የዚምባቡዌ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት በምርጫው ውጤት ላይ ዋነኛው ተቃዋሚ ፓርቲ ያቀረበውን ክስ አዳመጠ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 16 ቀን 2010 ዓ/ም ) የዲሞክራሲ ለውጥ ንቅናቄ ትብብር ወይም በምህጻረ ቃሉ- ኤም፣ዲ ሲ ፕሬዚዳንት ምናንጋግዋን አሸናፊ ያደረገውን የምርጫ ውጤት በመቃወም ነው ክስ ያቀረበው። ምናንጋዋ ምርጫውን ያሸነፉት በ 30 ሺህ የድምጽ ብልጫ እንደሆነ ነው በምርጫ ኮሚሽኑ የተገለጸው። የተቃዋሚ ፓርቲው አመራሮች ግን ፣ ...
Read More »Author Archives: Central
የኢትዮጵያ የእስልምና አባቶች እስልምና የሰላምና የአንድነት ምንጭ መሆኑን ሰበኩ
የኢትዮጵያ የእስልምና አባቶች እስልምና የሰላምና የአንድነት ምንጭ መሆኑን ሰበኩ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬ በአዲስ አበባ ተከብሮ በዋለው 1ሺ 439ኛው የኢድ አል አድሃ ( አረፋ) በአል ላይ የተገኙት የሃይማኖቱ አባቶች እስልምና የሰላምና አንድነት መሰረት መሆኑን ተናግረዋል። ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሰላምን በመጠበቅ፣ የአገሩን አንድነት በመጠበቅ አገሩን ማሳደግ እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተወካይ ተቀዳሚ ሙፍቲ ...
Read More »በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ።
በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢሳት ወኪል ከሥፍራው እንደዘገበው ፣ተፈናቃዮቹ ወደ ጅግጅጋ እንዲመለሱ የተደረገው ከተማው በመረጋጋቱና የአካባቢው ሰላም ወደ ቀድሞው ሁኔታ በመመለሱ ነው። በአብዲ ኢሌይ ሲመሩ የቆዩት የልዩ ኃይል አባላት በፈጸሙት ጥቃት ከአርባ በላይ ሰዎች መገደላቸውና ...
Read More »የተጀመረው ሰላም እንዲቀጥል ካስፈለገ በስሜት መነዳት እንዲቆም አመራሩ የአሰራር ሂደቱን ማስተካከል አለበት ተባለ
የተጀመረው ሰላም እንዲቀጥል ካስፈለገ በስሜት መነዳት እንዲቆም አመራሩ የአሰራር ሂደቱን ማስተካከል አለበት ተባለ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የተለያዩ መድረኮች ሲካሄዱ በህብረተሰቡ ሚቀርቡ ጥያቄዎችን በመከታተል ምላሽ አለመሰጠቱ ፣በወጣቱ ዘንድ በስሜት የመነዳት ሁኔታ እንዲከሰት እያደረገ መሆኑን ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በተካሄደ ህዝባዊ ውይይት ላይ ተገልጿል። ህብረተሰቡን ወደ ከፍተኛ ንዴትና ስሜት ውስጥ የሚያስገባው የአመራሩ ቸልተኝነት እንደሆነ የሚናገሩት አስተያዬት ...
Read More »ከሆሊስቲክ ፈተና ጋር በተያያዘ አድማ ያደረጉ ተማሪዎች ታገዱ
ከሆሊስቲክ ፈተና ጋር በተያያዘ አድማ ያደረጉ ተማሪዎች ታገዱ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ ከሆሊስቲክ ወይም ከማጠቃለያ ፈተና ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የጀመሩትን አድማ ተከትሎ ሰኔ 7 ቀን 2010ዓ.ም ከግቢ መባረራቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ሰሞኑን ከታማኝ ምንጮች የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ባለፈው ዓመት ሶስተኛ ዓመት የነበሩ የቴክኖሎጂ ፋኩልቲ ተማሪዎች በዚህ ዓመት ትምህርት እንዳይከታተሉ የእግድ ውሳኔ እንደተላለፈባቸው ...
Read More »በቀጣዩ የህወኃት ጉባኤ፣ ለውጡን የማይደግፈው ቡድን ስልጣን ላይ ከወጣ በሀገሪቱ ሰላም አይኖርም” ሲሉ ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይ አስጠነቀቁ ።
በቀጣዩ የህወኃት ጉባኤ፣ ለውጡን የማይደግፈው ቡድን ስልጣን ላይ ከወጣ በሀገሪቱ ሰላም አይኖርም” ሲሉ ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳይ አስጠነቀቁ ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) የቀድሞው ኢታማዦር ሹም በወቅቱ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣በክልሉ በትግራይ ወጣቶችና ምሁራን ዘንድ ከመቼውም ጊዜ በላይ የለውጥ ጥያቄዎች እየተሰሙ መምጣታቸውን በመጠቆም፣ ይሑንና ሕዝቡ የለውጡ አጋር እንዳይሆን በህወኃት አመራሮች ተጠፍንጎ ...
Read More »በኦሮሞ ነጻነት ግንባር-ኦነግ ስም የሚደረጉ ህገ ወጥ ድርጊቶች ድርጅቱን እንደማይወክል የኦነግ ቃል አቀባይ ገለጹ።
በኦሮሞ ነጻነት ግንባር-ኦነግ ስም የሚደረጉ ህገ ወጥ ድርጊቶች ድርጅቱን እንደማይወክል የኦነግ ቃል አቀባይ ገለጹ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) ቃል አቀባዩ አቶ ቶሌራ አደባ ኦነግ ሰላም ለማወክ እንደማይንቀሳቀስ በመጥቀስ፤ በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች የሚታዩ ህገወጥ ድርጊቶች ግንባሩን እንደማይወክሉ አረጋግጠዋል። “ኦነግ የኦሮሞን ህዝብ ሰላም እና ደህንነት ለማደፍረስ ሳይሆን ህዝቡን ከስጋት እና ሮሮ በማውጣት” ነው የሚሠራው ያሉት ቃል አቀባዩ፤ ...
Read More »በኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርቅ ዙሪያ የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ሚና ጉልህ ድርሻ እንደነበረው የንቅናቄው ዋና ጸሀፊ ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ።
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ እርቅ ዙሪያ የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ሚና ጉልህ ድርሻ እንደነበረው የንቅናቄው ዋና ጸሀፊ ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) አቶ አንዳርጋቸው ይህን የገለሱት በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ታላቅ ስብሰባ ላይ የኤርትራ መንግስት የነጻነት ትግሉን በማገዝ በኩል ላደረገው ድጋፍና ውለታ ምስጋና ባቀረቡበት ጊዜ ነው። አንዳንድ ወገኖች ኤርትራና ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በኋላ ወደ ...
Read More »የጋምቤላ ወጣቶች ወይም በእነሱ አባባል ዳልዲሞች ከዶክተር አብይ አሕመድ ጋር መነጋገር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ።
የጋምቤላ ወጣቶች ወይም በእነሱ አባባል ዳልዲሞች ከዶክተር አብይ አሕመድ ጋር መነጋገር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ/ም ) ወጣቶቹ ዛሬ በተለይ ለኢሳት እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት ክልሉል እያስተዳደረ ያለው አካል ላይ ላዩን የለውጡ ደጋፊ በመምሰል፤ ከአዲሱ የዶክተር አብይ አስተዳደር ጋር መደመራቸውን በይፋ የሚገልጹ ወጣቶችን ማሰር ጀምሯል። ወጣቶቹ ወይም ዳልዲሞቹ ሰሞኑን በጋምቤላ ተሳብሰበው ባወጡት መግለጫ፤ በሕወሓት ...
Read More »በህገወጥ መንገድ የገቡ ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦችና መሰል ጥይቶች ተያዙ
(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 11 / 2010) በህገወጥ መንገድ የገቡ ከአንድ ሺህ በላይ ሽጉጦችና መሰል ጥይቶች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። መነሻው ካልተገለጸ አካባቢ በነዳጅ ቦቲ ተሽከርካሪ ተጭነው በአዲስ አበባ የተያዙት አንድ ሺህ ሃምሳ አንድ ሽጉጦችና አራት ሺህ ሰላሳ ጥይቶች መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ታውቋል። በሌላ በኩል በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ የውጭ ሀገር ገንዞቦችን መያዙን መንግስት ...
Read More »