Amsterdam

በአዲስ አበባ እና በሌሎችም ከተሞች የነጋዴዎች አድማ ተጠናክሮ ቀጥሎአል

ሐምሌ ፲፯ ( አሥራ ሰባት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለሳምንታት የዘለቀው የነጋዴዎች አድማ ዛሬ ሰኞ፣ ሃምሌ 17 ቀን 2009 ዓም ተጠናክሮ ቀጥሎአል። በሳሪስ፣ ኮሌፌ አጠና በሌሎችም የአዲስ አበባ የንግድ ቦታዎች የተካሄደው አድማ በታላቁ ገበያ መርካቶም ተደግሟል። የአገሪቱ የንግድ ማእከል በሆነው መርካቶ አድማው የተጀመረው ከጠዋቱ ሲሆን፣ በርካታ መደብሮች በመሶብ ተራ፣ ሸራ ተራ ፣ ብርድ ልብስ ተራ፣ ሳህን ተራ፣ ...

Read More »

13 የመንግስት ወታደሮች ለአርበኞች ግንቦት7 እጃቸውን ሰጡ

ሐምሌ ፲፯ ( አሥራ ሰባት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ወታደሮቹ እጃቸውን የሰጡት ለንቅናቄው የሰሜን እዝ ሲሆን፣ 1 ብሬን መትረየስ፣ 2 ስናይፐር፣ 10 ክላሽ፣ 1600 ጥይቶችንና 2 የመገናኛ ሬዲዮና የተለያዩ የእጅ ቦንቦችን ይዘው ገብተዋል። ወታደሮቹ በመከላከያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት አንገፍግፏቸው እጃቸውን ለመስጠትና የህወሃትን አገዛዝ ለመዋጋት መወሰናቸው ተናግረዋል። የኢሳት ወኪል ወታደሮችን በስልክ አነጋግሯቸዋል። እጃቸውን ስለሰጡ ወታደሮች ገዢው ፓርቲ እስካሁን ...

Read More »

ሲያወዛግብ የነበረው የባህር ዳሩ ታሪካዊ የሃጂ ኣድጎአይ ዳቦ ቤት ፈረሰ

ሐምሌ ፲፯ ( አሥራ ሰባት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለ51 ዓመት ለባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ሲያገለግል የነበረው አንጋፋ ዳቦ ቤት አቶ ዳንኤል ለተባሉ የህውሃት ቀኝ እጅ ለካሬ ሜትር በብር 3600 ሂሳብ ተላልፎ መሰጠቱና በዚህም ምክንያት በህዝቡና በአመራሩ መካከል ከፍተኛ ውዝግብ ሲያስነሳ ቆይቷል። የሃጂ ኣድጎአይ ዳቦ ቤት ላይ በህይወት በሌሉት የከተማዋ ባለውለታ ስም ልጆቻቸው ግንባታ ለማከናወን ለካሬ ሜትር ...

Read More »

የነጋዴዎች አድማ መላ አገሪቱን እየሸፈነ ነው

ሐምሌ ፲፬ ( አሥራ አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምስራቅ ሃረርጌ የተጀመረው የነጋዴዎች አድማ በአምቦ፣ ወሊሶ፣ ደምቢዶሎ፣ ነቀምት፣ ወለታ፣ ጊንጪ፣ ሱሉልታ፣ ሻሸመኔ፣ ዶዶላ ተጠናክሮ ሲካሄድ ከሰነበተ በሁዋላ፣ ወደ መዲናዋ አዲስ አበባ በመሸጋገር በሳሪስ፣ ከኮልፌ አጠና ተራ፣ ታይዋን ሰፈር፣ ዘነበወርቅ፣ አዲስ ጎማ አቦ ወርቁ ፣ ንፋስ ስልክና ሌሎችም ቦታዎች የንግድ ድርጅቶች እየተዘጉ ተቃውሞው በመካሄድ ላይ ነው ነው። ዛሬ ...

Read More »

ተመላሽ ወታደሮች እኛን ያየ ይቀጣ እያሉ ነው

ሐምሌ ፲፬ ( አሥራ አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ፣ ከአልሸባብ ጋር በተደረጉ ውጊያዎች ሁሉ የተሳተፉና በተለያዩ ምክንያቶች መከላከያን የለቀቁ የቀድሞ ምልስ ወታደሮች አቤቱታቸውን ማሰማታቸውን ቀጥለዋል። በደሴ የሚገኙ የተመላሽ ሰራዊት አባላት፣ አገዛዙን ደማችን አፍስሰን አጥንታችን ከስክሰን ብናገለግለውም፣ ባለስልጣኖቻችን እንደ ቆሻሻ እያዩ፣ የትም ጥለውናል ብለዋል። መከላከያን መቀላቀል የሚፈልጉ ወጣቶች እነሱን አይተው ትምህርት እንዲወስዱም ይመክራሉ። “ እኛ ...

Read More »

የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ከዕለታዊ የገቢ ግብር ትመና ጋር በተያያዘ የተጀመረው አድማ ተቀላቀሉ

ሐምሌ ፲፫ ( አሥራ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአምቦ፣ ነቀምቴ፣ ወሊሶ፣ ግንጪ፣ ሻሸመኔ፣ባሌ፣ መንዲ ፣ ነጆ፣ ሆለታና ሌሎችም በርካታ ከተሞች ላለፉት 3 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የነጋዴዎች ተቃውሞ፣ ዛሬ ሃሙስ ወደ አዲስ አበባ በመሸጋገር፣ በተለያዩ የመዲናዋ ክፍሎች የሚገኙ አነስተኛ ነጋዴዎች የንግድ ድርጅቶቻቸውን በመዝጋት ተቃውሞአቸውን እየገለጹ ነው። ሳሪስ ፣ አስኮ፣ ኮልፌ አጠና ተራ፣ ዘነበ ወርቅ፣ ታይዋን ሰፈርና በመሳሰሉ ...

Read More »

በአፋርና በአማራ ክልሎች ድንበር ላይ ሰዎች እየሞቱ ነው ሲሉ የምክር ቤት አባላት ተናገሩ

ሐምሌ ፲፫ ( አሥራ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአማራ ክልል ምክር ቤት ለሶስት ቀናት ባካሄደው ስብሰባ ላይ የሃብሩ ወረዳ ተወካይ እንደተናገሩት በሁለቱ ክልሎች መካከል የተነሳው ግጭት እየተባባሰ የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ነው ። ህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ችግር ላይ መውደቃቸውንም የምክር ቤት አባሏ ገልጸዋል። የክልሉ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ችግሩ በንግግር መፈታቱን ቢናገሩም፣ የአካባቢው ወኪል ግን የሚቀበሉት አልሆኑም። በሁለቱ ...

Read More »

ብርሃን ኢትዮጵያ የባህል ማዕከል በመንገድ ግንባታ ሥም ሊፈርስ ነው

ሐምሌ ፲፫ ( አሥራ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ቅርስና ኪነጥበብን ለማስተዋወቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በግል ተነሳሽነት የተቋቋመው ብርሃን ኢትዮጵያ የባህል ማዕከል በመንገድ ግንባታ ሥም የመፍረስ አደጋ ተጋርጦበታል። በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚገኘውና በአንድ ግቢ ውስጥ የነገስታትን ታሪክ፣ የታሪካዊ ቦታዎችን፣ ባህላዊ እሴቶችን እና ዕደጥበቦችን በምስል አስደግፎ በማስተዋወቅ የቱሪዝም ገቢ ምንጭ በመሆን የአገር ባለውለታ ተቋም ...

Read More »

ከግብር ጋር በተያያዘ የተጀመረው አድማ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎአል

ሐምሌ ፲፪ ( አሥራ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከግብር ጋር በተያያዘ የተጀመረው አድማ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ መዋሉን ከተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱን መረጃዎች አመልክተዋል። አድማው አድማሱን እያሰፋ በመምጣት ላይ ሲሆን፣ የአገዛዙ ካድሬዎች ነጋዴውን ማህበረሰብ ከተቻለ በማግባባት ካልተቻለም በማስፈራራት አድማውን እንዲያቆም ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ነው። አምቦ እንደ ሰሞኑ ሁሉ ዛሬም ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ወታደሮች ተከባ ውላለች። ወታደሮቹ በመኪኖች ላይ ተጭነው ...

Read More »

በእነ ወጣት ንግስት ይርጋ ላይ የሚቀርቡት ምስክሮች እንዲታለፉ ብይን ተሰጠ

ሐምሌ ፲፪ ( አሥራ ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ፣አቃቤ ህግ በእነ ንግስት ይርጋ ላይ ሊያቀርባቸው የነበሩት ምስክሮች እንዲታለፉ ብይን ሰጥቷል። አቃቤ ህግ 7 ምስክሮችን አቀርባለሁ ብሎ አስመዝግቦ የነበረ ሲሆን 2ቱን እንደማይፈልጋቸው በመግለጽ አሰናብቷቸዋል። ሶስቱን ምስክሮች ለማሰማት ፍርድ ቤቱ አራት ጊዜ ለፖሊስ ቀጠሮ ቢሰጥም፣ ፖሊስ ምስክሮችን ላገኛቸው አልቻልኩም ...

Read More »