(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 7/2010) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ትጥቅ ለማስፈታት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከ7 በላይ የመከላከያ ወታደሮች ተገደሉ። በዞኑ አርማጭሆ ወረዳ ሮቢት ከተማ ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱት የሕወሃት ወታደሮች ከአካባቢው ሕብረተሰብ ጋር መጋጨታቸውም ታውቋል። ሕዝቡ መሳሪያ ለማስፈታት በሕወሃት ታጣቂዎች ላይ በወሰደው ርምጃም ከ15 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ቆስለዋል። በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የበርካታ የአካባቢው አርሶ አደሮች ቤትን ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ሊቢያ በ250 ግለሰቦች ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣች
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) ሊቢያ በህገወጥ ሰው ማዘዋወር ስራ ላይ ተሰማርተዋል ባለቻቸው 250 ግለሰቦች ላይ የእስር ትዕዛዝ ማውጣቷን አስታውቀች። ሊቢያውያንና ሌሎች የውጪ ዜጎች በተጠረጠሩበት በዚህ ወንጀል ከፍተኛ የደህንነት ሰራተኞች ፣ የመጠለያ ካምፕ ሃላፊዎች እና በሊቢያ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ተሳታፊ ናቸው ሲሉ የሊቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገልጸዋል። የሙሀመድ ጋዳፊን መውደቅ ተከትሎ ከፈረንጆቹ 2011 ጀምሮ በከፍተኛ አለመረጋጋት ውስጥ የምትገኘው ሊቢያ በህገጥ ...
Read More »የሕወሐት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር ተገደለ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) አርበኞች ግንቦት ሰባት አንድ የሕወሐት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር መግደሉን አስታወቀ። የተገደለው ከፍተኛ የሕወሃት ወታደራዊ አመራሩ የኮለኔልነት ማእረግ ያለው መሆኑ ተገልጿል። ኮለኔሉ ከመከላከያ ማዕከላዊ እዝ ሐይል የተወሰኑ ወታደሮችን በመያዝ ለከፍተኛ ተልእኮ ከሽሬ ወደ ጎንደር በማምራት ላይ እያለ የግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ትናንት ረቡዕ ሊማሊሞ ላይ በሰነዘሩት ጥቃት መገደሉን የግንባሩ ሕዝብ ግኑኝነት አስታወቋል። የአርበኞች ግንቦት 7 ሕዝብ ግኑኝነት እንዳስታወቀው ኮሎኔል ...
Read More »አቶ ታየ ደንዳአ ታሰሩ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) በሞያሌ ከተማ በመከላከያ ሰራዊት የተፈጸመው ግድያ በስህተት የሆነ አይደለም ያሉት የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታየ ደንዳአ መታሰራቸው ተነገረ፡፡ አቶ ታየ በፌዴራል ፖሊስ አባላት የታሰሩት አዲሱ ገበያ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ወደ ስራ ሲሄዱ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል። የኦሮሚያ ፍትህ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ በቅርቡ በሞያሌ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ ማውገዛቸው ይታወቃል። በመከላከያ ሰራዊት አባላት በግፍ የተገደሉት ከ13 ...
Read More »ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገው የወደብ ስምምነት ውድቅ ሆነ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010)የኢትዮጵያ መንግስት ከሱማሌላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ማድረጉን የሶማሊያ ፓርላማ ውድቅ አደረገ። እርምጃው ሉአላዊነትን መድፈር ነው ሲል ፓርላማው አውግዟል። ዲፒ ወርልድ ወይንም ዱባይ ፖርት የተባለው የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ኩባንያና የኢትዮጵያ መንግስት የበርበራ ወደብን ድርሻ በመውሰድ ለመጠቀም ከሱማሌላንድ መንግስት ጋር ያደረጉትን ስምምነት የሱማሊያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ውድቅ አድርጎታል። 170 አባላት ካሉት የምክርቤት አባላት ውስጥ 168 የሚሆኑት ናቸው ውድቅ ያደረጉት። የህዝብ ...
Read More »የኬኒያ ምሁራን በኢትዮጵያ የተከፈተው የፖለቲካ ቀውስ አሳስቦናል አሉ
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010)በኢትዮጵያ በተከሰተው የፖለቲካ ቀውስ ኬንያ በስደተኞች ልትጥለቀለቅ ትችላለች በማለት የኬንያ ምሁራን ስጋታቸውን ገለፁ። በአዲስ አበባ ዙሪያ በየጎዳናው ሰዎች እየተገደሉ የአፍሪካ ሕብረት አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ እስከመቼ ዝም ይላል ሲሉም ጠይቀዋል። የአፍሪካ ህብረት ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጭምር ጥሪ በማቅረብ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን ቀውስ ለማርገብ እንዲንቀሳቀስም ጠይቀዋል። ኢትዮጳያ የጭቆናው ሥረዓት ፍጻሜ ላይ ናት ሲሉም ተደምጠዋል። የኬኒያው NTV ቴሊቪዥን ትናንት ባዘጋጀው በዚህ ...
Read More »የነዳጅ ዕቀባ ዘመቻው እንደቀጠለ ነው
(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 6/2010) በኢትዮጵያ በነዳጅ አመላላሽ ቦቴዎች ላይ የተጀመረው የዕቀባ ዘመቻ ውጤታም በሆነ መንገድ መቀጠሉ ተገለጸ። መንግስት ደግሞ በጉዳዩ ላይ ተከታታይ መግለጫዎችን በመስጠት ስራ ላይ መጠመዱ ታውቋል። የዕቀባ ጥሪውን ይፋ ያደረገው ቄሮ ደግሞ ተጨማሪ ርምጃዎችን እንደሚቀጥል ዛሬ አስታውቋል። ማክሰኞ የተጀመረውን የነዳጅ ተአቅቦ ጥሪ ተከትሎ የነዳጅ ቦቴ ባለንብረቶች ከኢንሹራንስ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ሲያነሱ፣ሾፌሮቹ ደግሞ የደህንነት ዋስትና በማቅረብ ለመጓዝ ፍቃደኛ አለመሆናቸው ታውቋል። ...
Read More »ጠንካራ መግለጫ በመስጠት የሚታወቁት አቶ ታዬ ደንደዓ ታሰሩ
ጠንካራ መግለጫ በመስጠት የሚታወቁት አቶ ታዬ ደንደዓ ታሰሩ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 06 ቀን 2010 ዓ/ም) በሞያሌ የደረሰውን ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ የታቀደ እንጅ በስህተት የተፈጸመ ነው ብለው ለማመን እንደሚቸገሩ የገለጹት የኦሮምያ ፍትህ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደዓ በወታደራዊ እዙ ትዕዛዝ እንዲታሰሩ ተደርጓል። አቶ ታዬ ለአሜሪካ እና ለጀርመን ድምጽ ሬዲዮ መግለጫዎችን ከሰጡ በሁዋላ ብዙዎች እንደሚታሰሩ ግምታቸውን ሰጥተው ነበር። አቶ ታዬ ...
Read More »የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ይቃወሙኛል የሚላቸውን የዲያስፖራ ቤተሰቦች ማሰሩን ቀጥሎአል
የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ይቃወሙኛል የሚላቸውን የዲያስፖራ ቤተሰቦች ማሰሩን ቀጥሎአል (ኢሳት ዜና ማጋቢት 06 ቀን 2010 ዓ/ም) የሶማሊ ክልልን ህዝብ እንደ ግል ንብረቱ አይቶ ያሻውን እርምጃ ያለ ከልካይ እየወሰደ እንደሆነ የሚነገርለት የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ኢሌ ፣ አሁንም ይቃወሙኛል የሚላቸውን የዲያስፖራ አባላት ቤተሰቦችን ማሰሩን መቀጠሉን ምንጮች ገልጸዋል። እንግሊዝ አገር የሚኖረውና የአብዲ ኢሌን አገዛዝ በመቃወም ትችት የሚያቀርበው አብዲራሽድ አሊ ሹዋ ዘመዶች ...
Read More »የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት “አድልዎ ተፈጽሟል” በማለት አድማ መጀመራቸውን ተሰማ
የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት “አድልዎ ተፈጽሟል” በማለት አድማ መጀመራቸውን ተሰማ (ኢሳት ዜና ማጋቢት 06 ቀን 2010 ዓ/ም) ፖሊሶቹ አድማውን የሚያደርጉት ቢሮአቸው ውስጥ ያለ ስራ በመቀመጥ መሆኑን የፖሊስ ምንጮች ገልጸዋል። የአድማው መነሻ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ እንደማይሰጣቸው መታወቁን ተከትሎ ነው። የከተማው አስተዳደር የልዩ ሃይል እና የፖሊስ አባላት መሬት እንደሚሰጣቸው ከገለጸ በሁዋላ፣ ረዳት ኮሚሽነር ደስዬ ደጀኔ ለከተማ ...
Read More »