በአዲስ አበባ አሽከርከሪዎች የነዳጅ ማደያዎችን አጨናንቀው ዋሉ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) ቄሮ ለአንድ ሳምንት የጠራውን ነዳጅ አቅርቦት እቀባ ተከትሎ በአዲስ አበባ ነዳጅ ለመቅዳት የፈለጉ አሽከርከሪዎች ማደያዎችን አጨናንቀው ታይተዋል። ቄሮ ነዳጅ በሚያመላልሱ ቦቴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ካስጠነቀቀ በሁዋላ፣ በአገሪቱ የነዳጅ እጥረት ሊፈጠር ይችላል ብለው የሰጉ አሽከርካሪዎች፣ ነዳጅ ማደያዎችን አጨናንቀው ታይተዋል። ምንም እንኳ እስካሁኑ ሰአት ድረስ በነዳጅ ማመላለሻ መኪኖች ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የሶማሊው ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ ከቀብሪበያህ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዲያስፖራ ቤተሰብ አባላትን አሰረ።
የሶማሊው ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ ከቀብሪበያህ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዲያስፖራ ቤተሰብ አባላትን አሰረ። (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) እርምጃው የተወሰደው በውጭ ያሉ የዲያስፖራ አባላት በቅርቡ በሚካሄደው የሶህዴፓ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ ለማስገደድና ለፕሬዚዳንቱ ድጋፋቸውን እንዲያሳዩ ለማስገደድ ነው። ከታሰሩት መካከል የ90 ዓመት አዛውንት ሳይቀር ይገኙበታል። በርካታ ወላጆች መታሰራቸውን ተከትሎ፣ ህጻናት ቀንና ሌሊት በጸሃይና በብርድ እንዲቀጡ እየተደረገ ነው። ምንጮች እንደገለጹት ...
Read More »የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ተመልክቶ የቀረበው እቅድ ተቃውሞ ገጠመው
የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ተመልክቶ የቀረበው እቅድ ተቃውሞ ገጠመው (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ያለው አባተ፣ የተወካዮች ምክር ቤት ም/አፈጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ፣ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አማኑኤል አብርሃም ፣ አቶ አጽብሐ አረጋዊ ፣ የሰብአዊ መብት ዳይሬክተር ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር በተገኙበት የወቅቱን የሀገሪቱን ሁኔታ ተመልክቶ በአገዛዙ የቀረበው ስምንት ነጥቦችን የያዘው የእቅድ ዝርዝር ተቃውሞ አጋጥሞታል። በስብሰባው ...
Read More »በእስር ላይ የሚገኙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ
በእስር ላይ የሚገኙ የዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 04 ቀን 2010 ዓ/ም) የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን መስፋፋትና የመሬት ቅርምት በመቃወማቸው ብቻ ከሚማሩበት ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከታሰሩ ተማሪዎች ውስጥ የተወሰኑት ቢፈቱም ቀሪዎቹ አስታዋሽ አጥተው ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ። በዲላ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ ፋኩልቲ ተማሪ የሆኑት ወየቻ ታምሩ፣ ወሰኑ ገረመው፣ ዮሃንስ ፉርጋሳ፣ ገዳ ገመቹ፣ ኢዮብ ሙሊሳ እና ...
Read More »ሬክስ ቴለርሰን ከስልጣን ተሰናበቱ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን ሬክስ ቴለርሰንን ከስልጣን አሰናበቱ ፡፡ በምትካቸውም የሲ አ ይ ኤ ዳይሪክተር ማይክል ፖምፒኦን መተካታቸውን አስታውቀዋል። ሬክስ ቴለርሰን ኢትዮጵያን ጨምሮ 5 የአፍሪካ ሃገራትን ጎብኝተው በተመለሱ ማግስት ነበር የስንብታቸው ዜና የተሰማው። የዩኤስ አሜርካው ሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካው የሰለላ ድርጀት ዳይሬክተር የሆኑትን የ54 ዓመቱን ማይክል ፖምፒኦን የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን ያስታወቁት ...
Read More »የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ38 ሰዎች ሕይወት አለፈ (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010) ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ38 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የደረሰው በደቡብ ወሎ ለጋምቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ገነቴ ሰላም በር በታባለ ቦታ ነው። በአደጋው የ38 ሰዎች ሕይወት ከማለፉ በተጨማሪ 10 ሰዎች ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል። ተጎጂዎቹ በአቀስታ ሕዳር 11 እና ...
Read More »የምርት ገበያ የግብይት መጠኑ በ40 ሺ ቶን ቀነሰ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010) የምርት ገበያ በሁለት ወር ውስጥ ብቻ የግብይት መጠኑ በ40 ሺ ቶን ቀነሰ። በሃገሪቱ የተከሰተው የፖለቲካ ቀውስ ለግብይቱ መቀነስ ዋነኛ ምክንያት ተደርጓል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት የየካቲት የግብይት አፈጻጸም የሚያሳየው ሪፖርት እንዳመለከተው የግብይት መጠኑ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ መሄዱን የምርት ገበያ መረጃዎች አመልክተዋል። በየካቲት ወር የነበረው ግብይት ካለፈው ጥር ጋር ሲነጻጸር 28 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል። የየካቲት ወር ግብይት በታህሳስ ...
Read More »ኢሕአዴግ የመበስበስ ችግር ገጥሞታል
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010) በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ለተፈጠረው ቀውስ ዋናው መንስኤ የስልጣን አተያይ እና የድርጅት የመበስበስ ችግር መሆኑን አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ገለጹ። ኢሕአዴግ ከግንባርነት ወጥቶ ከብሄር ድርጅትነት ወደ ሃገራዊ ፓርቲነት ለመቀየር በቀጣዩ ጉባኤ የውሳኔ ሃሳብ እንደሚቀርብም ገልጸዋል። የኢሕአዴግ የድርጅቱ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ እንዳሉት ግንባሩ ወደ ውህድ ፓርቲነት ከመቀየሩ ሌላ የአጋር ድርጅቶችም ጉዳይ የዚሁ አካል እንዲሆኑ ታሳቢ እየተደረገ ነው። ...
Read More »የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በውጥረት መቀጠሉ ተሰማ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010)የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ውጥረት በተመላበት ሁኔታ መቀጠሉ ተሰማ። አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር የመምረጡ ሂደት በፈጠረው ውዝግብ ጠቅላይ ሚኒስትር የመሰየሙ ሒደት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ሃሳብ መቅረቡም ተመልክቷል። በሕወሃት ሰዎች እንዲሁም ከብአዴን አቶ በረከትና ተከታዮቻቸው ከህወሃት ጎን በመሰለፍ ኦሕዴድን በማጥቃት ላይ መሆናቸውም ተመልክቷል። እሁድ የተጀመረውና የድርጅቱን ሊቀመንበር መምረጥን በዋናነት አጀንዳ ያደረገው የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ እንደተጠበቀው የድርጅቱን ሊቀመንበር ...
Read More »በሞያሌ የተፈጸመው ጭፍጨፋ በስህተት አይደለም ተባለ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 4/2010)በሞያሌ የተፈጸመውን ጭፍጭፋ በስህተት ነው በሚል በኮማንድ ፖስቱ የተሰጠውን መግለጫ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ። በሞያሌ የጦር ወንጀል ተፈጽሟል ሲልም ጠንካራ አቋም ይዟል። በክልሉ ፍትህ ቢሮ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ ለጀርመን ድምጽ ሬዲዮ እንደተናገሩት የተፈጸመው ግድያ በስህተት እንዳልሆነ መረጃ አለ። ድርጊቱን የፈጸሙት ብቻ ሳይሆኑ የመከላከያና የኮማንድ ፖስቱ አዛዦች ጭምር በህግ ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል ...
Read More »