ግንቦት ፲፫ (አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ2003 እስከ 2007 ዓ.ም ሊከናወን የታቀደው የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከፋይናንስ አቅም ፣ከሰለጠነ የሰው ኃይል እና ከመሠረተ ልማት አለመሟላትና ከመሳሰሉ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ፈተናዎች ገጥመውታል፡፡ በዕቅዱ ዓመታት 11 በመቶና ከዚያ በላይ የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስመዝገብ የታሰበ ቢሆንም ባለፉት ሶስት የዕቅዱ ዓመታት የተመዘገበው እድገት 10 በመቶ ብቻ ነው፡፡ ከኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ አንጻር በሚጠበቀው አቅጣጫ እና በጎላ መልኩ ...
Read More »Author Archives: Central
በቡራዩ ከተነሳው ተቃውሞ ጋር አሁንም በርካታ ወጣቶች ታስረው እንደሚገኙ ታወቀ
ግንቦት ፲፪ (አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ አዲሱ ካርታ ጋር በተያያዘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በቡራዩ ከታሰሩት ከ200 በላይ ወጣቶች መካከል ከ40 በላይ የሚሆኑት አሁንም ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን የእስር ቤት ምንጮች ገልጸዋል። አብዛኞቹ በ25 ሺ ብር ዋስ ወይም በቦታ ካርታ እንዲፈቱ ቢደረግም ገንዘብ መክፈል ያልቻሉትና ከኦነግ ጋር ግንኙነት ያላቸው ተብለው የተጠረጠሩት እንዳይፈቱ ተደርጓል። እስረኞቹ ፍርድ ቤት ...
Read More »አንድነት በዝዋይ እስር ቤት የሚደርሰውን ህገወጥ ድርጊት አወገዘ
ግንቦት ፲፪ (አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ በዝዋይ በፖለቲካ እስረኞችና ጋዜጠኞች ላይ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚፈፀምባቸው ለመረዳት መቻሉን ገልጿል። የእስረኞች ቤተሰቦች ለጥየቃ በሚሄዱበት ጊዜ መጎብኘት እንደማይችሉና ይዘውት የሄዱትን ምግብ ይዘውት ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ ፓርቲው በመግለጫው ጠቅሷል። “እስረኞቹ የሚፈፀምባቸውን በደል ለማሳወቅ ለ3 ቀናት የሚቆይ የርሃብ አድማ ማድረጋቸውን ተከትሎ የዝዋይ ማረሚያ ቤት ...
Read More »በአዲስ አበባ ቤቶቻቸው የፈረሱባቸው ሰዎች ብሶታቸውን እየገለጹ ነው
ግንቦት ፲፪ (አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እንደ አዲስ ተጠናክሮ በቀጠለው በህገወጥ መንገድ ተሰርተዋል የተባሉትን ቤት የማፍረስ ዘመቻ በርካታ ነዋሪዎችን ሜዳ ላይ እየበተነ መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ። አለም ባንክ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በርካታ ነዋሪዎች ባልተጠበቁት ሰአት ቤታቸው እንዲፈርስ በመደረጉ ነፍሰጡሮች ሳይቀር ለከፍተኛ ችግር ተደርገው ነበር። የመንግስትን ድርጊት የተቃወሙትም እንዲሁ እየተደበደቡ አንዳንዶች እንዲታሰሩ ተደርጓል። ዛሬ ማክሰኞ ሰሚት እየተባለ ...
Read More »የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት የፍርድሂደት ምስክሮችን የመስማት ሂደቱን ቀጥሎአል
ግንቦት ፲፪ (አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከድምጻችን ይሰማ ተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተውሰኞ በጠዋቱናበከሰአቱችሎትተማሪአቡበከርመሀመድምስክርነቱንሲሰጥ፣ በአወሊያተማሪዎችገናተቃውሟቸውንማሰማትሲጀምሩመጅሊስቢሮጠርተውያነጋገሯቸውአቶአህመዲንአብዱላሂጨሎ ‹‹እንኳንእናንተይቅርናአዲስአበባህዝብበሙሉጨርቁንጥሎቢያብድግድአይሰጠንም›› በማለት መናገራቸውን፣ 3 አመትተምረውሊመረቁ 3 ወርየቀራቸውንተማሪዎችከማባረርእስኪመረቁእንዲጠብቁሲለመኑ ደግሞ ‹‹እንኳን 3 ወርቀርቶ 1 ቀንእንኳቢቀራችሁአትመረቁም›› ብለውመመለሳቸውገልጿል። ተማሪዎችየአህባሽንአስተሳሰብአስገድዶየመጫንእርምጃመቃወማቸውንተማሪአቡበከር ገልጾ፣ አቶአህመዲንበግልጽ ‹‹የእኛንአስተሳሰብአህባሽንካልተቀበላችሁአብረንአንቀጥልም›› ብለውበአንድ ስብሰባላይቁርጡንእንደነገሯቸውመስክርነቱን ሰጥቷል፡፡ በተመሳሳይ ዜና በታህሳስ 23 በነጻእንዲለቀቁከተባሉት10 ሙስሊሞችመካከል በአራቱላይአቃቤህግየቀረበውይግባኝተቀባይነትበማግነቱሁለቱእንዲካለከሉ ፍርድ ቤት ወስኗል። እንዲከላከሉ የተባሉት አሊመኪእናሐጂዐብዱረህማንዩሱፍ መሆናቸው ታውቋል።
Read More »ኦነግ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንዲሰለፉ ጥሪ አቀረበ
ግንቦት ፲፩ (አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ድርጅት በላከው መግለጫ የኦሮሞ ተማሪዎች ጥያቄ የኦሮሞ ገበሬዎችን የአለአግባብ መፈናቀላቸውን በመቃወም የተደረገ በመሆኑ መላው ህዝብ ከጎናቸው ቆሞ ሊደግፋቸው ይገባል ብሎአል። ገዢው ፓርቲ አንዱን ብሄር ከሌላው ጋር እያጋጨ በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያደርገው ጥረት ዞሮ ዞሮ አገሪቱን የሚጎዳ በመሆኑ፣ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን ትተው በጋራ ...
Read More »የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል የ4ኛ ዙር ስልጣኞችን አስመረቀ
ግንቦት ፲፩ (አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከተቋቋመ 17 ወራትን ያስቆጠረው የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ለ4ኛ ዙር በወታደራዊ፣ ፖለቲካ፣ መረጃ እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ያሰለጠናቸውን ታጋዮች አስምርቋል። ስልጠናው ታጋዮቹ ለሚጠብቃቸው ጥብቅ ግዳጅ በአካል እና በመንፈስ ዝግጁ የሚያደርጋቸው መሆኑን ህዝባዊ ሃይሉ ገልጿል። ከ4ኛው ዙር ስልጣኞች መካከል አንዱ የሆነው አሊ ሞሃመድ ስልጠናው ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት የሚያስችል መሆኑን ገልጾ፣ ትግሉ ሪጅም ጊዜ ...
Read More »በግብርናው ዘርፍ የግል ባለሀብቱ ተሳትፎ መዳከሙን አንድ ሪፖርት አመለከተ
ግንቦት ፲፩ (አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግሥትለግብርናኢንቨስትመንትካዘጋጀውሰፋፊመሬቶችውስጥየግልባለሃብቱሊጠቀምበትየቻለው 11 በመቶያህሉንብቻበመሆኑየዘርፉእንቅስቃሴእጅግየተዳከመአፈጻጸምማሳየቱንከግብርናሚኒስቴርየተገኘሪፖርት ጠቁሟል። ሪፖርቱእንደሚያሳየውየግብርናኢንቨስትመንትንለማበረታታትበመንግሥትእየተሰራ ያለውሰፋፊየእርሻመሬቶችንበፌዴራልየግብርናኢንቨስትመንትመሬትባንክበኩልየመለየት፣ለባለሀብቶችየማስተላለፍናእንዲለሙየማድረግተግባርነው፡፡ በዚህዙሪያእስከ 2005 በጀትዓመትበድምሩ 3 ነጥብ 31 ሚሊዮንሔክታርመሬትከክልሎችወደመሬትባንክእንዲገባተደርጓል፡፡ ከዚህምውስጥእስከ 2005 በጀትዓመት ድረስ 473 ሺህሔክታርመሬትወደባለሃብቶችየተላለፈሲሆን፤ከዚህምውስጥመልማትየቻለው 11 በመቶብቻ ነው፡፡ ይህመረጃበቀጣይአቅሙናዝግጁነቱያላቸውንልማታዊባለሃብቶችበጥንቃቄመመልመልእንደሚያስፈልግአመልካችመሆኑንሪፖርቱጠቅሶዋል፡፡ በተጨማሪምእስካሁንመሬትየወሰዱባለሃብቶችበፍጥነትወደልማት መግባታቸውንናበገቡትውለታመሠረትእየተንቀሳቀሱመሆናቸውንለማረጋገጥጥብቅክትትልማድረግእንደሚገባም ሪፖርቱይጠቅሳል፡፡ በመሬትወረራከፍተኛክስከሚቀርብባቸውኩባንያዎችአንዱየሆነውናበኢትዮጵያመንግሥትልማታዊባለሃብትነቱበሰፊውሲመሰከርለትየቆየውየህንዱካራቱሪኩባንያበጋምቤላክልል 300ሺሄክታርመሬትተረክቦማልማትየቻለው 800 ሄክታርብቻሲሆንከኢትዮጵያንግድባንክምወደ 62 ሚሊየንብርወስዶባለመመለሱንብረቱተይዞበሐራጅበመሸጥሒደትላይመሆኑይታወቃል፡፡ ኩባንያውለግብርናኢንቨስትመንትበተፈቀደውማበረታቻከቀረጥነጻ ያስገባቸውንማሽነሪዎችበማከራየትናበመሸጥባልተፈቀደለትየንግድስራውስጥገብቶመገኘቱምየሚታወቅነው፡፡ በተመሳሳይሁኔታበሼህአልአሙዲእናበሳዑዲመንግሥትየሚካሄደውየሳዑዲስታርየግብርናፕሮጀክትምበታሰበውመልኩእየተካሄደአለመሆኑምለመንግሥትትልቅኪሳራሆኗል፡፡
Read More »ኢህአዴግ መሬት በመስጠት የምርጫ ቅስቀሳውን ጀመረ
ግንቦት ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ የ2007 ዓም የምርጫ ቅስቀሳውን ለአማራ ክልል የከተማ ነዋሪዎች መሬት በማከፋፈል አንድ ብሎ መጀመሩን ለማወቅ ተችሎአል። የከተማ ነዋሪዎች 20 ሺ ብር ባንክ አስገብተውና በማህበር ተደረጅተው 1 መቶ 80 ካሬ ሜትር የቤት መስሪያ ቦታ እንደሚሰጣቸው ከተነገራቸው በሁዋላ ቀበሌዎች ይህንኑ ለማስፈጸም ምዝገባ ሲያከናውኑ ሰንብተዋል። ገንዘቡ ያላቸውና በአብዛኛው የገዢው ፓርቲ አባላት የሆኑ ሰዎች ገንዘብ ለማስያዝ የማይችሉ ...
Read More »የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት መስክር የማሰማት ሂደት ቀጥሎአል
ግንቦት ፰ (ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከድምችን ይሰማ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤በረቡእ ጠዋቱችሎትለሙስሊም መሪዎቹለመመስከርበቦታውየተገኙትየአወሊያዩኒትመሪ -መምህርሙሐመድዑስማን- የችግሩ ፈጣሪ ነው ያሉት መጅሊስ-በአወሊያላይየፈጸመውንደባበዝርዝርአስረድተዋል፡፡ የመስጂድኢማሙእናየአወሊያአስተማሪዎችበመጅሊሱበመባረራቸውየተፈጠረውንቀውስለማረጋጋትከመጅሊሱአባላትጋርባደረጉትስብሰባየመጅሊሱዋናጸሀፊአቶአልሙሀመድሲራጅ፦ ‹‹ያመጣንላችሁዘመናዊሃይማኖትነው›› ሲሉመናገራቸውን የመሰከሩት መምህር መሀመድ ኡስማን፤እናበታህሳስ 21- 2004 በተደረገሌላስብሰባየመጅሊሱየጸጥታጉዳዮችሐላፊ ‹‹በፊርማዬያባረርኳቸውንአስተማሪዎችበፊርማዬእመልሳቸዋለሁ›› በማለትስህተቱንማመኑንምተናግረዋል፡፡ በእለቱየስብሰባውንመድረክሲመራየነበረውየተማሪዎችካውንስልየማህበራዊናውጭግንኙነትሃላፊየነበረውተከሳሽሙባረክአደምእንደነበረ እና ስብሰባውን በሰላማዊመልኩእንደመራምገልጸዋል፡፡ ተማሪዎችተቃውሞባሰሙበትወቅትአቶአልሙሀመድሲራጅተማሪዎችላይማፌዛቸውንናከመጅሊስየመጡትየአወሊያአዲስዘበኛምአንድንተማሪበጥፊመምታታቸውን ተከትሎግርግርሲፈጠርም-ተማሪሙባረክአደምተማሪዎችንእንዳረጋጋ እንዲሁምየመጅሊሱንመኪናጎማያተነፈሱተማሪዎችንም- ‹‹መኪናውየሙስሊሙንብረትስለሆነአትንኩ›› በማለትየመጅሊሱጸሀፊበሰላምከግቢውወጥተውእንዲሄዱእንዳደረገ መስክረዋል፡፡ ቀጥሎ በተደረገውይይት ከተለያዩየመንግስትሃላፊዎችየተውጣጡሰዎችየተሰባሰቡበትቦርድበመጅሊሱምክትልፕሬዝዳንትአቶአዛምየበላይነትእንዲመራናየትምህርትቤቱካሪኩለምምእንደታቀደውእንዲለወጥመወሰኑንያስረዱት ምስክሩ፤ ይህን ተከትሎምተማሪዎች-“የተባረሩትኢማም፣የአስተዳደርሰዎች፣መምህራንናየጥበቃሰዎችእንዲመለሱመጠየቃቸውን እና አያይስውም ‹‹መጅሊስአይወክለንም›› የሚልጥያቄማንሳታቸውንጠቅሰዋል፡፡ ተከሳሽ ሙባረክ አደም በስብሰባው ወቅት ከመጅሊሱ ጸሀፊ አቶ ...
Read More »