ሼክ ሙሀመድ ሁሴን አላሙዲን በቤተመንግስት ተገኝተው ሀዘናቸውን ገለጡ::

ነሀሴ ፳፫ (ሀያ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:- የኢሳት መንጮች እንደገለጡት በአቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነስርአትና የአቶ መለስን አስከሬን በቦሌ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለመቀበል አለመቻላቸው ታመዋል ከሚለው ጀምሮ ሞተዋል የሚል ዜና እንዲሰራጭ ግድ ብሎአል። ሼክ አላሙዲን ከአቡነ ጳውሎስና ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር ያላቸው ልዩ ቀረቤታ የሚታወቅ ቢሆንም፣ ባለሀብቱ በጳጳሱ ቀብር ላይ ሳይገኙ፣ በአቶ መለስ የሽኝት ዝግጅት ላይ ዘግይተው ተገኝተዋል።

ሼክ አላሙዲን  በአቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነስርእት ላይ ያልተገኙት ህክምናቸውን በሳውዲ አረብያ ሲከታተሉ በመቆየታቸው እና በጊዜው መድረስ ባለመቻላቸው እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ።

___________________________________________________________________________________________________________________________________________________________________________

ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked to produce accurate and balanced news and information, as well as other entertainment, sports and cultural programming created for and by Ethiopians.

ESAT is committed to the highest standards of broadcast journalism and programming and will strive to provide an outlet of expression to all segments of the diverse Ethiopian community worldwide