አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 29 ቀን 2010 ዓ/ም) በእስር ላይ የሚገኘው እውቁ የነጻነት ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈታ የሚጠይቅ የፌስ ቡክ ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል። የአቶ አንድርጋቸው የትግል አጋሮች፣ ስለ ጓዳቸው የሚያስታወሱትን በማጻፍ፣ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ እሱ ከጻፋቸው ጽሁፎች ሃሳቦችን በመውሰድ የአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ትኩረት እንዲያገኝ ለማድረግ እየጣሩ ነው። በራሳቸው ተነሳሽነት የፌስቡክ ዘመቻውን ...
Read More »Amsterdam
በአዲ ዳዕሮ ህዝቡ ለከፍተኛ የውሃ ችግር መዳረጉ ተሰማ
በአዲ ዳዕሮ ህዝቡ ለከፍተኛ የውሃ ችግር መዳረጉ ተሰማ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 29 ቀን 2010 ዓ/ም) ነዋሪዎች እንደሚሉት በአካባቢው ከፍተኛ የውሃ እጥረት በሚከሰቱ ከአድዋ ውሃ በቦቲ እየተወሰደ እንዲከፋፈል ተደርጓል። የከተማዋ ነዋሪዎች በቦቴ ከሚመጣው ውሃ ለመቅዳት ረጃጀም ወረፋዎችን መጠበቅ ግድ ብሏቸዋል። ከአድዋ የሚጫነውም ውሃ አልፎ አልፎ እንጅ በየጊዜው እንደማይመጣ ነዋሪዎች ይገልጻሉ። በተመሳሳይ ዜና በሃድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ውሃ ከተቋረጠ ከሳምንት በላይ መሆኑንና ...
Read More »በድሬዳዋ ከጁምዓ ሰላት በሁዋላ የአቶ አብዲ ኢሌን አገዛዝ በመቃወም ህዝቡ ሰልፍ አደረገ
በድሬዳዋ ከጁምዓ ሰላት በሁዋላ የአቶ አብዲ ኢሌን አገዛዝ በመቃወም ህዝቡ ሰልፍ አደረገ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 26 ቀን 2010 ዓ/ም)ላለፉት ሳምንታት በሽንሌ ዞን የአብዲ ኢሌ አገዛዝ በህዝቡ ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ፣ አፈናና እስር በመቃወም የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም በድሬዳዋ ከተማ በተለያዩ መስኪዶች ሲካሄድ ውሎአል። ሙስሊሞች ከጁምዓ ሰላት በሁዋላ ፣ ነጻነት እንፈልጋለን የሚሉና ሌሎችንም መፈክሮች በወረቀት ላይ በመጻፍ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። የህዝቡን ጥያቄ ይዘው ...
Read More »በምግብ ዋስትና ፕሮግራም ስም ከተዘጋጀው ተዘዋዋሪ ብድር ከሶስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ መባከኑ ተጋለጠ፡፡
በምግብ ዋስትና ፕሮግራም ስም ከተዘጋጀው ተዘዋዋሪ ብድር ከሶስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ መባከኑ ተጋለጠ፡፡ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 26 ቀን 2010 ዓ/ም)በአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት 312 ሚሊዮን 641 ሽህ ብር በላይ ማባከኑን የክልሉ ኦዲት ሪፖርት አጋልጧል፡፡ በክልል ደረጃ ከ2003 እስከ 2006ዓም. ከተሰራጨው ብድር ውስጥ 598 ሚሊዮን 176 ሽህ ብር ለማስመለስ እቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም፣ የተመለሰው ...
Read More »በባህርዳር ፖሊሶች አንዷን እስረኛ ከእስር ቤት አውጥተው ደፈሯት
በባህርዳር ፖሊሶች አንዷን እስረኛ ከእስር ቤት አውጥተው ደፈሯት (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 26 ቀን 2010 ዓ/ም) በባህር ዳር ከተማ 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ እመቤት አዳነ የተባለች በጥርጣሬ የታሰረችን እስረኛ የምሽት ተረኛ ጠባቂዎች ከእስር ቤት በማውጣት አስገድደው ደፍረዋታል። እስረኛዋ ለጣቢያው የምርመራ ክፍል ሃላፊ ም/ኢንስፔክተር ፋጡማ ማሩ ብታመለከትም ኢንስፔክተሯ ድርጊቱ የፖሊስን ገጽታ የሚያበላሽ ነው በማለት ተራኛ ፖሊሶቹ በህግ እንዳይጠየቁ ለማድረግ እየተከላከለች እንደምትገኝ ታውቋል። አቤቱታው ...
Read More »በጅቡቲ ወደብ የሚገኙት የቻይናና አሜሪካ ሰራዊት እየተወዛገቡ ነው
በጅቡቲ ወደብ የሚገኙት የቻይናና አሜሪካ ሰራዊት እየተወዛገቡ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 26 ቀን 2010 ዓ/ም) በጅቡቲ ሊሞኒየር ወደብ የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ጄቶች ከቻይና የጦር ሰፈር በሚለቀቁ ጨረሮች እየተጠቁ መሆኑን አሜሪካ ስታስታውቅ ቻይና በበኩሏ ክሱ መሰረተ ቢስ ነው ብላለች። ፋይናንሻል ታይምስ እንደዘገበው ቻይና ባለፈው ነሃሴ ወር በጅቡቲ ወደብ የጦር ካምፕ ከመሰረተችበት ጊዜ ጀምሮ በሁለቱ ሃያላን መንግስታት መካከል የተጀመረው ውዝግብ ቀጥሎአል። ቻይና ...
Read More »በምዕራብና በምስራቅ ጉጂ ዞኖች የሚካሄደው ተቃውሞ ቀጥሎአል
በምዕራብና በምስራቅ ጉጂ ዞኖች የሚካሄደው ተቃውሞ ቀጥሎአል (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በሻኪሶ አካባቢ የሚካሄደው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ ተቃውሞውን ተከትሎ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎች በአጋዚ ወታደሮች ተደብድበው ሆስፒታል መግባታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ድብደባ ተፈጽሞባቸው ሆስፒታል ከተኙት መካከል 6 የኮሌጅ መምህራንም ይገኙበታል። የተቃውሞው መነሻ የሼክ ሙሃመድ አላሙዲን ኩባንያ የሆነው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ለተጨማሪ 10 ...
Read More »በባህርዳር ቤተክርስቲያን ተፈናቃዮችን ከግቢዋ እንድታስወጣ ብትጠየቀም አሻፈረኝ አለች
በባህርዳር ቤተክርስቲያን ተፈናቃዮችን ከግቢዋ እንድታስወጣ ብትጠየቀም አሻፈረኝ አለች (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከኦሮምያ ክልሎች ተፈናቅለው ባህርዳር በጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ግቢውን ለቀው እንዲወጡ የደህንነት አባላት ለቤተክርስቲያኗ ትእዛዝ ቢሰጡም፣ ቤተክርስቲያኗ ግን ተፈናቃዮችን ለማስወጣት ፈቃዳኛ አለመሆኗን ገልጻለች። የደህንነት ሰራተኞች የተፈናቃዮችን አመራሮች ይዘው በማሰር እና ተፈናቃዮች ወደ መጡበት ክልል ወይም ወደ ትውልድ አካባቢያቸው እንዲሄዱ እንዲያግባቡ ...
Read More »ሞያሌ መረጋጋት አለመቻሉዋን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ ከከተማዋ የተፈናቀሉት ዜጎች እስካሁን አለመመለሳቸውም ታውቋል
ሞያሌ መረጋጋት አለመቻሉዋን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ ከከተማዋ የተፈናቀሉት ዜጎች እስካሁን አለመመለሳቸውም ታውቋል (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት የሶማሊ ልዩ ሃይል አባላት በየጊዜው የሚፈጽሙት ግድያ ፣ ነዋሪዎችን አፍኖ የመውሰድ ድርጊት ሊቆም በለመቻሉ እንደ ልባቸው ወጥተው መግባት አልቻሉም። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አብዛኛው የከተማው ነዋሪዎች ቤታቸውን ዘግተው ለመቀመጥ መገደዳቸውን የሚገልጹት ነዋሪዎች፣ የሶማሊ ልዩ ሃይል አባላት መንገድ ላይ ...
Read More »በአባይ ግድብ የምንጣሮ ስራ የሰሩ መለስተኛ ተቋራጮች ገንዘባቸው መዘረፉን ገለጹ ሜቴክ የተባለውን ተቋም ዋና ተጠያቂ አድርገዋል
በአባይ ግድብ የምንጣሮ ስራ የሰሩ መለስተኛ ተቋራጮች ገንዘባቸው መዘረፉን ገለጹ ሜቴክ የተባለውን ተቋም ዋና ተጠያቂ አድርገዋል (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) ቅሬታ አቅራቢዎች እንደሚሉት በህወሃቱ ጄ/ል ክንፈ ዳኘው ይመራ የነበረው ሜቴክ የአባይ ግድብ ውሃ የሚተኛበትን ደን እንዲመነጥሩ ጡረታ ከወጡ የህወሃት ነባር ታጋዮች ጋር ስምምነት አድርጎ ነበር። ከሜቴክ ጋር ስምምነቱን የፈጸሙት በአቶ ጉኡሽ ካህሳይ ባለቤትነት የሚመራው ጀዲጂ ኮንስትራክሽን ሃላፊነቱ ...
Read More »