ሰኔ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ዜጎች ያለፍላጎታቸው እንዲፈናቀሉ መደረጉ አለማቀፍ ህግንና ህገመንግስቱን መጣስ ነው ሲሉ ሂውማን ራይትስ ወች የአፍሪካ ከፍተኛ ተመራማሪ ተናገሩ ሚስተር ቤን ራውለስን ለኢሳት እንደገለጡት በታችኛው የኦሞ ሸለቆ አካባቢ ለስኳር ልማት በሚል ዜጎች እንዲፈናቀሉ የሚደረጉት ያለፍላጎታቸው ነው። አለማቀፍ ህግም ሆነ የኢትዮጵያ ህገመንግስት አርብቶአደሮች ያለፍለጎታቸው እንዲፈናቀሉ አይፈቅድም በማለት የተናገሩት ራውለንስ ሂውማን ራይትስ ወች የኢትዮጵያ መንግስትም ለህጎቹ ...
Read More »Author Archives: Central
እስረኞች ግፍና በደል እየተፈጸመባቸው እንደሆነ አንድነት ፓርቲ አስታወቀ
ሰኔ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ቅዱስ ሃብት በላቸው ከአውስትራሊያ እንደዘገበው “በቃሊቲ እሥር ቤት ውስጥ የሚገኙ የህሊና እስረኞች ደህንነታቸውን አደጋ ላይ የሚጥሉ በርካታ በደሎች እየተፈጸሙባቸው ነው፡፡” ሲል የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው እሁድ አዲስ አበባ ላይ ያወጣውን መግለጫ በመጥቀስ ዘግቧል በእሥር ቤቱ ፖሊሶችና ኃላፊዎች ሳይቀር ሰብዓዊ ክብርን የሚነኩ ዘለፋዎችና አሰቃቂ ድብደባዎች እንደሚፈፀምባቸው የገለፀው አንድነት በመግለጫው ላይ በዝርዝር ...
Read More »ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ ከገቡ አገሮች ተርታ ተመደበች
ሰኔ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፎሬን ፖሊሲ መጋዚን ባወጣው የፌልድ ሰቴትስ ኢንዴክስ ኢትዮጵያን ከአለም አገሮች በ17ኛ ደረጃ በማስቀመጥ፣ለአደጋ የተጋለጠች አገር ሲል ፈርጇታል። ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊ ሆነው ከቀረቡ ችግሮች መካከል የህዝብ ቁጥር መጨመር፣ የስደተኞች መብዛት፣ የህዝብ ብሶቶች መጨመር፣ ዜጎች አገራቸውን ጥለው መሰደድ፣ የፖለቲካ መሪዎች ልዩነት እና የጸጥታ ሀይሎች ጣልቃ ገብነት የሚሉት ይገኙበታል። ከሁለት አመት በፊት ኢትዮጵያ እንደ ዘንድሮው ...
Read More »በግብጽ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ ጠራ
ሰኔ ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፓርቲው ሰልፍ ለመጥራት የተገደደው የአገሪቱ መከላከያ ሰራዊት ዋና ዋና የሚባሉትን ስልጣኖች በእጁ በማስገባቱ ነው የመከላከያ ጀኔራሎች በሳምንቱ መጨረሻ የእስላማዊ ወንድማማቾች የተቆጣጠሩትን ፓርላማ በማፍረስ ህግ የማውጣቱን ስልጣን ለራሳቸው ሰጥተዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በተደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ምርጫውን ማሸነፉን አስታውቋል። የአገሪቱ የምርጫ አስፈጻሚዎች የምርጫውን ውጤት የፊታችን ሀሙስ ይፋ እንደሚያደርጉ ገልጠዋል። ቢቢሲ እንደዘገበው የመከላከያ ...
Read More »ኢትዮጵያ፡ ለስኳር ልማት ሲባል አርብቶ አደሮች መሬታቸውን በግዳጅ እንዲለቁ እየተደረገ ነው
ሰኔ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቂ ምክክር ሳያደርግ ወይም ተገቢውን የካሣ ክፍያ ሳይፈጽም በመንግስት የሚካሄድ የስኳር ልማትን ለማስፋፋት የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ የታችኛው የኦሞ ሸለቆ ነዋሪ የሆኑ አርብቶ አደሮችን በግዳጅ እያፈናቀለ ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ። ሪፖርቱ ከዚህ በፊት ያልታተሙ እና የመስኖ መስመሮችን፣ የስኳር ማምረቻ ፋብሪካዎችን እንዲሁም ሌሎች ለንግድ የሚውሉ ሰብሎችን ለማማረት የሚውል 100,000 ...
Read More »አይ. ኤም.ኤፍ የኢትዮጵያን መንግስት የኢኮኖሚ ዕድገት ትንበያ እንደማይቀበል አስታወቀ
ሰኔ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ መንግስት በዘንድሮው ዓመት ከ 11 በመቶ በላይ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዳስሚያስመዘግብ በተደጋጋሚ ሲገልጽ መቆየቱ ይታወሳል። የዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም የአፍሪካ ዲፓርትመንት ምክትል ዳይሬክተር በሆኑት በሚስተር ማይክል አቲንጅ የተመራውና ከግንቦት 26 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2004 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ቆይታ ያደረገው የ አይ. ኤም ኤፍ ልዑክ ግን ፣ ይህን የኢትዮጵያ መንግሥት የኢኮኖሚ ዕድገት ትንበያ እንደማይቀበለው ...
Read More »በመከላከያ ሰራዊት ፊት ኢሳዎች በአፋሮች ላይየሚፈጽሙት ግፍ ልኩን አልፏል ሲል የአፋር ፎረም አስታወቀ
ሰኔ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፎረሙ ለኢሳት በላከው መግለጫ ካለፈው ወር ጀምሮ በሶማሊ ክልል መንግስት የሚደገፉ ታጣቂ ሚሊሻዎች በአፋር ተወላጆች ላይ ግድያ እየፈጸሙ ነው። የመከላከያ ሰራዊት አባላት ቆመው እየተመለከቱ በርካታ አፍር ወጣቶች መገደላቸውን ፎረሙ ጠቅሷል። ፎረሙ የጅቡቲ መንግስት ለኢሳ ታጣቂዎች ድጋፍ እየሰጠ ነው በሚልም ክስ አቅርቧል። በሶማሊያ ክልል የሚደገፉት ኢሳዎች የመሬትና የኢኮኖሚ ጥያቄ አለን እንደሚሉ የጠቀሰው ፎረሙ፣ ...
Read More »የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን ለተከታዩ ዙር አለፈ
ሰኔ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ቅድስ ሀብት በላቸው ከአውስትራሊያ እንደዘገበው ለ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትናንት ከቤኒን አቻው ጋር “ኮቶኖ” ላይ የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አንድ ለአንድ በሆነ አቻ ውጤት በመለያየቱ ለተከታዩ ዙር ማለፉን አረጋገጠ። የኢትዮጵያ ቡድን ከማጥቃት ይልቅ በመከላከል ላይ መወሰኑ ብቻ ሳይሆን በ ዕለቱ እየጣለ የነበረው ዝናብም ጭምር የሁለቱንም ቡድኖች የጨዋታ እንቅስቃሴ ገድቦት ነበር ...
Read More »አቶ በረከት ስምኦን ማንኛውንም ጣቢያ ልንታገስ እንችላለን በኢሳት ጉዳይ ግን አንደራደርም አሉ
The disagreement between Ethiopian Government and the regional satellite carrier- ArabSat- doesn’t appear to be over yet. There has been an ongoing accusation by ArabSat that strong jamming signals emanating from Ethiopia to stymie satellite transmissions of ESAT and Eritrean Government’s satellite broadcast are disturbing a whole set of other transmissions in the region. As a result ArabSat was forced to take the transmissions in the middle of the controversy off air.
Read More »በግፍ እስር ላይ የሚገኙት እነ አንዱአለም አራጌ የረሀብ አድማ እያደረጉ ነው
ሰኔ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት ምንጮች እንደገለጡት በሽብር ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ም/ል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆነው ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ፣ የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነው ናትናኤል መኮንን፣ ክንፈ ሚካኤል በረደድ ( አቤ ቀስቶ) ፤ ምትኩ ዳምጤ እና ሌሎችም እስረኞች የረሀብ አድማ መጀመራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ እስረኞች ምንም አይነት ምግብ አልቀመሱም፤ ...
Read More »