Author Archives: Central

የነጃሺ ኢትዮ-ተርኪሽ ትምህርት ቤቶች ለጀርመን ባለሃብቶች በሽያጭ ተዘዋወሩ

ኢሳት (የካቲት 20 ፥ 2009) የኢትዮጵያ መንግስት ለቱርክ ተላልፈው እንደሚሰጡ ቃል የገባችውና በቱርክ መንግስት ጥያቄ ቀርቦባቸው የነበሩ የነጃሺ ኢትዮ-ተርኪሽ ትምህርት ቤቶች ለጀርመን ባለሃብቶች በሽያጭ ተዘዋወሩ። ቱርክ ትምህርት ቤቶቹ አሸባሪ ድርጅት ብላ ከፈረጀችው ከጉለን ንቅናቄ ድርጅት ጋር ግንኙነት ያለው ነው በማለት ኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶቹን አስተላልፋ እንድትሰጣት በይፋ ጥያቄ ማቅረቧ ይታወሳል። በቅርቡ በቱርክ ጉብኝትን ያደረጉት የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መንግስት ጥያቄ ...

Read More »

አሜሪካ አልሸባብን ለመውጋት አዲስ እቅድ መንደፏ ተገለጸ

ኢሳት (የካቲት 20 ፥ 2009) አሜሪካ የሶማሊያው ታጣቂ ሃይል አሸባብን ለመዋጋት አዲስ የፖሊሲ አቅጣጫ መንደፏን የሃገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታወቁ። የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስቴር ፔንታገን ያዘጋጀው ይኸው የፖሊሲ አቅጣጫ የአሜሪካ ወታደሮች በቅርበት በታጣቂ ሃይሉ ላይ ጥቃትን እንዲፈጽሙ የሚጠቁም ሲሆን፣ አሜሪካ ለሶማሊያ መንግስት የምትሰጠው ወታደራዊ እገዛም እንዲጠናከር እቅድ መኖሩን ወታደራዊ ሃላፊዎቿ ለVOA እንግሊዝኛው ክፍል ገልጸዋል። በኢራቅ በሶሪያ የሚካሄዱ ጥቃቶች ተጠናክረው በአዲስ መልክ ...

Read More »

የአድዋን ድል በማስመልከት ለሃገራቸው አስተዋጽዖ ላደረጉ ኢትዮጵያውያን ሽልማት ተበረከተ

ኢሳት (የካቲት 20 ፥ 2009) የአድዋን ድል በማስመለከት በአሜሪካ ዋሽንግተን በተካሄደው ስነ-ስርዓት ለሃገራቸው አስተዋጽዖ ላደረጉ ኢትዮጵያውያን ሽልማት ተበረከተ። “የዳግማዊ ምኒሊክ ሜዳሊያ” በሚል ስያሜ የተሰጠውን ሽልማት ያገኙ ኮማንደር ጣሰው ደስታ፣ አቶ ኤሊያስ ወንድሙ እንዲሁም አቶ ፈንታሁን ጥሩነህን ጨምሮ 10 ያህል ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሃገር ዜጎች መሆናቸውም ተመልክቷል። በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ የካቲቲ 18 ፥ 2009 በዋሽንግተን ዲሲ አርሚ ኒቪ ክለቡ በተካሄደው ስነስርዓት ላይ ...

Read More »

በመተማ ወረዳ በሚደረገው የጦር መሳሪያ ገፈፋ በርካታ አርሶአደሮች ሲታሰሩ ብዙዎች ደግሞ ጫካ ገብተዋል

የካቲት ፳ ( ሃያ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሰሜን ጎንደር በመተማ ወረዳ ሻሽዬ ቀበሌ የጦር መሳሪያቸውን እንዲያስረክቡ ከተጠየቁት መካከል በርካቶች መሳሪያችንን አናስረክብም በማለታቸው ሲተሰሩ፣ ሌሎች ደግሞ ጫካ ገብተዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በአካባቢው የሰፈረው የመከላከያ ሰራዊት ህዝቡን በከፍተኛ ሁኔታ እያስጨነቀ ይገኛል። በቀበሌው ውስጥ ታዋቂ ከሆኑት ባለሃብቶች መካከል ሼህ አዲስ፣ አቶ ደስታው፣ አንደበት ወርቃያሁና ሌሎችም የተያዙ ሲሆን፣ ባሎቻቸው ጫካ የገቡባቸው ...

Read More »

በኦሮምያና ሶማሊ ድንበር ባለው ግጭት ከ200 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን የሰብአዊ መብት ድርጅቱ አስታወቀ

የካቲት ፳ ( ሃያ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኦሮምያና ሶማሊ ክልል አዋሳኝ ድንበር ላይ ባለው ግጭት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከሶማሊ ክልል ልዩ ሃይል ጋር በማበር በባሌ፣ ሳውና እና ቄለም ወለጋ 19 ገድለው 13 ማቁሰላቸውን፣ የኦሮሞ ተወላጆች በወሰዱት የአጸፋ መልስ ደግሞ 35 የፈደራል እና የልዩ ጦር አባላት መገደላቸውን፣ ከ 50 ያላነሱ ደግሞ መቁሰላቸውን እንዲሁም በጉጂ፣ ቦረና፣ ምስራቅ እና ምዕራብ ...

Read More »

በባህርዳር የሚፈጸመውን ጥቃት ምንጩን ማወቅ አለመቻላቸውን ከንቲባው ተናገሩ

የካቲት ፳ ( ሃያ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የባህር ዳር ከተማ አዲሱ አስተዳደር ቅዳሜ ከተወሰኑ የከተማዋ ማህበረሰብ ጋር በሙሉዓለም አዳራሽ ባደረጉት ውይይት፣ ከንቲባው አቶ አየነው በላይ፣ “ በከተማዋ በህቡዕ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ቢኖሩም የከተማዋ ደህንነቶችም ሆኑ የጸጥታ አካላት ሊደርሱባቸው አለመቻላቸውን፣ ይህም የከተማዋን አስተዳደርና የጸጥታ ዘርፍ አካላት ግራ ከማጋባት አልፎ ማስጨንቁን ተናግረዋል። በባህር ዳር ከተማ በየጊዜው የተካሄዱት የቦምብ ፍንዳታ ጥቃቶችና ...

Read More »

በጅንካ ታስረው የሚገኙት የህሊና እስረኞች የረሃብ አድማ ጀመሩ

የካቲት ፳ ( ሃያ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደቡብ ኦሞ ዞን ከህዳር 4 /2009 ዓም ጀምሮ ክስ ሳይመሰረትባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አራት የኅሊና እስረኞች ከ የካቲት 20 ቀን 2009 ዓም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የረሃብ አድማ በማድረግ ላይ ናቸው። እስረኞች ይህን የረሃብ አድማ ለማድረግ የወሰኑት ከዞን እስከ ፌዴራል ኮማንድ ፖስት ድረስ ጉዳያቸው እንዲታይላቸው፣ በተደጋጋሚ ቢያመለክቱም፣ እንዲሁም ፓርቲያቸው ...

Read More »

የኢህአዴግ መንግሥት ከመንግስት ድርጅቶች ሽያጭ በ18 ዓመታት ውስጥ ከ13 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን መረጃዎች አመለከቱ

የካቲት ፳ ( ሃያ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአጼ ሃይለስላሴ እና በደርግ ዘመን ከተገነቡ ፋብሪካዎችና የልማት ድርጅቶች መካከል፣ በቀጥታ ሽያጭ 318 ድርጅቶች፣ በሊዝ 5 ድርጅቶች እንዲሁም 9 ድርጅቶችን ደግሞ በጋራ ልማት ወደ ግል ባለሀብቶች በመዛወር፣ የኢህአዴግ መንግስት ከ13 በሊዮን ብር በላይ ገንዘብ አስገብቷል። የመንግሰት ፋብሪካዎች ወደ ግል የማዛወሩ ሂደት ተግባራዊ በተደረገበት በ1987 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ጠቅላላ ቁጥር ...

Read More »

ተመድ ለጋዜጠኞች ደህንነትና ጥበቃ ልዩ ተወካይ እንዲሾም አለም-አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጠየቁ

ኢሳት (የካቲት 17 ፥ 2009) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለጋዜጠኞች ደህንነትና ጥበቃ ልዩ ተወካይ እንዲሾም አለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጠየቁ። የኮሚቴ ቱ ፕሮጄትክ ጆርናሊስትስ CPJ  እና ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርድርስ (RSF) ተወካዮች ድርጅቱ ልዩ ተወካዮች በሚሾምበት ጉዳይ ዙሪያ ሃሙስ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ጋር መምከራቸውን የጋዜጠኛ መብት ተሟጋች ተቋማት ገልጸዋል። የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ የቀረበላቸው ሃሳብ ለዴሞክራና ...

Read More »

67 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስተማማኝ የኤለክትሪክ ሃይል አገልግሎት እያገኙ እንዳልሆነ ተገለጸ

ኢሳት (የካቲት 17 ፥ 2009) ኢትዮጵያ ካላት ከ90 ሚሊዮን በላይ ህዝብ መካከል 67 ሚሊዮን የሚሆነው አስተማማኝ የኤለክትሪክ ሃይል አገልግሎት እያገኘ እንዳልሆነ የአለም ባንክ ይፋ አደረገ። ሃገሪቱ በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ በመመደብ መጠነ ሰፊ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶችን በመገንባት ላይ ብትሆም በአለም ደረጃ ለዜጎቿ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ሃይል አገልግሎት ማቅረብ ካልቻሉ ሃገራት ተርታ መመደቧን ባንኩ አዲስ ባወጣው ሪፖርት ማመልክተቱን ዘጋርዲያን የተሰኘ የናይጀሪያ ...

Read More »