.የኢሳት አማርኛ ዜና

በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ።

በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢሳት ወኪል ከሥፍራው እንደዘገበው ፣ተፈናቃዮቹ ወደ ጅግጅጋ እንዲመለሱ የተደረገው ከተማው በመረጋጋቱና የአካባቢው ሰላም ወደ ቀድሞው ሁኔታ በመመለሱ ነው። በአብዲ ኢሌይ ሲመሩ የቆዩት የልዩ ኃይል አባላት በፈጸሙት ጥቃት ከአርባ በላይ ሰዎች መገደላቸውና ...

Read More »

የተጀመረው ሰላም እንዲቀጥል ካስፈለገ በስሜት መነዳት እንዲቆም አመራሩ የአሰራር ሂደቱን ማስተካከል አለበት ተባለ

የተጀመረው ሰላም እንዲቀጥል ካስፈለገ በስሜት መነዳት እንዲቆም አመራሩ የአሰራር ሂደቱን ማስተካከል አለበት ተባለ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የተለያዩ መድረኮች ሲካሄዱ በህብረተሰቡ ሚቀርቡ ጥያቄዎችን በመከታተል ምላሽ አለመሰጠቱ ፣በወጣቱ ዘንድ በስሜት የመነዳት ሁኔታ እንዲከሰት እያደረገ መሆኑን ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በተካሄደ ህዝባዊ ውይይት ላይ ተገልጿል። ህብረተሰቡን ወደ ከፍተኛ ንዴትና ስሜት ውስጥ የሚያስገባው የአመራሩ ቸልተኝነት እንደሆነ የሚናገሩት አስተያዬት ...

Read More »

ከሆሊስቲክ ፈተና ጋር በተያያዘ አድማ ያደረጉ ተማሪዎች ታገዱ

ከሆሊስቲክ ፈተና ጋር በተያያዘ አድማ ያደረጉ ተማሪዎች ታገዱ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ ከሆሊስቲክ ወይም ከማጠቃለያ ፈተና ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የጀመሩትን አድማ ተከትሎ ሰኔ 7 ቀን 2010ዓ.ም ከግቢ መባረራቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ሰሞኑን ከታማኝ ምንጮች የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ባለፈው ዓመት ሶስተኛ ዓመት የነበሩ የቴክኖሎጂ ፋኩልቲ ተማሪዎች በዚህ ዓመት ትምህርት እንዳይከታተሉ የእግድ ውሳኔ እንደተላለፈባቸው ...

Read More »

በቀጣዩ የህወኃት ጉባኤ፣ ለውጡን የማይደግፈው ቡድን ስልጣን ላይ ከወጣ በሀገሪቱ ሰላም አይኖርም” ሲሉ ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይ አስጠነቀቁ ።

በቀጣዩ የህወኃት ጉባኤ፣ ለውጡን የማይደግፈው ቡድን ስልጣን ላይ ከወጣ በሀገሪቱ ሰላም አይኖርም” ሲሉ ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይ አስጠነቀቁ ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) የቀድሞው ኢታማዦር ሹም በወቅቱ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣በክልሉ በትግራይ ወጣቶችና ምሁራን ዘንድ ከመቼውም ጊዜ በላይ የለውጥ ጥያቄዎች እየተሰሙ መምጣታቸውን በመጠቆም፣ ይሑንና ሕዝቡ የለውጡ አጋር እንዳይሆን በህወኃት አመራሮች ተጠፍንጎ ...

Read More »

በኦሮሞ ነጻነት ግንባር-ኦነግ ስም የሚደረጉ ህገ ወጥ ድርጊቶች ድርጅቱን እንደማይወክል የኦነግ ቃል አቀባይ ገለጹ።

በኦሮሞ ነጻነት ግንባር-ኦነግ ስም የሚደረጉ ህገ ወጥ ድርጊቶች ድርጅቱን እንደማይወክል የኦነግ ቃል አቀባይ ገለጹ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) ቃል አቀባዩ አቶ ቶሌራ አደባ ኦነግ ሰላም ለማወክ እንደማይንቀሳቀስ በመጥቀስ፤ በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች የሚታዩ ህገወጥ ድርጊቶች ግንባሩን እንደማይወክሉ አረጋግጠዋል። “ኦነግ የኦሮሞን ህዝብ ሰላም እና ደህንነት ለማደፍረስ ሳይሆን ህዝቡን ከስጋት እና ሮሮ በማውጣት” ነው የሚሠራው ያሉት ቃል አቀባዩ፤ ...

Read More »

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርቅ ዙሪያ የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ሚና ጉልህ ድርሻ እንደነበረው የንቅናቄው ዋና ጸሀፊ ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ።

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርቅ ዙሪያ የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ሚና ጉልህ ድርሻ እንደነበረው የንቅናቄው ዋና ጸሀፊ ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) አቶ አንዳርጋቸው ይህን የገለሱት በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ታላቅ ስብሰባ ላይ የኤርትራ መንግስት የነጻነት ትግሉን በማገዝ በኩል ላደረገው ድጋፍና ውለታ ምስጋና ባቀረቡበት ጊዜ ነው። አንዳንድ ወገኖች ኤርትራና ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በኋላ ወደ ...

Read More »

የጋምቤላ ወጣቶች ወይም በእነሱ አባባል ዳልዲሞች ከዶክተር አብይ አሕመድ ጋር መነጋገር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ።

የጋምቤላ ወጣቶች ወይም በእነሱ አባባል ዳልዲሞች ከዶክተር አብይ አሕመድ ጋር መነጋገር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) ወጣቶቹ ዛሬ በተለይ ለኢሳት እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት ክልሉል እያስተዳደረ ያለው አካል ላይ ላዩን የለውጡ ደጋፊ በመምሰል፤ ከአዲሱ የዶክተር አብይ አስተዳደር ጋር መደመራቸውን በይፋ የሚገልጹ ወጣቶችን ማሰር ጀምሯል። ወጣቶቹ ወይም ዳልዲሞቹ ሰሞኑን በጋምቤላ ተሳብሰበው ባወጡት መግለጫ፤ በሕወሓት ...

Read More »

በህገወጥ መንገድ የገቡ ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦችና መሰል ጥይቶች ተያዙ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 11 / 2010) በህገወጥ መንገድ የገቡ ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦችና መሰል ጥይቶች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። መነሻው ካልተገለጸ አካባቢ በነዳጅ ቦቲ ተሽከርካሪ ተጭነው በአዲስ አበባ የተያዙት አንድ ሺህ ሃምሳ አንድ ሽጉጦችና አራት ሺህ ሰላሳ ጥይቶች መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ታውቋል። በሌላ በኩል በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ የውጭ ሀገር ገንዞቦችን መያዙን መንግስት ...

Read More »

ኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 11/2010)የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ። በፕሬዝዳንቱ የሚመራው የልኡካን ቡድን ወደ አማራ ክልል እንደሚመጣ የአማራ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ናቸው። በአስመራ ቆይታ ያደረገው የአማራ ክልል የልኡካን ቡድን ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ አመራሮች ጋር መወያቱ ታውቋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል የሚያደርጉት ጉብኝት መቼና በምን ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር እንደሚሆን ግን በዝርዝር አልተገለጸም። በሌላ ...

Read More »

የተሰሩ ሥራዎችን እየደመሰሱ ለውጥ አመጣለሁ ማለት አይቻልም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 11 / 2010) በ27 አመታት የተሰሩ ሥራዎችን እየደመሰሱ ለውጥ አመጣለሁ ማለት አይቻልም ሲሉ የሕወሃት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። ሕገ መንግስቱ ይከበር ማለትም ለውጡን ማደናቀፍ ሊሆን አይችልም ሲሉም  አክለዋል። በቅርቡ በመቀሌ የተካሄደው ሰልፍ የትግራይ ሕዝብ አንድነት የታየበት መሆኑን የገለጹት ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል  ይህ አንድነት ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከአረናም ጋር ጭምር አንድነት የተንጸባረቀበት  እንደሆነም አመልክተዋል። ሰልፉ ሕገመንግስቱ እንዲከበር ለመጠየቅ እንዲሁም ...

Read More »