የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት የፍርድሂደት ምስክሮችን የመስማት ሂደቱን ቀጥሎአል

ግንቦት ፲፪ (አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከድምጻችን ይሰማ ተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተውሰኞ  በጠዋቱናበከሰአቱችሎትተማሪአቡበከርመሀመድምስክርነቱንሲሰጥ፣ በአወሊያተማሪዎችገናተቃውሟቸውንማሰማትሲጀምሩመጅሊስቢሮጠርተውያነጋገሯቸውአቶአህመዲንአብዱላሂጨሎ  ‹‹እንኳንእናንተይቅርናአዲስአበባህዝብበሙሉጨርቁንጥሎቢያብድግድአይሰጠንም›› በማለት መናገራቸውን፣  3 አመትተምረውሊመረቁ 3 ወርየቀራቸውንተማሪዎችከማባረርእስኪመረቁእንዲጠብቁሲለመኑ ደግሞ ‹‹እንኳን 3 ወርቀርቶ 1 ቀንእንኳቢቀራችሁአትመረቁም›› ብለውመመለሳቸውገልጿል።

ተማሪዎችየአህባሽንአስተሳሰብአስገድዶየመጫንእርምጃመቃወማቸውንተማሪአቡበከር ገልጾ፣ አቶአህመዲንበግልጽ ‹‹የእኛንአስተሳሰብአህባሽንካልተቀበላችሁአብረንአንቀጥልም›› ብለውበአንድ  ስብሰባላይቁርጡንእንደነገሯቸውመስክርነቱን ሰጥቷል፡፡

በተመሳሳይ ዜና በታህሳስ 23 በነጻእንዲለቀቁከተባሉት10 ሙስሊሞችመካከል በአራቱላይአቃቤህግየቀረበውይግባኝተቀባይነትበማግነቱሁለቱእንዲካለከሉ ፍርድ ቤት ወስኗል።

እንዲከላከሉ የተባሉት አሊመኪእናሐጂዐብዱረህማንዩሱፍ መሆናቸው ታውቋል።