ መደሰታቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እየገለጹ መሆኑን ወኪሎቻችን ያደረሱን ሪፖርት ያመለክታል። በተለይ የኢትዮጵአን ታሪክና የአገር አንድነትን አስመልክቶ ያቀረቡት ንግግር ለብዙ ኢትዮጵያውያን የደስታ ስሜት የሰጠ መሆኑን ...
Read More »በተወሰኑ ክሶች አቶ መላኩ ፋንታን ነጻ ያሉት ዳኞች ከደህንነቶች ማስፈራሪያ ደረሳቸው
በተወሰኑ ክሶች አቶ መላኩ ፋንታን ነጻ ያሉት ዳኞች ከደህንነቶች ማስፈራሪያ ደረሳቸው (ኢሳት ዜና መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ባለፈው ሳምንት በነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አቶ መላኩ ፋንታ በተወሰኑ ክሶች ነጻ እንደተባሉ፣ ደህንነቶች ዳኞችንና የዳኞቹን ፕሬዝዳንት ጭምር በመሰብሰብ እንዳነጋገሯቸው፣ “ ለምንድነው ነፃ የላችሁት?” የሚል ጥያቄ እንደጠየቁዋቸው ምንጮች ገልጸዋል። ዳኞቹ “ ሰውየው ከታሰረ ረጅም አመት ነው፣ ክሱን በደንብ አይተን የሚያስፈርድበት ሆኖ አላገኘነውም” ...
Read More »የካናዳ መንግስት አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አስቸኳይ አዋጁን በማንሳት፣ እስረኞችን በመፍታት ሁሉን አቀፍ ለውጦች እንዲያደርጉ ጠየቀ
የካናዳ መንግስት አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አስቸኳይ አዋጁን በማንሳት፣ እስረኞችን በመፍታት ሁሉን አቀፍ ለውጦች እንዲያደርጉ ጠየቀ (ኢሳት ዜና መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ/ም) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የካናዳ ኤምባሲ የአዲሱን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድን ሹመት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳለው በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል። ለሁሉም የአገሪቱ ዜጎች ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ምኅዳሩን በማስፋት መልካም አስተዳደርን በማስፈን፣ ...
Read More »በዶ/ር አብይ አህመድ የሹሙት ስነስርዓት ላይ አንዳንድ እንግዳ ነገሮች ተፈጥረው እንደነበር ጉዳዩን በቅርብ ሲከታተሉ የነበሩ ወገኖች ገልጹ
በዶ/ር አብይ አህመድ የሹሙት ስነስርዓት ላይ አንዳንድ እንግዳ ነገሮች ተፈጥረው እንደነበር ጉዳዩን በቅርብ ሲከታተሉ የነበሩ ወገኖች ገልጹ (ኢሳት ዜና መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ/ም) “አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ተመርጦ ከማየው ብሞት ይሻለኛል” ብለው አብይ አህመድ በተገኙበት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ላይ የተናገሩት የመንግስት የፓርላማ ተጠሪው አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ፣ በበአሉ ላይ መገኘታቸው ብዙዎችን አስገርሞ ነበር። የህወሃት ዋና ዋና የሚባሉ አመራሮች ...
Read More »የትግራይ ክልል ምሁር የዶክተር አብይ አህመድን ጠቅላይ ሚኒስትርነት ተቃወሙ።
የትግራይ ክልል ምሁር የዶክተር አብይ አህመድን ጠቅላይ ሚኒስትርነት ተቃወሙ። (ኢሳት ዜና መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ጉዳዩን አስመልክቶ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ቃለ ምልልስ የሰጡት የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ምሁር ፣ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ ብለው ፈጽሞ እንዳልጠበቁ በመጥቀስ በምርጫው ቅሬታ እንደተሰማቸው ገልጸዋል። በህዝባዊ አመጹ ወቅት በትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት ሲደርስ አላወገዙም በማለት ዶክተር አብይን የከሠሱት እኚሁ ምሁር፣ ከዶክተር ...
Read More »