ነሀሴ ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የኢሳት ዘጋቢዎች ያነጋገሩዋቸው የህብረተስብ ክፍሎች እንደገለጡት የአቶ መለስ ዜናዊ የተንዛዛ የለቅሶ ስርአት በህይወታቸው ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እያመጣ ነው። አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በኢግዚቢሽን ማእከል ውስጥ በሚካሄደው ባዛር ባለፈው ሳምንት በ20 ሺ ብር የንግድ ቦታ የገዛ ሰው ለኢሳት እንደተናገረው ፣ የአቶ መለስ ዜናዊን እረፍት ተከትሎ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንም ሆነ የራዲዮ ጣቢያዎች ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
አዲስ አበባ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በከፍተኛ የጸጥታ ቁጥጥር ስር ትገኛለች ተባለ::
ነሀሴ ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ዘጋቢያችን እንደገለጠው በዛሬው እለት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የፌደራል ፖሊስ አባላት በከተማዋ የተለያዩ ክፍሎች ተሰማርተው የጸጥታ ስራ እየሰሩ ነው። የጸጥታ ቁጥጥሩ እንዲጠናከር የሆነበትን ትክክለኛ ምክንያት ለማወቅ ባይቻልም በአንድ በኩል የሙስሊሙ ማህበረሰብ በነገው እለት ተቃውመ ያነሳል በሚል ፍርሀት ወይም በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የአቶ መለስ ዜናዊ ልዩ የሽኝት መርሀግብር እንዳይደናቀፍ ...
Read More »የግብጹ መሪ በሶሪያ የሚካሄደውን የሰብአዊ መብት ጥሰት አወገዙ::
ነሀሴ ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- አዲሱ የግብጽ መሪ፣ ሙሀመድ ሙርሲ በኢራን በሚካሄደው የገለልተኛ አገሮች ጉባኤ ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት የሶሪያ ተቃዋሚዎች የሚያካሂዱትን ትግል መደገፍ የሞራል ግዴታ ነው ። የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ዋሊድ ሙአለም የፕሬዚዳንት ሙርሲ ንግግር ” በሶሪያ የሚካሄደውን ደም ማፈሰስ ይበልጥ የሚያባብስ ነው” ብለዋል። 120 አባላት ባሉት በዚህ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ሙርሲ ሲናገሩ ” ...
Read More »ESAT Ethiopian News August 29, 2012
የመድረኩ ሊቀመንበር ስለ አቶ መለስ ዜናዊ ምንም አይነት ምስክርነት እንዳልሰጡ ገለጡ::
ነሀሴ ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ጋዜጠኞች የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ የሰጠሁትን የሐዘን መግለጫ ወደ ጎን ጥለው የራሳቸውን የፈጠራ ድርሰት አዘጋጅተው አስተላልፈዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)ሊቀመንበር አቶ ጥላሁን እንዳሻው ቅሬታቸውን አቅርበዋል። አቶ ጥላሁን የሀዘን መግለጫውን ባስተላለፉበት ወቅት የዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ጋዜጠኞች ስለ ጠቅላይሚኒስትሩ የስራ ሁኔታ አስተያየት ለመቀበል ጥያቄ አቅርበው ...
Read More »መኢአድ ህዝብ የሥልጣን ባለቤት የሚሆንበት ኮንፈረንስ እንዲጠራ ጠየቀ::
ነሀሴ ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የኢትዮጵያ ህዝብ በኢህአዴግ አገዛዝ እየተፈፀመበት ካለው አፈናና ረገጣ ተላቆ በሰላማዊ መንገድ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበት ሁሉን አቀፍ ኮንፈረንስ እንዲጠራ ሲል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጥያቄ አቀረበ። ፓርቲው ሰሞኑን ባቀረበው ጥሪ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ የሚገኙ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የተቋቋሙ ፓርቲዎች በሙሉ እንዲሁም ሲቪክ ማኅበራት፣ ...
Read More »የአዲስ አበባ አስተዳደር የኮንዶሚኒየም ቤቶች ባለዕድለኞችን ዝርዝር “አገሪቱ ሐዘን ላይ ናት” በሚል ለሕዝብ እንዳይሰራጭ አገደ፡፡
ነሀሴ ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የአዲስ አበባ አስተዳደር የጠ/ሚኒስትር መለስ ሞት ጋር በተያያዘ በዕጣ የለያቸውን የኮንዶሚኒየም ቤቶች ባለዕድለኞችን ዝርዝር “አዲስ ልሳን” የያዘውን ጋዜጣ “አገሪቱ ሐዘን ላይ ናት” በሚል ለሕዝብ እንዳይሰራጭ አገደ፡፡ ነሃሴ 13 ቀን 2004 ዓ.ም በሕዝብ ፊት በአዲስአበባ ማዘጋጃ ቤት ለ7 ሺ 300 የኮንዶሚኒየም ዕድለኞች ዕጣ የወጣ ሲሆን ዕድለኞች የዕጣውን ውጤት ከአዲስአበባ አስተዳደር ድረገጽ መመልከት ...
Read More »እየታየ ያለው የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሕልፈት የሐዘን አገላለጽ አቅጣጫውን የሳተ እንዳይሆን፣ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መጠየቁን ሪፖርተር ዘገበ፡፡
ነሀሴ ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወት በኋላ እየታየ ያለው የሐዘን አገላለጽ ዓላማውንና አቅጣጫውን የሳተ እንዳይሆን፣ ሕዝቡም ሆነ የመንግሥት አካላት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መጠየቁን ሪፖርተር ዘገበ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕይወታቸው ማለፉ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከተነገረ ካለፈው ነሐሴ 15 ቀን ጀምሮ በመኖሪያ ቤታቸው፣ በሁሉም ክልሎች እና ወረዳዎች ሕዝቡ ሐዘኑን እየገለጸ መሆኑን የተናገሩ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች፣ ዜጐች ...
Read More »ሼክ ሙሀመድ ሁሴን አላሙዲን በቤተመንግስት ተገኝተው ሀዘናቸውን ገለጡ::
ነሀሴ ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የኢሳት መንጮች እንደገለጡት በአቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነስርአትና የአቶ መለስን አስከሬን በቦሌ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለመቀበል አለመቻላቸው ታመዋል ከሚለው ጀምሮ ሞተዋል የሚል ዜና እንዲሰራጭ ግድ ብሎአል። ሼክ አላሙዲን ከአቡነ ጳውሎስና ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ያላቸው ልዩ ቀረቤታ የሚታወቅ ቢሆንም፣ ባለሀብቱ በጳጳሱ ቀብር ላይ ሳይገኙ፣ በአቶ መለስ የሽኝት ዝግጅት ላይ ዘግይተው ተገኝተዋል። ሼክ ...
Read More »