.የኢሳት አማርኛ ዜና

ኒኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆኑ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነት ቦታ የአፍሪካ ህብረት መሪዎችን ሲያወዛግብ ከቆየ በሁዋላ በስተመጨረሻ ደቡብ አፍሪካዊቷን ዳላማኒ ዙማንን ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። የወቅቱ የህብረቱ ሊቀመንበር የሆኑት ዣን ፒንግ ከኢትዮጵያ መንግስት  ጭምር ድጋፍ ቢያገኙም ምርጫውን ሳያሸነፉ ቀርተዋል። ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked to produce accurate and balanced news and information, as well as ...

Read More »

ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው አረፈ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ጀርመን ድምጽ ራዲዮ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ተወዳጁ  ጋዜጠኛ ይህን ዓለም የተሰናበተው፤ ትላንት ማምሻውን በደረሰበት   ድንገተኛ  የመኪና አደጋ ነው። ደቼ ቨለ እንደዘገበው ፤ጋዜጠኛ ታደሰ አደጋው የደረሰበት፤ ከአዋሳ የኒቨርሲቲ ዘንድሮ ትምህርቱን ባጠናቀቀ በወንድሙ ምረቃ ፕሮግራም ላይ ተካፍሎ ወደአዲስ አበባ በመመለስ ላይ ሳለ ነው። በአደጋው ከታደሰ በተጨማሪ ለምርቃቱ ...

Read More »

የሙስሊሙ ተቃውሞ የእሁድ ሐምሌ ፰ (ስምንት) ፳፻፬ ዓ/ም ውሎ

ሐምሌ  ፰ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ዛሬ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ  ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ማህበረሰብ በአንዋር መስጊድ መሰባሰብ የጀመሩ ሲሆን የፌደራል ፖሊስ በየመስጊዶቹ ዙሪያውን አድፍጦ  በመጠባበቅ ላይ ይገኛል:: ይህን ዜና በምናጠናቅርበት ጊዜ ዘጋቢያችን በአንዋር መስጊድ ዙሪያ  እየቃኝ ሲሆን በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠር ህዝብ መርካቶ በሚገኘው አንዋር መስጊድ፤ በመስገዲ ውስጥ፤ በቅጥራ ጊቢው፤ ከጊቢው ውጭ ዙሪያውን እስከ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ በሲኒማ ራስ ...

Read More »

በአወልያ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአወልያ የተጀመረው ተቃውሞ በትናንትናው እለት ከፍተኛ ደረጃ በመድረሱ ከ5 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን ዘጋቢዎቻችን ገልጠዋል ። መንግስት የቆሰሉ እንጅ የሞቱ ሰዎች የለም ይላል። የሙስሊሙ ኮሚቴ አንድ ሰው እንደተገደለ ለብሉምበርግ ገልጧል። ኢሳት የማቾችን ቁጥር ከሌሎች ገልተኛ ወገኖች አግኝቶ ለማረጋገጥ አልቻለም። ሌሊት በጥይት የተመቱ ሰዎች በመጀመሪያ ወዸ ጰውሎስ ሆስፐታል፣ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ደግሞ ወደ ጥቁር አንበሳ ...

Read More »

አቶ መለስ ዜናዊ በጸና መታመማቸው ተዘገበ

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አቶ መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ ረቡእ እለት ብራሰልስ በሚገኘው ሴት ሉክ ሆስፒታል ተመልሰው መተኛታቸውን የግንቦት7 ራዲዮ ዘግቧል። አቶ መለስ በህይወት የሚቆዩበት ጊዜ ቀናት ወይም ወራት ሊሆኑ ይችላሉ የሚለው ዘገባ፣ አቶ መለስ በካንሰር በሽታ እየተሰቃዩ መሆኑንም ጠቁሟል ። የኢትዮጵያ መንግስት በአቶ መለስ ህመም ዙሪያ እስካሁን የሰጠው መግለጫ የለም።  ይሁን እንጅ ...

Read More »

የአሜሪካ መንግስት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ አወገዘ በአስቸኳይ እንዲፈቱም ጠየቀ

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የስቴት ዲፓርትመንት ቃል አቀባይ የሆኑት ቪክቶሪያ ኑላንድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሜሪካ መንግስት በአጠቃላዩ የፍርድ ሂደትናና ውሳኔ ላይ አለመደሰቱን ገልጠዋል። የኢትዮጵያ መንግስት የጸረ ሽብርተኝነት ህጉን በነፃ ሀሳባቸውን የሚገልጡ  ጋዜጠኞችን እና የተቃዋሚ የፓለቲካ ድርጅት መሪዎችን ለማሰር እየተጠቀመበት ነው ሲሉም ወቅሰዋል። ውሳኔው ኢትዮጵያውያን በህገመንግስቱ የተቀመጠላቸውን መብቶች ለመጠቀም ችግር እየገጠማቸው መምጣቱን ያሳያል ያሉት የስቴት ዲፓርትመንት ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ...

Read More »

በ 19ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

ሐምሌ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አዲስ አበባ ከገቡት መሪዎች መካከል የሱዳን፤ ደቡብ ሱዳን፤ ናሚቢያ፤ ሴኔጋል፤ ኮትዲቯር፤ ናይጄሪያ እንዲሁም የቻድ፣  የጅቡቲ፣ የጋንቢያ፣ ኡጋንዳ ፕሬዝዳንትና የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንት ይገኙበታል። የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ምርጫም በነገው እለት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked to produce accurate and balanced news and information, as well as other ...

Read More »

ሰበር ዜና በአዋሊያ ግጭት ተቀሰቀሰ

ኢሳት ሰበር ዜና ዓርብ ሐምሌ 6 ቀን 2004 ዓ.ም፡- በኢህአዴግ መንግሥትና በኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ የተፈጠረው መቃቃር ወደ አጠቃላይ አካላዊ ግጭት አመራ፡፡ ዛሬ ከምሽቱ 4፡30 ሰዓት ጀምሮ በአወሊያ መስኪድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ለእሁድ አጠቃላይ የአንድነትና የድምፃችን ይሰማ ተቃውሞ ዝግጅት በማድረግ ላይ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ የፌዴራል ፖሊስ ቅጥር ጊቢውን ጥሶ በመግባት ሙስሊም ማህበረሰቡን በቆመጥ በአስለቃሽ ጭስ በመደብደብና መሳሪያ ወደ ላይ እና ወደ ...

Read More »

ፌደራል ፖሊስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያዳርግ አዘዘ

ሐምሌ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፖሊስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በሚካሄድበት ወቅት ፣ አንዳንድ ሰዎች ህገወጥ እንቅስቃሴ ለማድረግ ህዝቡን ከክፍለሀገር ሳይቀር እያሰባሰቡ ነው ብሎአል። ፖሊስ ህገወጥ ያለው በመጪው እሁድ የሚካሄደውን የሙስሊሙ የሰደቃ እና የአንድነት ፕሮግራም ነው። በአዲስ አበባ በዛሬው እለት ከፍተኛ የሆነ ውጥረት መንገሱን ዘጋቢዎቻችን ገልጠዋል። ___________________________________________________________________________________________________________________________________________________ ESAT is the first independent Ethiopian satellite service tasked ...

Read More »