.የኢሳት አማርኛ ዜና

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው ከሚጓዙት ሰዎች መካከል 2 ህጻናት ታፍነው ሞቱ

መጋቢት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-በዛሬው እለት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ  ክልል በሀይል ተፈናቅለው ወደ ክልላቸው በመጓዝ ላይ ከነበሩት የአማራ ተወላጆች መካከል ሁለት ህጻናት ታፍነው መሞታቸውን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ የአካባቢው ነዋሪ  ለኢሳት ገልጸዋል። እያንዳንዳቸው ከ70 እስከ 80 የሚደርሱ የአማራ ተወላጆችን የጫኑ 6 አይሱዙ መኪኖች ወደ አማራ ክልል የተጓዙ ሲሆን፣ ሁለቱ ህጻናት በመንገድ ላይ የሞቱት አየር አጥሯቸው ነው። እናታቸው ልጆቿን ...

Read More »

ጋዜጠኛ እስክንድርና አቶ አንዱለአም ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ

መጋቢት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-ቃሊቲ ማረሚያ ቤት፤ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋንና አቶ አንዱአለም አራጌን ፍርድ ቤት ሳያቀርብ ቀርቷል። የፍርድ ቤቱ ፖሊስ ለእስር ቤቱ ሀላፊዎች ደብዳቤ ማድረሷን ገልጻለች። የፌደራል ጠ/ፍርድ ቤት በ አቶ አንዱ አለም አራጌ የክስ መዝገብ በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት በሽብርተኝነት ወንጀል የተፈረደባቸውን የ አንድነት ፓርቲ ም/ል ሊ/መንበር እና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አንዱአለም አራጌ ፣ ...

Read More »

አቶ አዲሱ ለገሰ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን በሀሜተኝነት ነቀፉ፤ አስጠነቀቁም

መጋቢት ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:- “ስለዴሞክራሲያዊ ድርጅትም ስናወራ በአስተሳሰብም በተግባርም ወደ አንድ መምጣት መቻል አለብን። አሁን ባለው አቀራረብ ከሄድን ግን መቀራረቡ አይደለም የሚጨምረው”ሲሉ አቶ አዲሱ ለገሰ  የ ኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን አስጠነቀቁ። የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራር የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ አባል ድርጅቶቹን ያስጠነቀቁት “መተካካቱ በብአዴን ውስጥ በተቀመጠው እቅድ አልተተገበረም” በማለት  እርሳቸውና ድርጅታቸው በሌሎቹ ድርጅቶች አመራሮች በመታማታቸው ...

Read More »

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ የተፈናቀሉ 60 የአማራ ተወላጆችን ይዞ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ መኪና ተገልብጦ 59 ሰዎች ሞቱ

መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-ከአካባቢው ተፈናቃይ አርሶ አደሮች ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አደጋው የተፈጠረው፣ ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረው መኪና ትክሻ በምትባል ቀበሌ ውስጥ ጀዴሳ በሚባል ወንዝ ውስጥ ገብቶ ነው። ከትናንት ወዲያ በተፈጠረው አሰቃቂ አደጋ ለሞቱት ሰዎች የደረሰላቸው ሰው አለመኖሩን ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይገልጽ የፈለጉ ተፈናቃይ አርሶደሮች ተናግረዋል። ከሞቱት መካከል ህጻናትና ሴቶችም ይገኙበታል። በአደጋው ዙሪያ የክልሉን ባለስልጣናት ለማነጋገር ...

Read More »

ኢህአዴግ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-በባህርዳር የተካሄደው 9ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ድርጅቱን በሚቀጥሉት 5 አመታት እንዲመሩ መርጧቸዋል። የብአዴኑ ሊቀመንበርና የትምህርት ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። ኢህአዴግ በዚህ ጉባኤ የአመራር ችግር እንደገጠመው በተለይም አመራሩና አባላቱ ተነሳሽነታቸው መቀነሱን ይፋ አድርጓል። ትግሉን ወደፊት ለማስቀጠለም አባላቱና አመራሩ የተከፈለውን መስዋትነት ልብ ሊሉት እንደሚገባ መክሯል። በአገሪቱ ውስጥ የመልካም ...

Read More »

የእስልምና ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ የነበሩት ግለሰብ ብአዴን ኮትኩቶ ያሳደጋቸው ሰው መሆናቸው ታወቀ

መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-በቅርቡ ከተካሄደው ምርጫ በፊት የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ የነበሩት ሀጂ መሁመድ ሲራጅ ሙሀመድ ኑር አባታቸው ዋግ ውስጥ ነባር የብአዴን ታጋይ የነበሩ ሲሆን፣ የአቶ ተፈራ ዋልዋ እና የአቶ አዲሱ ለገሰ የቅርብ ሰው እንደነበሩ ከብአዴን ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ግለሰቡ በአወልያ የተጀመረው ተቃውሞ እንዲኮላሽ ከመንግስት ከፍተኛ ተልእኮ በመያዝ ሲንቀሳቀሱ የነበሩና አሁንም የኢትዮጵያ ...

Read More »

ፍርድ ቤት ለእነ ጋዜጠኛ ተመስገን ተጨማሪ ቀነ ቀጠሮ ሰጠ

መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 16ኛ ችሎት ዛሬ ከቀኑ 4 ሰአት ላይ በቀድሞው የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ እና አሁን የ ልእልና ጋዜጣ ዋና ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ክስ ላይ ተሰይሞ መዋሉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የቀረቡት 4 ክሶች ቀደም ሲል ፍትህ ጋዜጣ ላይ በጻፋቸው ጽሁፎች እና በአስተናገዳቸው የአምደኞች ...

Read More »

የአንድነት ፓርቲ የምእራብ አርማጭሆ አደራጅ ታሰሩ

መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ጎንደር የምእራብ አርማጭሆ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ አንጋው ተገኘ ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ ጎንደር በመሄድ ላይ እያሉ ታች አርማ ጭሆ ወረዳ ሳንጃ ከተማ ላይ ተይዘው መታሰራቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና አመልክቷል። ግለሰቡ የተያዙት ከ4 ቀናት በፊት ሲሆን፣ በአሁኑ ሰአት ፍርድ ቤት ሳይቀረቡ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታውቋል። አቶ አንጋው ተገኝ የአስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ...

Read More »

ባሻ ጥጋቡ ተገኝ አረፉ

መጋቢት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-የሱዳንና የኢትዮጵያ ድንበር በተካለለበት ወቅት መሬታቸውን ለሱዳን እንዲያስረክቡ ሲጠየቁ አሻፈረኝ ብለው የቆዩት የምእራብ አርማጭሆ ወረዳ ባለሀብት ባሻ ጥጋቡ ተገኝ መጋቢት 10፣ 2005 ዓም አርፈዋል። የባለሀብቱ የቀብር ስነስርአት በላይ አርማጭሆ ካን ተንታ ቀበሌ መጋቢት 13 ቀን 2005 ተፈጽሟል። የአካባቢው ባለሀብቶች መሬታቸውን ለሱዳን መንግስት ሲያስረክቡ ፣ ባሻ ጥጋቡ ግን ” የአገሬን መሬት አሳልፌ አለሰጥም” ...

Read More »

የኢትዮጵያ መንግስት እስክንድር ነጋ የታሰረው በአሸባሪነቱ እንጅ በጋዜጠኝነቱ አይደለም ሲል ለአውሮፓ ህብረት መልስ ሰጠ

መጋቢት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም  ኢሳት ዜና:-የኢህአዴግ አገዛዝ በእስር ላይ የሚገኘውን እውቁን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በተመለከተ  ከአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባላት ለቀረበት ጥያቄ በጽሁፍ በሰጠው መልስ ” እስክንድር ነጋ የጋዜጠኛነት ስራውን በመስራቱ ሳይሆን አሸባሪ ድርጅቶችን ሲረዳ በመገኘቱ ነው” የተፈረደበት ብሎአል። እስክንድር ነጋ በህቡእ ከሚንቀሳቀሰው ግንቦት7 ከተባለው ድርጅት ጋር ግንኙነት እንደነበረው፣  ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እየሰረጉ ለሚገቡ አሸባሪዎች ስልጠና ይሰጥ እንደነበርና ...

Read More »