መጋቢት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን የአቋም መግለጫ በማውጣት እና ፒቲሽን በመፈረም ለሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት ተቃውሟቸውን በማሳወቅ ሥራቸውን በያዝ ለቀቅ ትላንት መጀመራቸውን ሪፖርተራችን ያናገራቸው መምህራን ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ፣ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ ትምህርት ቢሮዎች መምህራኑን በስብሰባና በማስፈራራት ሊያደርጉት የነበረው የአቋም ማስቀየሪያ ፖለቲካዊ የኢህአዴግ አሻጥር አልተሳካም በማለት መምህራኑ ለዘጋቢያችን አስረድተዋል፡፡ የየትምህርት ...
Read More »Author Archives: Central
መንግሥት በሙስሊሙ ጥያቄ ፖለቲካዊ ትርፍ ሊያገኝበት በሚችልበት መንገድ ለመፍታት እየሞከረ ነው ተባለ
መጋቢት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በአቶ መለስ ዜናዊ የሚመራው የኢህአዴግ መንግሥት የሕዝበ ሙስሊሙን የመጅሊስ ይውረድ፣ የአህባሽ አስተምህሮ በግዳጅ ላያችን ላይ አይጫንብን እና በሃይማኖታችን ላይ የመንግሥት ጣልቃ ገብነት ይቁምልን ጥያቄን ፖለቲካዊ ትርፍ ሊያገኝበት በሚችልበት መንገድ ለመፍታት እየሞከረ እንደሆነ ምንጮች አስታወቁ፡፡ በአቶ በረከት ስምዖን የሚመራው ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ በፌዴራል ጉዳዮች ጽ/ቤትና ከደህንነት በተሰባሰበ መረጃ ቀደም ሲል በኢህአዴግ መንግሥት ...
Read More »የተለጣፊው የኦብኮ ሊቀመንበር በፖሊሶችና በተበዳዮች ርብርብ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
መጋቢት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የተለጣፊው የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ (ኦብኮ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ፤ በትናንትናው ዕለት በሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢ በፖሊሶችና በተበዳዮች ርብርብ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ አስር አለቃ ቶሎሳ ተስፋዬ፤መንግስት በምርጫ 97 ወቅት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ በመውጣት ወደ 40 የሚጠጉ የፓርማ መቀመጫዎችን ያገኘውንና በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራውን ኦብኮ ለማፍረስ ሢንቀሳቀስ፤ በዋነኝነት የተጠቀመባቸው የፓርቲው አባል ...
Read More »አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፤ በአርቲስታ ታማኝ በየነ ዙሪያ ምሬት የተሞላበት ንግግር አደረጉ
መጋቢት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፤ በአርቲስታ ታማኝ በየነ ዙሪያ ምሬት የተሞላበት ንግግር አደረጉ። በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ተገኝተው ከኢትዮጵያውያን ጋር ታላቅ ስብሰባ ለማድግ ቢያቅዱም፤ በስብሰባው 27 ሰዎች ብቻ በመገኘታቸው፤ በአንፃሩ አርቲስት ታማኝ በየነ እና ዶክተር ብርሀኑ በቴሌ ኮንፈረንስ በመሩት ስብሰባ ላይ በጆሀንስበርግ የሚኖሩ እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያን በመሳተፋቸው ክፉኛ ...
Read More »በአርባምንጭ መምህራን የተቃውሞ አድማ አድርገዋል፣ 5 መምህራን የደረሱበት አልታወቀም
መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የኢሳት የአርባምንጭ ዘጋቢ እንደገለጠው ሀይሌ ደጋጋ እየተባለ በሚጠራው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ተከትሎ ተማሪዎች የመምህራን ድምጽ ይሰማ የሚል ተቃውሞ በማሰማታቸው የፌደራል ፖሊስ በሰፍራው ደርሶ በርካታ ተማሪዎችን ደብድቧል። የፌደራል ፖሊስ እርምጃውን የወሰደው ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ከግቢ ለመውጣት ሲዘጋጁ በነበረበት ወቅት ሲሆን፣ ተማሪዎች በፌደራል እርምጃ በመበሳጨት በድንጋይ ለመከላከል ሞክረዋል። ...
Read More »የዋልድባ ገዳም ምእመናን በገዳሙ ዙሪያ ከፍተኛ ተቃውሞ ለማድረግ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል
መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በዋልድባ ገዳም ዙሪያ የሚካሄደው የስኳር ልማት ለገዳሙ ህልውና አደጋ ደቅኗል ያሉ ምእመናን በገዳሙ ዙሪያ ከፍተኛ ተቃውሞ ለማድረግ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል። የተቃውሞው መጠን ያሰጋው መንግስት ሰሞኑን በአካባቢው ያሉ ከ300 በላይ የኢህአዴግ ካድሬዎችን ሰብስቦ ተቃዋሚዎች ከፍተኛ የሆነ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ መክፈታቸውን ገልጦ፣ የዋልድባ ገዳምን ሰበብ አድርገው የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚሞክሩትን እንዲቆጣጠሩ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል። ይሁን እንጅ አንድ በስብስባው ...
Read More »አንዱአለም አራጌና ሌሎች እስረኞች የመከላከያ መስክሮቻቸውን በማቅረብ ላይ ናቸው
መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ትናንት እና ዛሬ በሶስተኛ ወንጀል ችሎት ጠባብ አዳራሽ በተካሄደው የመከላከያ ምስክሮችን የመስማት ሂደት ተከሳሾች በመከላከያ ምስክርነት ያቀረቡዋቸው ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ እና አቶ ሙለቱ ጣሴ ቀርበው መመስከራቸው ታውቋል። ችሎቱ በጠባብ አዳራሽ የተካሄደ በመሆኑ በጣም ጥቂት ሰዎች ብቻ በመታደማቸውን ለማወቅ ተችሎአል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በሱዳን በስደተኝነት ከሚኖርበት አገር ታፍኖ ተወስዶ በእስር ላይ ...
Read More »በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ወጣቶች ከፍተኛ የሆነ የነጻነት ተጋድሎ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑ ታወቀ
መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በዚህ ወር መግቢያ ላይ የኔሰው ገብሬን ለመዘከር በተካሄደው ስነስርአት ላይ በርካታ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት እንቅስቃሴ የተሳካ ዝግጅት ለማድረግ መቻላቸው ታውቋል። በዝግጅቱ ላይ የደቡብ አፍሪካ ወጣቶች ሊግ ተወካይ በአካል ፣ የግንቦት7 ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ እና ታዋቂው አርቲስት እና ሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆነው ታማኝ በየነ በስልክ ንግግር አድርገዋል። ወጣቶቹ ከ1997 ምርጫ ...
Read More »መድረክ በአዲሱ የከተማ ቦታ ሊዝ አዋጅ ላይ ከህዝብ ጋር ለመወያየት ስብሰባ ጠራ
መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- መድረክ በቅርቡ የወጣውን የመሬት ሊዝ አዋጅ በመቃወም መጋቢት 22 ቀን 2004 ዓም በጎተራ አካባቢ በሚያደርገው ስብሰባ በመጀመሪያው የውይይት ወቅት ከተገኘው ህዝብ በላይ ይገኛል ብሎ እንደሚጠብቅ ጽህፈት ቤቱ ገልጧል። በሙገር ስሚንቶ አንተርፕራይዝ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚካሄደው ስብሰባ የሊዝ አዋጁ በህብረተሰቡ ህይወት ላይ ያለው ተጽእኖ ይዳሰሳል። በመላ አገሪቱ ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠመው አዲሱ የመሬት ሊዝ አዋጅ ከዚህ ...
Read More »ደቡብ ሱዳንን እና ሰሜን ሱዳንን ለመሸምገል የተያዘው ቀጠሮ ተሰረዘ
መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በሚቀጥለው ሳምንት በቅርቡ ነጻ የወጣችውን ደቡብ ሱዳን እና ሰሜን ሱዳንን ለመሸመግለን በአዲስ አበባ ተይዞ የነበረው ቀጠሮ የተራዘመው ሁለቱ አገሮች ተመልሰው ወደ ጦርነት በመግባታቸው ነው። አለማቀፍ የመገናኛ ብዙሀን እንደገለጡት በሁለቱ አገሮች ድንበሮች መካከል ጦርነት እየተካሄ ነው። የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ጦርነቱን የጀመረው የሰሜን ሱዳን መንግስት ነው ያለ ሲሆን የሰሜን ሱዳን መንግስት በበኩሉ ጦርነቱን የጀመሩት ደቡቦች ...
Read More »