ነሀሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝን በሽብርተኝነት ለመክሰስ የወሰነው የኢህአዴግ መንግስት፤ አንዲት ጋዜጠኛን በምሽት በደህንነቶች በማስጠለፍ በተመስገን ላይ በሀሰት እንድትመሰክር ትዕዛዝ እና ማስፈራሪያ መስጠቱን የማዕከላዊ ምንጮቻችን አጋለጡ። ምንጮቻችን እንዳሉት፤ በአንድ ሳምንታዊ የአማርኛ ጋዜጣ የምትሠራ ጋዜጠኛ ባለፈው ሐሙስ ምሽት ከቢሮዋ ወጥታ በኮንትራት ታክሲ ወደ ቤቷ በምታመራበት ወቅት የደህንነት ሀይሎች ታክሲዋን አግተው በመጥለፍ ወደ ማዕከላዊ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
አቶ ጁነዲን ከሥልጣናቸው ተነስተው በህግ እንዲጠየቁ እነ ሚሚ ስብሀቱ ጠየቁ
ነሀሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ከሃላፊነታቸው ተነስተው በህግ እንዲጠየቁ እነሚሚ ስብሀቱ መንግስትን አሣሰቡ። “ዛሚ ኤፍ.ኤም “ ተብሎ በሚጠራው የነሚሚ ስብሀቱ ራዲዮ ጣቢያ በየሳምንቱ አርብ በሚተላለፈው የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ የተሰኘ ፕሮግራም ላይ መደበኛ ተወያይ የሆኑት የኢቲቪዎቹ መሰረት አታላይ እና ሳሙኤል ፍቅሬ፣ የኢትዮጵያ ፈርስት ድረ-ገጽ አዘጋጅ ቤን ፣የቀድሞ የኢነጋማ ጸሀፊ የነበረውና ከማህበሩ ተለያቶ ወደ መንግስት ...
Read More »ሄላሪ ክሊንተን “ቻይና የአፍሪቃን ሀብት እየዘረፈች ነው” ማለታቸው፤ ቤጅንግን አስቆጣ
ነሀሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሄላሪ ክሊንተን በሰሞኑ የአፍሪካ ጉብኝታቸው ፦_“ቻይና የአፍሪቃን ሀብት እየዘረፈች ነው” ማለታቸው፤ ቤጅንግን አስቆጣ። ሰሞኑን ወደ ሰባት የ አፍሪቃ አገሮች ጉዞ ያደረጉት ሄላሪ ክሊንተን በሴኔጋሉ ጉብኝታቸው ባደረጉት ንግግር የ አፍሪቃ አገሮች ለዲሞክራሲ እና ለ ዓለማቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መረጋገጥ ከመስራት ውጪ አማራጭ እንደሌላቸው በማሣሰብ፤ሌላ አጋር ፍለጋ ባልሆነ መንገድ እየሄዱ ያሉት ከዚህ ...
Read More »ሶፊያ አሰፋ በ3000 ሜትር የሴቶች መሰናክል የነሀስ ሜዳሊያ ባለቤት ሆነች
ነሀሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-እየተካሄደ ባለው የለንደን ኦሎምፒክ ኢትዮጵያዊቷ ሶፊያ አሰፋ በ3000 ሜትር የሴቶች መሰናክል የነሀስ ሜዳሊያ ባለቤት በመሆን፦ የመንፈስ አባቷን የአትሌት እሸቱ ቱራን ድል ደግማለች። አትሌት እሸቱ ቱራ በ1980 በተካሄደው የሞስኮ ኦሎምፒክ በ 3000 መሰናክል የነሀስ ሜዳሊያ አሸናፊ በመሆን፤ በኦሎምፒክ የመሰናክል ውድድር ለራሱና ለአገሩ የመጀመሪያ የሆነውን አንጸባራቂ ድል መቀዳጀቱ ይታወሳል። ቆፍጣናዋ ጀፍና ሶፊያ አሰፋ ከ 33 ...
Read More »ዛሬ በአንድነት ፓርቲ ላይ የተላለፈው ውሳኔ የፍትህ ስርአቱን ብሉሽነት የሚያሳይ ነው ተባለ
ሐምሌ ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ያሳለፈውን የቅጣት ውሳኔ ተከትሎ አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባወጣቸው መግለጫዎች ላይ ነው ፍርድ ቤቱ ትእዛዙን የሰጠው። አንድነት ፓርቲ ሰኔ 24 እና ሀምሌ 8 በእነአቶ አንዱአለም አራጌ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ በጽኑ ማው ገዙ ይታወቃል። የፓርቲው መግለጫ የፍርድ ቤቱን ነጻነት የሚጋፉ ብሎም አደጋ ...
Read More »በኢትዮጵያ ከፍተኛ የዶላር እጥረት ተከሰተ
ሐምሌ ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የውጭ ባለሀብቶች የውጭ አገር የንግድ ስራዎችን ለመስራት ኤልሲ ( ሌተር ኦፍ ክሬዲት) ለመክፈት በሚሄዱበት ጊዜም ይሁን ሌሎች ለትምህርት ወይም ለህክምና ወደ ውጭ አገር ለመሄድ የሚፈልጉ ሰዎች ዶላር ለመግዛት ወደ ባንኮች ሲሄዱ፣ ዶላር የለም በሚል እንደሚመለሱ ታውቋል። አቶ መለስ ከ6 ወራት በፊትበቂ የሆነ የዶላር ክምችት መኖሩን ተናግረው የነበረ ሲሆን፣ አሁን የታየውን የዶላር እጥረት ምን ...
Read More »የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዕፅ ማዘዋወር ተይዘው ስለተቀጡት ዲፕሎማት የማውቀው ነገር የለም አለ
ሐምሌ ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በለንደን- ሔትሮ አውሮፕላን ማረፊያ 56 ኪሎ ግራም ካናቢስ ሲያዘዋውሩ ስለተያዙት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት ጉዳይ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንም አላውቅም አለ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቪዛ ክፍል ውስጥ ሠራተኛ የነበሩት ወይዘሮ አመለወርቅ ወንድማገኝ 160 ሺሕ ፓውንድ ዋጋ ያለው የካናቢስ ዕፅ ሲያዘዋውሩ ተይዘው፣ ባለፈው ሳምንት የ 33 ወር እስራት እንደተፈረደባቸው መዘገቡ ይታወሳል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ...
Read More »በሳዑዲ-አረቢያ 35 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ተጠርዘው ከአገር ተባረሩ
ሐምሌ ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ከ7ወራት በላይ በእስር ቤት ሲያሰቃያቸው የነበሩ 35 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ባሳለፍነው ሳምንት ከአገሪቱ ማባረሩ ተገለፀ። እነዚሁ ኢትዮጵያውያን ተይዘው የታሰሩት፣ ባለፈው ታህሳስ 5 ቀን 2004 ዓ.ም በጅዳ ከተማ በአንደኛው ጓደኛቸው ቤት ተሰባስበው በመፀለይ ላይ ሳሉ ሲሆን፣ በእስር ላይ ሳሉ ሃይማኖታቸውን በግዴታ እንዲቀይሩ ከፍተኛ ማስፈራሪያና ጫና ይደረግባቸው እንደነበር ዓለም አቀፍ የክርስቲያኖች ድርጅት አስታውቋል። ...
Read More »በሜልበርን ኢትዮጵያዊያን ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
ሐምሌ ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዘር ቋንቋና ሃይማኖት ያለየው በሜልበርን የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ኢህአዴግ መራሹ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየፈጸመ ያለው ኢ.ሰባዊና ኢ.ፍትሃዊ ተግባር እንዳስቆጣው ቅዳሜ ኦገስት 4 ቀን ባደረገው ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ገለጸ። በመቶዎች የሚቆጠረው ኢትዮጵያዊ በሜልበርን ፓርላሜንት ፊት ለፊት በመገኘት ተቃውሞውን ማሰማት የጀመረው ከረፋዱ 4 ሰአት ጀምሮ ነበር። በዚሁ የተቃውሞ ሰልፍ በሜልበርን የምስራቅ አፍሪካ ሙስሊም ማህበረሰብ ተወካይና ...
Read More »አትሌት ቲኪ ገላና የኦሎምፒክ ክብረ-ወሰን ሰበረች
ሐምሌ ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የበለንደን ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን ውድድር በአትሌት ተኪ ገላና የተወከለችው ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነች። ኢትዮጵያ በ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸነፈችው፤ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 1996 ዓመተ ምህረት አትላንታ ላይ በተካሄደው የኦሎምፒክ ውድድር በፋጡማ ሮባ አማካይነት ነው። በጠይሟ እንስት አንበሳ በቲኪ ገላና የተገኘው የለንደኑ ማራቶን ውጤት፤ ኢትዮጵያ ከ 16 ዓመት በሁዋላ በኦሎምፒክ ...
Read More »