.የኢሳት አማርኛ ዜና

ኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተያዘው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙ ፎርቹን ዘገበ።

ኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተያዘው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙ ፎርቹን ዘገበ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሳምንት አስመራን መጎብኘታቸው ይታወቃል። በዚሁ የአስመራ ጉብኝት እጅግ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ዶክተር አብይ ከኤርትራው አቻቸው ከፕረኤዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጉብኝት፣ ...

Read More »

በምዕራብ ጉጂ ኦሮሚያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) በምዕራብ ጉጂ ኦሮሚያ ለተፈናቀሉ 1 ሚሊየን ለሚጠጉ ሰዎች የ118 ሚሊየን ዶላር እርዳታ መንግስት ጠየቀ። የኢትዮጵያ መንግስት አለምአቀፍ እርዳታውን የጠየቀው በአካባቢው ለተፈናቀሉ ሰዎች የምግብ፣የመጠጥና ለልዩ ልዩ እርዳታ የገንዘብ እጥረት ስለገጠመው መሆኑ ተነግሯል። የአደጋና ዝግጁነት ኮሚሽን በጌዲዮ ለተፈናቀሉ ሰዎች እስካሁን 7 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ ብቻ እንዳለው አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ከማንነት ጋር በተያያዘ ከ1 ሚሊየን የሚበልጡ ...

Read More »

ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሃምሌ 5/2010)የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው እና ለመሃመድ አህመድ ቆጴ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥም ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መረጃ ሰጥቷል፡፡ ሃሮማያ ዪኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ከ 7900 በላይ ተማሪዎች ሐምሌ 07/2010 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ ታዉቋል፡፡ በዕለቱም ለርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው እና ...

Read More »

በጎንደር ጀግኖች ሲታሰቡ ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) በሐምሌ አምስት የተሰዉ ጀግኖችን በማሰብ በጎንደር ከተማ የሻማ ማብራትና የውይይት  ፕሮግራም ተካሄደ። ሐምሌ አምስት 2008 ዓመተምህረት የህወሃት ታጣቂዎች የወልቃይ የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል ኮለኔል ደመቀ ዘውዴን ለማፈን ያደረጉት ሙከራ የተቀለበሰበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሺዎች የሚቆጠሩ የጎንደር ነዋሪዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት መካሄዱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በእለቱም ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ጨምሮ በትግሉ መስዋዕትነት የከፈሉ ግለሰቦች ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። የወልቃይት ...

Read More »

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል ታሰሩ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል በአብዲ ዒሌ ታጣቂዎች መታሰራቸው ተገለጸ። የምክር ቤት አባሉ አቶ አብዲ አብዱላሂ ሁሴን የታሰሩት የክልሉ ምክር ቤት እየሄደበት ያለው አካሄድን በተመለከተ ማብራሪያ የሚጠይቅ ደብዳቤ ከጻፉ በኋላ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይቅር እንባባል የሚል መግለጫ ትላንት የሰጡት የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ዛሬ የምክር ቤት አባሉን ማሰራቸው አነጋጋሪ ሆኗል። አቶ አብዲ ዒሌ የቀድሞውን ደህንነት ሃላፊ ...

Read More »

ኦነግ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አወጀ። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና በኦነግ ሊቀመንበር በአቶ ዳውድ ኢብሳ መካከል የተደረገው ንግግር ለርምጃው ምክንያት እንደሆነም ተመልክቷል። ኦነግ ለግንባሩ ሰራዊት ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርግም መመሪያ አስተላልፏል። “የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት በኦሮሞ ነጻነት ግንባር የታወጀ ጊዜያዊ የተኩስ ማቆም መግለጫ” በሚል ርዕስ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ባወጣው መግለጫ፣ ለረዥም ዓመታት ችግሩ በሰላም እንዲፈታ ሲያደርግ ...

Read More »

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ወደ ኢትዮጵያ ሊሄዱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 5/2010) የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በመጭው እሁድ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተነገረ። የፕሬዝዳንት ኢሳያስ የኢትዮጵያ ጉብኝት በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በ1990 ጦርነት ከተካሄደ ወዲህ የሚያደርጉት የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ይሆናል። አቶ ኢሳያስ በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀ መድረክ ለተሰብሳቢዎች ንግግር እንደሚያደርጉ ከሰጠው ፕሮግራም ለመረዳት ተችሏል። ለፕሬዝዳንቱ በደማቅ አቀባበል ለማድረግም የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑ ታውቋል።  

Read More »

የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ

የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢትዮ-ሶማሊ ክልል መሪ የሆኑትን የአቶ አብዲ ሙሃመድ ኡመርን አገዛዝ የሚቃወሙ፣ በክልላቸው ዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲመጣ የሚታገሉ ከ300 ያላነሱ የአካባቢው ተወላጆች የአገር ሽማግሌዎሎች፣ ከውጭ አገር የመጡ ኢትዮጵያውያንና ምሁራን በሂደት ስለሚወስዷቸው እርምጃዎች የሚመክሩበት ስብሰባ አቶ አብዲ አሌ በላካቸው ሰዎች እንዲጨናገፍ ተደርጓል። ጠዋት ላይ በአዲስ አበባ ፍሬንድ ...

Read More »

በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ በሚል ስም የጦርነት አዋጅ እያወጀ ያለው አካል ፣ እያደረገ ያለው ነገር እንዲያስብበት እና ወደትክክለኛው መንገድ እንዲመለስ ኦቦ ለማ መገርሳ አስጠነቀቁ።

በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ በሚል ስም የጦርነት አዋጅ እያወጀ ያለው አካል ፣ እያደረገ ያለው ነገር እንዲያስብበት እና ወደትክክለኛው መንገድ እንዲመለስ ኦቦ ለማ መገርሳ አስጠነቀቁ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሳ የጦርነት አዋጅ ያወጀውን ቡድን ያስጠነቀቁት፣ ትናንት በኦሮሚያ ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ነው። “ከዚህ በፊት ቀጥታ ሲዋጉን የነበሩ አካላት ...

Read More »

511 የሚሆኑ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እስካሁን መፍትሄ አላገኙም ፡፡

511 የሚሆኑ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እስካሁን መፍትሄ አላገኙም ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) ተፈናቃዮቹ የአማራ ብሄራዊ ክልል ምክር ቤት ስብሰባን ምክንያት በማድረግ ወደ ስብሰባ ቦታው በመሄድ ችግራቸው እንዲታይላቸው የጠየቁ ሲሆን፣ የክልሉ አመራሮች ለአጭር ጊዜ አግኝተው አነጋግረዋቸዋል። ባለስልጣናቱ እስከ መጪው ቅዳሜ ስብሰባ ላይ መሆናቸውንና እሁድ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተፈናቃዮችን እንደሚያናግሩዋቸው ...

Read More »