ኢሳት (ጥቅምት 14 ፥ 2009) በኢትዮጵያ የባንክ ዘፍን ጨምሮ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች በሃገሪቱ ተንሰራፍቶ ይገኛል ያሉትን የመንግስት ቢሮክራሲ ተቃወሙ። የኢትዮጵያ መንግስት የኢኮኖሚ እድገቱን ለማገዝ በሚል የውጭ ባለሃብቶችን ለመሳብ ጥረት ቢያደርግም በኢንቨስትመንት በሚሰማሩ አካላት ላይ እምነት የለውም ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች ቅሬታ ማቅረባቸውን አፍሪካ ኒውስ ሰኞ ዘግቧል። በቅርቡ በኢትዮጵያ በሲሚንቶና በኮንስትራክሽን ኢንቨስትመንት ስራ ላይ ለመስራት ...
Read More »የብሪታኒያ መንግስት የሃገሪቱ ዜጎች አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ ውጭ ወደ አማራና የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እንዳይጓዙ አሳሰበ
ኢሳት (ጥቅምት 14 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የብሪታኒያ መንግስት የሃገሪቱ ዜጎች አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ ውጭ ወደ አማራና የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እንዳይጓዙ አሳሰበ። በዚሁ አዋጅ መውጣት ዙሪያ ስጋቷን ስትገልፅ የቆየችው አሜሪካ ከቀናት በፊት ዜጎቿ ተመሳሳይ ማሳሰቢያን ማሰራጨቷ ይታወሳል። በኢትዮጵያ ስላለው የፖለቲካ ጉዳይ ሪፖርን ያወጣው የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቿ ሙሉ ለሙሉ እጅግ አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ ...
Read More »ኢንተርኔት የተቋረጠባቸው የሃገር ውስጥና የውጭ ተቋማት አገልግሎት ሳያገኙ ክፍያን እንዲፈጽሙ መጠየቃቸው ተገለጸ
ኢሳት (ጥቅምት 11 ፥ 2009) የአስቸኳይ ጊዜ ዋጁ ተግባራዊ መደረግን ተከትሎ የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠባቸው የሃገር ውስጥና የውጭ ተቋማት አገልግሎት ሳያገኙ ክፍያን እንዲፈጽሙ መጠየቃቸው አግባብ አለመሆኑን አስታወቁ። በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለመቆጣጠር በሚል መንግስት የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁንና ለአገልግሎት ከፍተኛ ክፍያን የሚከፍሉ ደንበኞች አገልግሎት ባላገኙበት ወቅት ጭምር ወርሃዊ ክፍያን እንዲከፍሉ መደረጋቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። መቀመጫቸውን በአዲስ ...
Read More »ኢትዮጵያ በአለማችን መረጋጋት ከሌለባቸው አስር ሃገራት መካከል አንዷ ሆና ተፈረጀች
(ጥቅምት 11 ፥ 2009) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተግባራዊ አድርጋ የምትገኘው ኢትዮጵያ በአለማችን መረጋጋት ከሌለባቸው አስር ሃገራት መካከል አንዷ ሆና መፈረጇን አንድ አለም አቀፍ ተቋም ይፋ ማድረጉን ኒውስዊክ መፅሄት ዘገበ። በሃገሪቱ ያለው የአፈናና ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ኢትዮጵያን በአለማችን ካሉ ያልተረጋጉ አስር ሃገራት መካከል አንዷ እንድትሆን ማድረጉን አሜሪካን ኢንተርፕራይስ ኢንስቲቲዩት የተሰኘው ተቋም በሪፖርቱ አስፍሯል። ኢትዮጵያ ያልተረጋጉ ተብለው ከተፈረጁት አስር ሃገራት ...
Read More »በባህርዳር ዙሪያ ጢስ አባይ ሁለት የአጋዚ ወታደሮች መገደላቸውን ዕማኞች ለኢሳት ገለጹ
ኢሳት (ጥቅምት 11 ፥ 2009) በአማራ ክልል የባህር ዳር ዙሪያ ከተማ በሆነችው ጢስ አባይ በአንድ ጊዜያዊ ካምፕ ላይ ራሳቸውን ያደራጁ ሃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ሁለት የአጋዚ ወታደሮች መገደላቸውን ዕማኞች ለኢሳት ገለጹ። ሃሙስ ምሽት በወታደራዊ ጣቢያው ላይ የተቃጣውን ጥቃት ተከትሎ ወደ ጢስ አባይ ከተማ ተጨማሪ የመንግስት ታጣቂ ሃይል በመሰማራት ላይ መሆኑን ከዜና ጋር ቃለምልልስን ያደረጉ ምንጮች አስረድተዋል። ጥቃቱ በተፈጸመበት ወቅት ወደ 30 ...
Read More »ዲሽ የማስወረዱ እንቅስቃሴና አፈናው በመላው አገሪቱ ተጠናክሮ ቀጥሎአል
ጥቅምት ፲፩ (አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በመላው አገሪቱ የሚታየውን የለውጥ ፍላጎት ተከትሎ የህልውና ጥያቄ የተነሳበት ህወሃት /ኢህአዴግ በተለያዩ ከተሞች ህዝቡ ዲሹን እንዲያወርድ፣ ካላወረደ ግን እርምጃ እንደሚወሰድበት ማስታወቂያ እያስነገረና በተግባርም በካድሬዎቹ አማካኝነት ዲሾችን እያስወረደ ነው። በአርባ ምንጭ ከተማ ህዝቡ በሚቀጥሉት 3 ቀናት ዲሹን ካላወረደ እርምጃ እንደሚወሰድበት ካድሬዎች እየዞሩ በመቀስቀስ ላይ ሲሆን፣ አንዳንድ ሰዎች ዲሾቻቸውን ማውረድ ቢጀምሩም ...
Read More »አንዳንድ የትግራይ ተወላጆች የአማራ ክልልን እየለቀቁ መሄዳቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
ጥቅምት ፲፩ (አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ ክልል የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ በአንዳንድ ከተሞች የትግራይ ተወላጆች መፈናቀላቸውን የሚያሳይ ዘገባ በመንግስት የመገናኛ ብዙሃን በተደጋጋሚ ከቀረበ በሁዋላ አሁንም ክልሉን እየለቀቁ የሚሄዱ ሰዎች መኖራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። በላሊበላ ሆስፒታል ሲሰሩ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ወደ ትግራይ የሄዱ ሲሆን፣ ለምን አካባቢውን ለቀው መሄድ እንደፈለጉ ሲጠየቁ ምንም መልስ አለመስጠታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ...
Read More »የሶማሊያ ሽማግሌዎች ኢትዮጵያ በጋልካዩ ከተማ ሰላም ልታመጣ አትችልም አሉ
ጥቅምት ፲፩ (አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሶማሊያ በጋልካዩ ከተማ ለተነሳው የእርስበርስ ግጭት የኢትዮጵያ መንግስት አደራዳሪ መፍትሄ ሰጪ አካል ሆኖ ሊቀርብ እንደማይችል አንድ ታዋቂ የአገር ሽማግሌ ተናግረዋል። የሶማልያ የአገር ሽማግሌ የሆኑት መሃመድ ሃሰን እንዳሉት ኢትዮጵያ በጋልሙዱ እና ፑትላንድ ክልል ለተነሳው ግጭት ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የማደራደር ፍላጎት እንደሌላት ተናግረዋል። የአገር ሽማግሌው ከሸበሌ ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በሁለቱ ...
Read More »የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለኮማንድ ፖስት ሳያሳውቁ ከሃገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለ
ኢሳት (ጥቅምት 10 ፥ 2008) በቅርቡ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለኮማንድ ፖስት ሳያሳውቁ ከሃገር እንዳይወጡ ዕገዳ መጣሉን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ለህዝብ ይፋ በሆነው የአፈጻጸም መመሪያ ላይ በግልፅ ባይጠቀስም ኮማንድ ፖስቱ ሳያሳውቅ ከሃገር መውጣት አይችሉም። ዕሁድ መስከረም 29, 2009 ይፋ የሆነውና ከመስከረም 28 ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑ የተገለፀው፣ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በመላዋ ኢትዮጵያ ስራ ላይ መዋሉ ይታወቃል። ይህንን ...
Read More »ከአማራ ክልል የተወከሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወሙ
ጥቅምት ፲ (አሥር) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ተወካዮቹ አዋጁ አፋኝ በመሆኑ በክልላችን እንዲሰራ አንፈቅድም በማለት ተቃውሞአቸውን ገልጸዋል። ተወካዮቹ የያዙትን አቋም እንዲለውጡ ከትናንት ጀምሮ በደህንነቶች ሲዋከቡ ውለዋል። ተቃውሞአቸውን ለመግለጽም የተዘጋጀላቸውን ምግብ ሳይመገቡ ቀርተዋል። ይህ አፋኝ ህግ በክልላችን ህዝብ ላይ ተግባራዊ እንዲሆንና ከህዝብ ጋር እንድንጣላ አንፈልግም ያሉት ተወካዮቹ፣ አዋጁ እንዳይጸድቅ በጽኑ ተከራክረዋል። 137 የሚሆኑት የምክር ቤት አባላት በአንድ ድምጽ ያሳዩት ...
Read More »