ሐምሌ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ባለፈው እሁድ ስድስት የሳኡዲ ዜጎች በሽብርተኝነት ተጠርጥረው መታሰራቸው ተዘገበ። “ ሳዑዲ ጋዜጣ” እንደዘገበው የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ስድስት የ ሳዑዲ ዜጎችን ያሰሩት፦” ሽብርተኝነትን በገንዘብ ትደግፋላችሁ” በማለት ነው። ጋዜጣው እንዳለው የታሰሩት ስድስቱ የሳዑዲት ዓረቢያ ዜጎች በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ሙስሊሞች ያሉባቸውን ችግር ለመቅረፍ በአዲስ አበባ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ በጎ አድ ራጊዎች ነበሩ። በ አዲስ አበባ የሳኡዲ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የጋና ፕሬዚዳንት ጆን አታ ሚልስ ዛሬ ከቀትር በኋላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ሐምሌ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፕሬዚዳንቱን ጽህፈት ቤት በመጥቀስ ቢቢሲ እንደዘገበው፤ የ 68 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ጆን አታ ዛሬ ከቀትር በሁዋላ ሀመም በተሰማቸው በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ነው ህይወታቸው ያለፈው። ይሁንና ፅህፈት ቤቱ ዝርዝር ሁኔታውን ከመግለጽ ተቆጥቧል። “የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንትን ድንገተኛና ያልተጠበቀ ሞት ስንገልጽ በጥልቅ ልባዊ ሀዘን ነው” በማለት ነው ፅህፈት ቤቱ የፕሬዚዳንት ሚልስን ሞት ይፋ ያደረገው። የአፍሪካ የዲሞክራሲ ...
Read More »የመልጋ ወረዳ ህዝብ ከ ፌደራል ፖሊስ አባላት ጋር ሲጋጭ ዋለ
ሐምሌ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከአዋሳ ከተማ በ26 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘዋ ማልጋ ወረዳ ዛሬ በተፈጠረው ግጭት 3 የፌደራል ፖሊስ አባላት በጽኑ ሲቆስሉ ከህዝቡም በተመሳሳይ ሰዎች ቆስለዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች ለእረፍት ወደ አካባቢው ከሄዱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በመሆን፣ በቅርቡ በሲዳማ ዞን የተከሰተውን ችግር እየተወያዩ በነበረት ጊዜ የፌደራል ፖሊስ አባላት ለመበትን ጥረት በማድረጋቸው ግጭቱ መከሰቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጠዋል ” ...
Read More »የድምጻችን ይሰማ አመራሮች ዛሬ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም፣ ከበር መመለሳቸው ተሰማ
ሐምሌ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ባለፈው አርብ 70 የሚሆኑ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ፍርድ ቤት ቀርበው 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል። በዛሬው እለት ደግሞ 8 የአመራር አባላት አራዳ ምድብ ችሎት ቢቀርቡም ወዲያውኑ ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደርጓል። የመንግስት ታጣቂ ሀይሎች ድምጻችን ይሰማ በማለት ጥያቄ ባቀረቡ ሙስሊሞች ላይ የጅምላ እስር እና ድብደባዎችን ፈጽመዋል። ትናንት እሁድና ዛሬ ሰኞ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ...
Read More »መድረክ ወደ ግንባር የተሸጋገረው ከአቶ መለስ ህመም ጋር ተያይዞ አለመሆኑን ዋና ጸሀፊው ገለጡ
ሐምሌ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፣ የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ /ኦህኮ / ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ኦፌዴን / ፣ አረና ትግራይ ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ፣ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ ናቸው ባለፈው ቅዳሜ በጋራ ግንባር የመሰረቱት። አቶ ጥላሁን እንዳሻው ሊቀመንበርነት ፥ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን ምክትል ሊቀመንበርና የፋይናንስ ጉዳይ ሀላፊ ፣ ዶክተር ...
Read More »አቶ አባዱላ ገመዳ የዘንድሮ ፓርላማ መራዘም ከጠ/ሚኒስትሩ ሕመም ጋር አይያያዝም አሉ
ሐምሌ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሰኔ 30 መዘጋት የነበረበት የዘንድሮ ፓርላማ የሥራ ፕሮግራም መራዘም እንዲያው ልማድ ሆኖ እንጂ ከጠ/ሚኒስትር መለስ ሕመም ጋር የሚያያይዘው አንዳችም ነገር የለም ሲሉ አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ፡፡ የፓርላማው አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ዛሬ በጽ/ቤታቸው የፓርላማውን ዓመታዊ የስራ እንቅስቃሴ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ላይ የፓርላማው የስራ ጊዜ መራዘም ከጠ/ሚኒስትሩ ጤንነት ጋር ይያያዝ እንደሆን ከጋዜጠኞች ተጠይቀዋል፡፡ እሳቸውም ...
Read More »በመርካቶና አካባቢዋ ግጭት ተነሳ
ሐምሌ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብና በኢህአዴግ መካከል የተፈጠረው የመብት ጥያቄ ውዝግብ ተካሮ በፖሊሶች ላይ ድንጋይ የወረወሩ ሲሆን የኢህአዴግ መንግሥት የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኮማንዶ የጥይትና አስለቃሽ ጭስ ምላሸ የሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ የዓይን እማኞች ገልጸዋል፡፡ በርካታ ሰዎች የመፈንከት፣ የመደብደብ እና በትልልቅ ኦራል ካሚዮን እየተጫኑ ለጊዜው ወዳልታወቀ ሥፍራ መወሰዳቸውን ዘጋቢያችን ተመልክቷል፡፡ በግጭቱ ላይ በመርካቶ አንዋር መስኪድ ዙሪያ፣ ...
Read More »ፍትህ ጋዜጣን ማገድ የአገሪቱ ሁኔታ ወደ አደገኛ ሁኔታ መሄዱን የሚያመላክት ነው ሲል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተናገረ
ሐምሌ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ተመስገን ደሳለኝ ይህን የተናገረው ከኢሳት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ነው። መንግሥታዊው ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ቤት ሃሙስ ምሽት ሳንሱር አድርጎ አላትምም ብሎ ያቋረጠውን የፍትህ ጋዜጣ ቅጽ 5 ቁጥር 197 ፣ ከፌዴራል ጸረ ሽብር ግብረይል፣ ዐቃቤ- ሕግ፣ የደህንነት ኃይሎች እና ከፍትህ ሚንስትር ተወካዮች ጋር ከተነጋገረና ይዘቱን ካስገመገመ በኋላ ትላንት ከቀኑ ...
Read More »መድረክ ወደ ግንባር ተሸጋገረ
ሐምሌ ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፣ የኦሮሞ ህዝቦች ኮንግረስ /ኦህኮ / ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ኦፌዴን / ፣ አረና ትግራይ ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ፣ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ ናቸው ዛሬ በጋራ ግንባር የመሰረቱት። አቶ ጥላሁን እንዳሻው ሊቀመንበርነት ፥ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን ምክትል ሊቀመንበርና የፋይናንስ ጉዳይ ሀላፊ ፣ ዶክተር መረራ ...
Read More »ፖለቲከኞች ልዩነታቸውን አስወግደው ወደ ውይይት እንዲመጡ ኢትዮጵያውያን ጠየቁ
ሐምሌ ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ፖለቲከኞች እና ዜጎች የአቶ መለስ ዜናውን ህመም ተከትሎ ለኢሳት በሰጡት አስተያየት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች ልዩነታቸውን አስወግደው ወደ ውይይት መምጣት ግድ ይላቸዋል ብለዋል። የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ምክትል ሀላፊ የሆነው ወጣቱ ጸሀፊ ዳንኤል ተፈራ እንደገለጠው ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዲሞክራሲያዊ ስርአት ያለው ጉጉት ሊረካ የሚችለው መነጋገር ሲቻል ብቻ ነው ብሎአል። በዶ/ር ...
Read More »