በአዲስ አበባ ውሃ በፈረቃ ማደል ሊጀመር ነው

መጋቢት ፲፮ (አሥራ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በፈረቃ ሊታደል መሆኑን የውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አስታውቋል። ድርጅቱ በአየር መዛባት ምክንያት በለገዳዲና በድሬ ግድቦች ውስጥ ሲገባ የነበረው ውሃ መጠን በማነሱ በፈረቃ ለማደል መወሰኑን ገልጿል። የፈረቃ እደላው የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ይጀምራል። ኢሳት በከተማው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የውሃ እጥረት ማጋጠሙንና በከተማዋ ነዋሪዎች እለታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ከፍተኛ ...

Read More »

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የዋስትና መብታቸው ተጠብቆ ከእስር እንዲለቀቁ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ወሰነ

ኢሳት (መጋቢት 15 ፥ 2015) የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከሁለት ወር በፊት የገቡትን ቃል አልፈጸሙም ተብለው ለእስር የተዳረጉት የአክሰስ ሪል ስቴት መስራችና ባለቤት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የዋስትና መብታቸው ተጠብቆ ከእስር እንዲለቀቁ ሃሙስ ወሰነ። ፍርድ ቤቱ ተከሳሹን በግማሽ ሚሊዮን ብር ዋስትና ከእስር ቤት እንዲወጡ ቢወስንም ከሃገር እንዳይወጡ ግን እገዳ ማስቀመጡን ከሃገር በት የተገኘ መረጃ አመልክቷል። በአቶ ኤርሚያስ ላይ ምርመራን እያካሄደ የሚገኘው ...

Read More »

ኢትዮጵያ በአለማችን በከፋ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ከተጠቁ 20 አገሮች አንዷ መሆኗ ተገለጸ

ኢሳት (መጋቢት 15 ፥ 2015) ኢትዮጵያን ጨምሮ 20 የአለማችን ሃገራት በከፋ የሳንባ ነቀርሳ (ቲቢ) በሽታ መፈረጃቸውን የአለም ጤና ድርጅት ሃሙስ አስታወቀ። በየአመቱ መጋቢት 15 የሚከበረውን የቲቢ (TB) ቀን አስመልክቶ ሪፖርትን ያወጣው የጤና ድርጅቱ እነዚሁ 20 አገራት በበሽታው መዛመት የተነሳ የጤና መሰረተ ልማታቸው ፈተና አጋጥሞት እንደሚገኝ ገልጿል። ባለፉት አስር አመታት በሃገሪቱ የበሽታውን መስፋፋት ለመቆጣጠር የተለያዩ ጥረቶች ቢያደርጉም አጥጋቢ ውጤት ሊገኝ አለመቻሉን ...

Read More »

በኢትዮጵያ የሚታየው ህዝባዊ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን አንድነት እያጠናከረ እንደሚመጣ ዶ/ር ዲማ ነገዎ ገለጹ

ኢሳት (መጋቢት 15 ፥ 2015) በኦሮሚያ ክልል አራት ወራት የዘለቀው ህዝባዊ እንቅስቃሴ እንዲሁም በጎንደር፣ በኮንሶና፣ በሌሎች አካባቢዎች የተነሱ የህዝብ ንቅናቄዎች ህዝብን እያስተባበረና የኢትዮጵያን አንድነት እያጠናከረ እንደሚመጣ ዶ/ር ዲማ ነገዎ ገለጹ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መስራችና የመጀመሪያው ሊቀመንበር የነበሩት ዶ/ር ዲማ ነገዎ፣ ይህንን የተናገሩት ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ነው። ለስራ ጉዳይ ከሰሜን አፍሪካ ወደ ዋሽንግተን ብቅ ያሉት ዶ/ር ዲማ ነገዎ ለኢሳት ...

Read More »

ከሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ሽያጭ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ አለመሰብሰቡ ተገለጸ

ኢሳት (መጋቢት 15 ፥ 2015) መንግስት ከሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ርክክብ ጋር በተገኛኘ ከደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ በተጨማሪ ለግል ባለሃብቶች ከተሸጡ የልማት ድርጅቶች ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ አለመሰብሰቡን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። ለመንግስት ገቢ ማድረግ የነበረባቸውን ክፍያ ያልፈጸሙት ድርጅቶች 28 ሲሆኑ 60 በመቶ የሚሆነው እዳ በሚድሮክ ኩባንያ ያልተከፈለ ገንዘብ መሆኑም ተገልጿል። የመንግስት የልማት ድርጅቶቹን የተረከቡት ባለሃብቶች በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ክፍያን ...

Read More »

የእርዳታ እህል ጭነው ጅቡቲ የደረሱ 10 መርከቦች እህሉን ለማራገፍ 40 ቀን ሊጠብቁ እንደሚችሉ ተገለጸ

ኢሳት (መጋቢት 15 ፥ 2015) በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ተረጂዎች የሚደርስ የእርዳታ እህልን የያዙ አስር መርከቦች በጅቡቲ ወደብ የያዙትን የእርዳታ እህል ለማውረድ ተቸግረው እንደሚገኙ ተገለጠ። እነዚሁ 45ሺ ቶን ያክል ስንዴን ይዘው ጎረቤት ጅቡቲ ወደብ የደረሱት መርከቦች የእርዳታ እህሉን ለማውረድ በትንሹ 40 ቀናቶች እንደሚፈጅባቸውም የወደቡ ባለስልጣናት ዋቢ በማድረግ ብሉም በርግ ዘግቧል። አለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በበኩላቸው በሃገር ውስጥ ያለው የእርዳታ እህል ክምችት ...

Read More »

ዶ/ር መረራ ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋቸው ተገለጸ

ኢሳት (መጋቢት 15 ፥ 2015) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋቸው ታወቀ። ትናንት ከሃገር ለመውጣት ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሄደው ፓስፖርታቸውን መሳሪያው ማንበብ አልቻለም የሚል ምክንያት ተሰጥቷቸው ወደቤታቸው እንደተመለሱ የተናገሩት ዶ/ር መረራ ዛሬም ኢሚግሬሽን ድረስ ሄደው የሚያናግራቸው ባለስልጣን ስብሰባ ገብቷል ተብለው ለሁለተኛ ቀን ከሃገር ለመውጣት ያደረጉት ሙከራ እንዳልተሳካ ገልጸዋል። ዶ/ር መረራ ጉዲና የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በቪዥን ...

Read More »

በኢትዮጵያ ረሃቡ አስከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል

መጋቢት ፲፭ (አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንም እንኳ አለማቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ምግብና ሌሎች ተዛማች ቁሳቁሶችን መላክ ቢጀምሩም፣ የረሃቡ ሁኔታ እየከፋ መምጣቱ ታውቋል። መንግስት ከፍተኛ ችግር ያለባቸውን ቦታዎችን በደህንነት በማስጠበቅ መረጃው እንዳይወጣ ለማድረግ እየሰራ ነው። ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የእርዳታ ሰራተኞች እንዳሉት በአፋርና በሶማሊ የሚታየው ረሃብ አስከፊ ሆነ ቀጥሎአል። በህይወቴ ቆዳቸው ከስጋቸው የተጣበቁ ህጻናትን በአይኔ አይቼ አላውቅም፣ በቅርቡ ...

Read More »

በመቀሌ የባጃጅ አሽከርካሪዎች አድማ ቀጥሏል

መጋቢት ፲፭ (አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ትናንት የተጀመረው አድማ ለሁለተኛ ቀን የቀጠለ ሲሆን፣ ሾፌሮቹ አዲስ የወጣው የአሽርካሪዎች ህግ እንዲቀየር ይጠይቃሉ። አድማውን ተከትሎ የከተማው ነዋሪዎች በትራንስፖርት እጥረት ሲጉላሉ ታይቷል። ተመሳሳይ የአሽከርካሪዎች አድማ በአዲስ አበባ፣ ወልድያ፣ ደብረታቦር፣ ጋይንት ፣ ነቀምቴ፣ ወሊሶና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች መካሄዱ ይታወሳል።

Read More »

የመንግስት ወታደሮች ዳጋ እስጢፋኖስን ለመዝረፍ ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ

መጋቢት ፲፭ (አሥራ አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በጣና ሃይቅ መሃል በሚገኘው ታዋቂው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አርብ መጋቢት 9/2008 ዓም 5 ጀልባዎች ወደ ገዳሙ ክልል በመጠጋት አሳ ለማስገር እንደመጡ በመናገር ዘረፋ ለመፈጸም ሞክረው ነበር። የገዳሙ የጥበቃ ሰራተኞች በአካባቢው አሳ እንደማይጠመድ ሲነግሯቸው ከጥበቃ ሰራተኞቹ ጋር አላስፈላጊ እሰጣገባ ውስጥ ገብተው ከአካባቢው ሂደዋል፡፡ ግለሰቦቹ በድጋሜ መጋቢት 12/ 2008 8 ጀልባዎችን ይዘው ...

Read More »