(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 10/2010)ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በአባይ ጉዳይ ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተነገረ። በሶስቱ ሃገራት መካከል ጊዜያዊ ስምምነት በመደረሱም በመካከላቸው የነበረው ውጥረት ረግቧል ተብሏል። በጋራ ሚንስትሮቻቸው አማካኝነት ስምምነት ላይ የደረሱት ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የግድቡን ውሃ አሞላል በተመለከተ ጉዳዩን የሚከታተል የሳይንቲስቶች ቡድን ጥናት እንዲያደርግ ነው ። ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በአባይ ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ በርካታ ውይይቶች ሲያደርጉ የነበረ ቢሆንም ስምምነት ለይ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የመንግስት ሹማምንት የውጭ ጉዞ ሒሳባቸውን አያወራርዱም ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 10/2010) የመንግስት ሹማምንት ለስራና ለህክምና ወደ ውጭ በሄዱበት ሀገር የተጠቀሙበትን ገንዘብ እንደማያወራርዱ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ገንዘቡ ስለማይወራረድም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የኦዲት ጉድለት እንዳለበት አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ ችግሩ ስላሳሰባቸው ጉዳዩን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል ተብሏል። የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ያልተወራረዱ እና መከፈል ያለባቸው ሒሳቦች እንዳሉ ቢያሳውቅም መጠኑ ግን ...
Read More »በኢሕአዴግ የተዋቀሩት ግብረ ሃይሎች ፈረሱ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 10/2010) በሃገሪቱ መንግስታዊ መዋቅር ውስጥ በመግባት ስራዎችን እንዲመሩ እና እንዲያስተባብሩ በኢሕአዴግ የተዋቀሩት 12 ግብረ ሃይሎች እንዲፈርሱ መወሰኑ ተገለጸ። እነዚህ ግብረሃይሎች በአቶ በረከት ስምኦን፣አቶ አባዱላ ገመዳ እና በሕወሃት ሰዎች የሚመሩ እንደነበሩም ታውቋል። በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የኢሐዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በታህሳስ ወር 2010 በወሰነው መሰረት ተዋቀረ የተባለው ኮሚቴ የካቢኔ ድልድልን ጨምሮ ፣በመንግስት ስራ ውስጥ በግልጽ ጣልቃ የሚገባ እና ...
Read More »በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚያዚያ አጋማሽ ጀምሮ ባሉት ቀናት ከ5 በላይ የአማራ ተወላጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚያዚያ አጋማሽ ጀምሮ ባሉት ቀናት ከ5 በላይ የአማራ ተወላጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ (ኢሳት ዜና ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ/ም) ለአመታት በክልሉ በኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱን የሚገልጹት የአማራ ተወላጆች፣ ባለፉት 2 ሳምንታት ብቻ ከ5 ያላነሱ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል ብለዋል። ደባጢ ወረዳ ውስጥ የ14 አመት ታዳጊ የሆነው አበጠር ወርቁ እጅግ አሰቃቂ ...
Read More »በሃና ማርያም በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች እየፈረሱ ነው
በሃና ማርያም በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች እየፈረሱ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ/ም) ባለፈው ሳምንት የተጀመረው የቤት ማፍረስ ዘመቻን ተከትሎ እስካሁን ከ20 ሺ በላይ ቤቶች መፍረሳቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ያለ መጠለያ የቀሩ ሲሆን፣ ድርጊቱን ለመቃወም ሙከራ ያደረጉ ነዋሪዎች ወደ እስር ቤት ተወስደዋል። ብዙዎቹ መደብደባቸውንና እስካሁን 2 ሰዎች መገደላቸውንና ነዋሪዎች ተናግረዋል። አንደኛዋ ቤቷ ሲፈርስ እቃዋን ለማውጣት ስትገባ ቤቱን ...
Read More »የሐረሪ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ገቢሳ ተስፋዬ ከስልጣን ተነሱ
የሐረሪ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ገቢሳ ተስፋዬ ከስልጣን ተነሱ (ኢሳት ዜና ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ/ም) በሃረሪ ክልል የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆችን ጥያቄዎች በአግባቡ አልመለሱም ሃላፊነታቸውንም በአግባቡ አልተወጡም በሚል ሲተቹ የቆዩት አቶ ገቢሳ ተስፋዬ ከስልጣናቸው ተነስተው ወደ ጨፌ ኦሮምያ ተዛውረዋል። በእርሳቸው ቦታ አቶ በቀለ ተመስገን የሐረሪ ክልል ኦህዴድ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊ ተመድበዋል። በሃረሪ ክልል የሚኖሩ ...
Read More »“ባለስልጣናቱ ወረው ለመብላት የተዘጋጁ ናቸው” ሲሉ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች ተናገሩ
“ባለስልጣናቱ ወረው ለመብላት የተዘጋጁ ናቸው” ሲሉ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች ተናገሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ/ም) በተለያዩ ከተሞች በሃላፊነት ቦታ የተቀመጡ የገዥው መንግስት አመራሮች የድሃውን ህብረተሰብ ችግር ከመፍታት ይልቅ ለራሳቸው ጥቅም የቆሙ በመሆናቸው ፣ሰርተው ሃገሪቱን ከመለወጥ ይልቅ የራሳቸውን ጥቅም ማሳደዳቸውን መቀጠላቸው እንዳማረራቸው በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ አሁን በአመራር ላይ ያለው ትውልድ በአመራር ...
Read More »ጀርመን ከ30 ሺ በላይ ናይጄሪያውያንን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ ነው
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010) ጀርመን ከ30 ሺ በላይ ናይጄሪያውያንን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ መዘጋጀቷን አስታወቀች። በህገ ወጥ መንገድ ሲኖሩ ነበሩ የተባሉትን ናይጄሪያውያኑን ስደተኞች ወደ ሃገራቸው ለመመለስ በቂ ዝግጅት መደረጉን የጀርመን መንግስት አስታውቋል። የናይጄሪያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጂዮፌሪ ኦኒዮማ የጀርመን መንግስት ይህንን የሚገልጽ ደብዳቤ መላኩንና ስራውንም ከናይጄሪያ ኤምበሲ ጋር በጋራ እንደሚሰራ አስታውቆናል ብለዋል። የጀርመን መንግስት ይህንን ይበል እንጂ ህገወጥ ናቸው የተባሉትን 30ሺ ናይጄሪያውያንን ...
Read More »በአዲስ አበባ የወተት እጥረት አሳሳቢ ሆነ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010) በአዲስ አበባ የወተት እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ። መስተዳድሩ እጦቱ የተከሰተው የከብቶች መኖ አቅርቦት ካለመኖሩ ጋር በተያያዘ መሆኑን አስታውቋል። በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የወተት አቅርቦት እጥረት መከሰቱን ነው የመዲናይቱ አዲስ አበባ ነዋሪዎች የተናገሩት። እጥረቱን ተከትሎም በወተት ዋጋ ላይ እስከ ሃምሳ በመቶ ጭማሪ መከሰቱን ነው የኢሳት ወኪሎች ያነጋገሯቸው የከተማዋ ነዋሪዎች የገለጹት። የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ ሃላፊ ...
Read More »የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ግድያ የመገናኛ ብዙሃንን ቀልብ መሳቡ ተገለጸ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2010)ትላንት የተገደሉት የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ የዲፒ ከማራ ግድያ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት መሳቡ ታወቀ። ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆኑት የሚስተር አሊኮ ዳንጎቴ ንብረት የሆነው ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ከሁለት ኢትዮጵያውያን ጋር የተገደሉት ትላንት ከቀትር በኋላ ምዕራብ ሸዋ ኢንጪኒ ላይ ነው። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2015 ስራ የጀመረው የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ ሕንዳዊው ዲፒ ካማራ ...
Read More »