ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በታጭ አርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ኩርቢና ገነት በሚባለው አካባቢ ማንነታቸው በውል ያልታወቁ ታጣቂ ሃይሎች በሰነዘሩት ጥቃት የኢህአዴግ ንብረት የሆነውን ዳሸን ቢራ ጭኖ ይጓዝ የነበረ አንድ ኤፍ ኤስ አር መኪና መጠጥ እንደጫነ አቃጥለውታል። ሌላም ከ35-45 የሚሆን ህዝብ የጫነ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ እና አንድ ሚኒባስም ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን፣ ...
Read More »Amsterdam
በኮማንድ ፖስት ስር የተደራጁ ዘራፊዎች ህዝቡን እየዘረፉት ነው
ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ በኮማንድ ፖስት ስር እንደተደራጁ የሚገልጹ ወታደሮችና ሲቪል የለበሱ ሰዎች መንገድ ላይ ሴቶችና ወንዶች እያስቆሙ በመፈተሽ እንዲሁም ባለሃብቶችን በማስፈራራት ዝርፊያ እየፈጸሙ መሆኑን ከተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱን በረካታ መረጃዎች አመልክተዋል። አሌልቱ አካባቢ አንዲት ሴት ፣ የኮማንድ ፖስት አባላት ነን ያሉ መለዮ የለበሱ ፖሊሶች ቦርሳዋን ቀምተው መውሰዳቸውን ገልጻለች። ምእራብ ጎጃም ...
Read More »የአልሸባቡ መሪ ኢትዮጵያ ጦሩዋን ከሶማሊያ ያስወጣችው በውስጥ ችግሯ ምክንያት ነው አሉ
ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሃሰን ያቆኡብ የተባሉት የአልሸባብ መሪ እንደገለጹት ኢትዮጵያ ሶማሊያ ውስጥ ይዛው የቆየችውን 8 ቦታዎች ለመልቀቅ የተገደደችው በውስጥ በተፈጠረባት የውስጥ ችግር አማካኝነት ነው ። የታጣቂው ቡድን መሪ ኢትዮጵያ አገሪቱን ጥላ በመውጣቷ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። የኢህአዴግ መንግስት በበኩሉ በአፍሪካ ሰላም አስከባሪ ስም ያልሆነውን ጦር ለማውጣት የተገደደው በገንዘብ እጥረት ምክንያት መሆኑን ገልጿል። ኢትዮጵያ ...
Read More »በደቡብ ሱዳን የመንግስታቱ ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይል ዋና አዝዣ ተባረሩ።
ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዘጋርዲያን እንደዘገበው ዋና አዝዡ የተባረሩት በመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ በባንኪ ሙን ውሳኔ ነው። ለመባረራቸው ምክንያት የሆነውም በጁባ ባለፈው በጋ የእርስበርስ ግጭት በተቀሰቀሰበት ወቅት ሰላም አስከባሪው ኃይል የሲቪሎችን ደህንነት ለመጠበቅ የተሰጠውን ኃላፊነት መወጣት እንዳልቻለ ሪፖርት በመቅረቡ ነው። የመንግስታቱ ድርጅት የደቡብ ሱዳን ግጭት ልዩ መርማሪ ቡድን ባደረገው ማጣራት እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ...
Read More »ESAT Daily News Amsterdam November 02,2016
<script data-config=”//config.playwire.com/15985/videos/v2/5206701/zeus.json” data-height=”100%” data-width=”100%” src=”//cdn.playwire.com/bolt/js/zeus/embed.js” type=”text/javascript”></script>
Read More »በጢስ አባይ ከተማ ወታደሮች አንድ የጎበዝ አለቃና ሁለት ሴቶችን ገደሉ
ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ የተኩስ ድምጽ ያልተለያት የምእራብ ጎጃሟ ጢስ አባይ ከተማ ዛሬ ቀን ላይ ሶስት ነዋሪዎቿ ተገድለውባታል። ከዚህ ቀደም በሁለት የደህንነት አባላት ላይ ተኩሷል በሚል ሲፈለግ የነበረውን ታፈረ ቢሻው የተባለውን አርሶ አደር ለመያዝ ሙከራ ያደረጉ ወታደሮች ሁለት ሴት ልጆችን ሲገድሉ፣ አርሶአደሩም አንድ የፌደራል ፖሊስ ገድሎ አምልጧል። በዚህ የተበሳጩት ...
Read More »ኢህአዴግ ህዝብን ያረጋጋልኛል ያለውን ሹመት ሰጠ
ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ብዙዎች ሹመቱ ምንም ለውጥ የማያመጣ ነው ሲሉ ተችተውታል። በመላው አገሪቱ የሚታየው የለውጥ ፍላጎት ያስደነገጠው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ህዝቡን ያረጋጋልኝ ይሆናል ያለውን እርምጃ ሚኒስትሮችን በመሾም ጀምሯል። የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር የነበሩት ጌታቸው ረዳ በተሾሙ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ከስልጣን በመነሳት የመጀመሪያው ሚኒስትር ሲሆኑ ፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቴዎድሮስ አድሃኖም በዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተተክተዋል። ...
Read More »ንግድ ባንክ ከአማራ ክልል ተፈናቀሉ ለተባሉ የትግራይ ተወላጆች ገንዘብ ሊሰጥ ነው
ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ ክልል የተካሄደውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ ተፈናቅለዋል ለተባሉ የትግራይ ተወላጆች የሚደረገው የገንዘብ መዋጮ ወደ ባንኮችም ተሸጋግሮ ንግድ ባንክ፣ 5 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለመስጠት መዘጋጀቱን የባንኩ ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ በቃሉ ዘለቀ የፊታችን ሃሙስ መቀሌ ላይ በሚደረገው ስብሰባ ላይ ገንዘቡን ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የባንኩ የሩብ አመት ...
Read More »በሎጊያ ከተማ የንግድ ሱቆች ከታሸጉ ከሁለት ሳምንት በላይ አለፋቸው
ጥቅምት ፳፪ (ሃያ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአፋር ክልል ሎጊያ ከተማ በርካታ የንግድ ሱቆች የታሸጉ ሲሆን፣ ነጋዴዎች ሱቆቻቸው እንዲከፈቱላቸው ቢጠይቁም ሰሚ አላገኙም። እጅግ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ነጋዴዎች ለቫት እንዲመዘገቡ መጠየቃቸውና ነጋዴዎቹ ገቢያቸው አነስተኛ መሆኑን በመጥቀስ ትእዛዙን ለመቀበል ተቸግረው ቆይተዋል። የከተማው መዘጋጃ ሱቆችን በጅምላ ያሸገ ሲሆን፣ ነጋዴዎች ከሁለት ሳምንት ላላነሰ ጊዜ ስራ ፈትተው ተቀምጠዋል።
Read More »ሶማሊያ የሚገኙ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ትእዛዝ አንቀበልም በማለት ገሚሶቹ ሲጠፉ ሌሎች ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም አሉ
ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት የወታደራዊ የደህንነት ምንጮች እንደገለጹት በሶማሊያ በአፍሪካ ሰላም አስከባሪ ስም ያልታቀፉትና ላለፉት 4 አመታት ከአልሸባብ ጋር ሲዋጉ ከነበሩት ወታደሮች መካከል በመቶዎች የሚቆጠሩት ትእዛዝ አንቀበልም በማለት አምጸው ከቀዩ በሁዋላ ከ70 ያላናሱት የጦር መሳሪያዎቻቸውን ሸጠው ባህር ተሻግረው ወደ አረብ አገራት ሰያቀኑ፣ ቀሪዎቹ ወደ አገሩ ከተመለሰው ጦር ጋር አብረን አንጓዝም በማለት ወደ ...
Read More »