ሚያዚያ ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኦስካር ተሸላሚው ኬቪን ማክዶናልድ የተሰራው ፊልም የቦብ ማርሊን ህይወት ከሚገልጹት ፊልሞች ሁሉ የተሻለ ነው ተብሎአል። ፊልሙ ቦብ ማርሊንን ብሄራዊ ጀግና ለማድረግ ለተጀመረው እንቅስቃሴ እገዛ እንደሚያደርግ ታውቋል። በኪንግስተን ፓርክ በተደረገው የመክፈቻ ዝግጅት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ጃማይካዊያን ተሳትፈዋል። በዝግጀቱ እለት ለመንግስቱ ባለስልጣናት መረማመጃ ተብሎ የተነጠፈው ቀይ ቢጫ እና አረንጓዴ ባንዲራ ፣ በተመልካቹ ተቃውሞ እንዲነሳ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ሙስሊሞች ዛሬ በአወልያ መስጊድ ተገኝተው ተቃውሞአቸውን አሰሙ
ሚያዚያ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ዛሬ በአወልያ መስጊድ ተገኝተው ተቃውሞአቸውን አሰሙ:: በዛሬው የጁመዓ ጸሎት እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው ሙስሊም ተገኝቶ በተለይ አቶ መለስ በቅርቡ ያደረጉትን ንግግር መቃወሙን የደረሰን ዜና ያመለክታል። ወጣቱ፣ ጎልማሳው አዛውንቱ የአቶ መለስ ንግግር ክርስቲያኑን ከሙስሊሙ ለማጋጨት ሆን ተብሎ የቀ ረበ መሆኑን በመረዳት በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን ሲገልጽ ተሰምቷል። ከአራት ቀን ...
Read More »ሰሜን ሱዳን ደቡብ ሱዳንን የምትወጋ ከሆነ ዩጋንዳ ጣልቃ እንደምትገባ አስጠነቀቀች
ሚያዚያ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የዩጋንዳ ጦር አዛዥ የሆኑት አሮንዳ ኒያክሪማ እንዳሉት ሰሜን ሱዳን ደቡብ ሱዳንን ለመውረር ከከጀለች አገራቸው ዝም ብላ አትመለከትም። የጦር አዛዡ የአልበሽር መንግስት የሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ ሰራዊትን ይደግፋል የሚል ክስም አቅረበዋል። የኡጋንዳን መንግስት እየተፋለመ የሚገኘው የሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ ፣ ቀደም ብሎ ከመሸገበት የማእከላዊ አፍሪካ ወጥቶ በሰሜን ሱዳን ድንበር አካባቢ ሰፍሮ እንደሚገኝ ባለስልጣኑ ተናግረዋል። የመለስ ...
Read More »ዲያስፖራው ለአባይ ግድብ ግንባታ ያሳየው ተነሳሽነት መንግስትን ማሳዘኑ ታወቀ
ሚያዚያ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰሞኑን ይፋ ባወጣው መረጃ መሰረት በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአባይ ግድብ ግንባታ ያሳዩት ተነሳሽነት ዝቀተኛ መሆን፣ መንግስትን በእጅጉ ያበሳጨ ጉዳይ ሆኗል በማለት ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ መልእክቱን አስተላልፎአል። መንግስት ለግንባታው የሚውለውን አብዛኛውን የውጭ ምንዛሬ ከዲያስፖራው ለመሰብሰብ አቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ ዲያስፖራው እስከ ዛሬ ያዋጣው ገንዘብ ከ7 ሚሊዮን ዶላር በታች መሆን መንግስት ...
Read More »አልሸባብ በኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ ጉዳት አደረስኩ አለ
ሚያዚያ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አቶ መለስ ዜናዊ ከቀናት በፊት አልሸባብ መዳከሙን በገለጡበት ማግስት ነው ታጣቂው ሀይል ጥቃት መፈጸሙን ያስታወቀው። ኦል አፍሪካ ዶት ኮም እንደዘገበው ጥቃቱ የተፈጸመው ዋብሆ እና ዳክ በሚባሉ ቦታዎች ሲሆን፣ በጥቃቱም ሶስት የኢትዮጵያ ወታደሮች ተገድለዋል ብሎአል። የኢትዮጵያ መንግስት ግን ጥቃቱ ስለመፈጸሙ የሰጠውም ማረጋጋጫ የለም። አቶ መለስ ወደ ሶማሊያ የላኩትን ጦር ወደ አገሩ የሚመልሱት ...
Read More »የፍትህና የነጋድራስ ጋዜጣ አዘጋጆች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፍትህና የነጋድራስ ጋዜጣ አዘጋጆች ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ በፍትህ ጋዜጣ ላይ ተጨማሪ አቤቱታ ቀርቧል:: በእነአንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የፍርድ ቤት ዘገባን አዛብተው አቅርበዋል በማለት የፌዴራል ዐቃቤ ህግ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት አቤቱታ ባቀረበባቸው መሠረት መልስ እንዲሰጡ ፍርድ ቤት የተጠሩት የፍትህና የነጋድራስ ጋዜጦች ዋና አዘጋጆች በጽሑፍ ምላሽ ሰጡ፡፡ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል ...
Read More »የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገውን በረራ አቋራጠ
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገውን በረራ አቋራጠ የደቡብ ሱዳን መንግስት ተቃውሞውን ቀጥሎአል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ኦፊሴላዊ የጉዞ ማመላለሻ መሆኑ በተነገረ በወራት ውስጥ፣ ወደ አገሪቱ ዋና ከተማ ጁባ እና ወደ ማላካ የሚደረገው በረራ እንዲቋረጥ ተደርጓል። ጁባ ከሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመደወል ለማረጋጋጥ እንደተቻለው ሰራተኞቹ ወደ ጁባና ሌላዋ የደቡብ ...
Read More »አይ ኤም ኤፍ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት አሀዝ ከግማሽ በላይ አወረደው
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአለም የገንዘብ ተቋም በመህጻረ ቃሉ አይኤም ኤፍ ኢትዮጵያ በያዝነው አመት 5 በመቶ እድገት እንደምታስመዘገብ ሲገልጽ፣ በርካታ የአፍሪካ አገሮች ከኢትዮጵያ የተሻለ እድገት እንደሚያስመዘግቡ ገልጧል። ምንም እንኳ አቶ መለስ በፓርላማ ንግግር ታሪካቸው ተገኝተው ለመጀመሪያ ጊዜ የዚህን አመት የኢትዮጵያ እድገት ሳይናገሩ ቢወጡም፣ የመንግስቱ መገናኛ ብዙሀን ግን አሁንም ኢትዮጵያ 11 በመቶ እድገት በማስመዝገብ፣ በአፍሪካ ፈጣን እድገት ...
Read More »የአሶሳ ሚሊኒየም ፓርክ በእሳት ቃጠሎ ወደመ
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘው የአሶሳ ሚሊኒየም ፓርክ ሰሞኑን በደረሰበት የ እሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ። መንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የአሶሳን ፖሊስ ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የአሶሳን ሚሊኒየም ፓርክ ሙሉ ለሙሉ ላወደመው ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ አንድ አርሶ አደር በቁጥጥር ሥር ውሏል። መንግስት ፤የእሳት ቃጠሎው የተነሳው በፓርኩ አቅራቢያ የሚገኘው ይኸው አርሶአደር የእርሻ ማሳውን ለማፅዳት የለኮሰው እሳት ...
Read More »ፕሮፌሰር ዚግፍሪድ ፓውዘባንግ አረፉ
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ወዳጅ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ጀርመናዊው የማህበራዊ ሳይንስ ምሁር ፕሮፌሰር ዚግፍሪድ ፓውዘንቫንግ ከዚህ ዓለም መለየታቸውን የዘገበው ዶቼ ቨሌ ነው። ፕሮፌሰር ዚግፍሪድ ፓውዘንቫንግ ከ40 አመታት በላይ በኢትዮጵያ በተለይም በሰብዓዊ መብት እና ዲሞክራሲ በማስፈኑ ሂደት ላይ በማስተማር እና ስልጠና በመስጠት እንደሚታወቁ ገልጧል። ዚግፍሪድ ፓውዘንቫንግ ሶስት ጊዜ የኢትዮጵያ የምርጫ ታዛቢ የነበሩ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ መንግስት ...
Read More »