ኢሳት (ነሃሴ 18 ፥ 2008) በታላቁ የሪዮ ዴ ጄኔሮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ላይ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ የሆነውና በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት ሃይሎች እየተፈጸመ ያለውን ግድያ፣ አፈናና፣ እስራትን በመቃወም በአለም መገናኛ ብዙሃን ከፍተኛ ሽፋን ያገኘው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በአገር ውስጥና በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላደረጉለት ድጋፍና ማበረታቻ ምስጋና አቀረበ። አትሌት ፈይሳ ለጀርመን ዶቼ ዌሌ የዜና አገልግሎት ድርጅት በሰጠው ቃለምልልስ፣ የማራቶን ...
Read More »በምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ
ኢሳት (ነሃሴ 18 ፥ 2008) ባለፉት ሳምንታት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ዛሬ አርብ በምዕራብ ጎጃምና በሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ መዋሉ ተነገረ። በምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከተማ ዓርብ እለት በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ፣ ከህወሃት/ብዓዴን ጋር ግንኙነት አላቸው በተባሉ የንግድ ድርጅቶች ላይ ጥቃት እንደተሰነዘረባቸው ለማወቅ ተችሏል። የብዓዴን የንግድ ድርጅቶች ንብረት የሆኑ እንደ “አማራ ብድርና ቁጠባ” አይነት ...
Read More »በደንቢያ ወረዳ የብዓዴን አመራሮች እየሸሹ ነው ተባለ
ኢሳት (ነሃሴ 19 ፥ 2008) በሰሜን ጎንደር ስር በምትገኘው የደንቢያ ወረዳ ለሶስት ቀን ሲካሄድ የቆየውን ከቤት የለመውጣት አድማ ተከትሎ የወረዳዋና የብሄረ-አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች ወረዳውን ለቀም መሸሻቸውን ነዋሪዎች ሃሙስ ለኢሳት አስታወቁ። በአሁኑ ወቅት ወረዳዋ በነዋሪዎች እየተዳደረች እንደምትገኘ የተናገሩት እማኞች የወረዳው ምክትል አስተዳደርና ሌሎች የብአዴን አመራሮች አካባቢውን ለቀው እንደሸሹ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልጸዋል። በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች በቅርቡ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ...
Read More »የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች መንግስት ለደህንነቱ የሰጠው ማስተማመኛ ተዓማኒነት የለውም አሉ
ኢሳት (ነሃሴ 19 ፥ 2008) ሰሞኑን በሪዮ ኦሎምፒክ በመንግስት ላይ ተቃውሞን ያቀረበ የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች መንግስት ለደህንነቱ የሰጠው ማስተማመኛ የማይታመን ነው በማለት አትሌቱ የወሰደውን እርምጃ በይፋ ደገፉ። በወጣቱ ውሳኔ ዙሪያ ከሮይተርስ የዜና አውታር ጋር ቃለምልልስን ያደረጉ የአትሌት ፈይሳ ወላጅ እናት ልጃቸው የወሰደውን ዕርምጃ ተገቢ እንደሆነ በመግለጽ ልጃቸው ባለበት ሃገር እንዲቀር አሳስበዋል። አትሌት ለሊሳ ፈይሳ በሃገር ቤት በነበረው ቆይታው በሃገር ...
Read More »በፍኖተ-ሰላምና በሌሎች የአማራ ክልል ከተሞች ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ
ኢሳት (ነሃሴ 19 ፥ 2008) በምዕራብ ጎጃም ዞን ውስጥ በምትገኘው ፍኖተ ሰላም ከተማ ረቡዕ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ ሃሙስ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉንና በትንሹ አንድ ሰው መገደሉን የተተማዋ ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ። የከተማዋ ነዋሪ ለሁለተኛ ቀን አደባባይ በመውጣት የገዢው የኢህአዴግ መንግስት የሆነ ፖስተሮችንና የተለያዩ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ ጽሁፎችን ለበርካታ ተቋማት ላይ ሲያወርዱ መዋላቸውን እማኞች ከዜና ክፍላችን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አስረድተዋል። የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ተቃውሞውን ...
Read More »በአማራ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ህወሃት/ኢህአዴግን ጭንቀት ውስጥ ከቶታል ተባለ
ኢሳት (ነሃሴ 19 ፥ 2008) የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ክልል በተቀጣጠለው ህዝባዊ እምቢተኝነት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ መግባቱ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተለይም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በአማራ ክልል በፍጥነት እየተቀጣጠለ ያለው ህዝባዊ ማዕበል የፌዴራል እና የክልሉ ባለስልጣናት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው የኢሳት የውስጥ ምንጮች ገለጸዋል። በሰሜን ጎንደር፣ አላፋ ጣቁሳ፣ ደንቢያ፣ ጮሂት፣ ጎርጎራ፣ ደባርቅ፣ ዳባት፣ አምባ ጊዮርጊስ እንዲሁም በባህርዳር፣ ፍኖተሰላም፣ ደብረማርቆስና ሌሎች አካባቢዎች ...
Read More »አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ማጠናቀቂያ ወቅት ላሳየው የፖለቲካ ተቃውሞ የሚወስደው እርምጃ እንደሌለ ማረጋገጡ ታወቀ
ኢሳት (ነሃሴ 19 ፥ 2008) የአለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ማጠናቀቂያ ወቅት ላሳየው የፖለቲካ ተቃውሞ የሚወስደው እርምጃ እንደሌለ ማረጋገጡ ታወቀ። የቢቢሲ የስፖርት ዝግጅት ክፍል ከኮሚቴው የተገኘው ማላሽን ዋቢ በማድረግ በአትሌቱ ላይ የተካሄደ ምርመራ መዘጋጀቱንና የሚወስድ እርምጃ አለመኖሩ አመልክቷል። አትሌቱ በወቅቱ ያስተላለፈው ፖለቲካዊ መልዕክት ከኦሎምፒክ ህግጋት ጋር የሚጻረር ሊሆን ይችላል በማለት የአለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ...
Read More »በሚቀጥሉት ሁለት ወራት 2 ሚሊዮን ኢትዮጵያ በጎርፍ አደጋ ተጋላጭ እንደሚሆኑ ተነገረ
ኢሳት (ነሃሴ 18 ፥ 2008) በቀጣዮቹ ሁለት ወራቶች ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን በጎርፍ አደጋ ተጋላጭ እንደሚሆኑ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረቡዕ አሳሰበ በሃገሪቱ በተከሰተው የድርቅ አደጋ ዙሪያ ሪፖርቱን ያወጣው ድርጅቱ ከሚያዚያ ወር ጀምሮ 600 ሺ ሰዎች በጎርፍ አደጋ ከቀያቸው ሊፈናቀሉ መቻላቸውን እንደገለጸ ሮይተርስ የተባበሩት መንግስታት መንግስታት ድርጅትን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። በጎርፍ አደጋ ጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች በሃገሪቱ ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ የተጋለጡ ...
Read More »ህወሃት/ኢህአዴግ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ በሃይል ለመጨፍልቅ ከሞክር ውጭ አማራጭ እንደሌለው ተገለጸ
ኢሳት (ነሃሴ 18 ፥ 2008) በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሰው ህዝባዊ እምቢተኝነት በከፍተኛ ሁኔታ አድማሱን እያሰፋ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ የኢህአዴግ መሪዎች በስልጣን ለመቀጠል ዋስትና ስለማይኖራቸው በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የሚወስዱትን የሃይል እርምጃ አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚችሉ አንድ አለም አቀፍ ተቋም ገለጸ። Foreign Policy Group ተብሎ የሚጠራውና የአለማችንን ጉዳዮች የሚተነትነው ቡድን የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፣ የኢህአዴግ መሪዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የጠበበውን ...
Read More »በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ በውጭ ተቋራጮች ለማካሄድ ቢታሰብም በውጭ ምንዛሪ ችግር እንዲቋረጥ ተደረገ
ኢሳት (ነሃሴ 18 ፥ 2008) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታን በውጭ ሃገር የስራ ተቋራጮች ለማካሄድ በቅርቡ የተላለፈ ውሳኔ በውጭ ምንዛሪ እጥረት የተነሳ እንዲቋረጥ ተደረገ። በከተማዋ ያለውን የቤት እጥረት ለመቅረፍ ሲባል መንግስት አለም አቀፍ የኮንስትራሽን ኩባንያዎች በግንባታው ዘርፍ እንዲሰማሩ ባለፈው አመት ውሳኔ ማስተላለፉና አለም አቀፍ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል። የጨረታውን መውጣት ተከትሎ ከተለያዩ ሃገራት የተውጣቱ 28 ኩባንያዎች ተሳትፈው 14ቱ ብቁ መሆናቸው ...
Read More »