በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ ለተጨማሪ 6 ወራት ስጋት ሆኖ እንደሚቀጥል ተገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 21 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ እኤአ እስከ 2017 አጋማሽ ድረስ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ድርጅት (UNOCHA) ዛሬ ሰኞ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ድርቁ አርብቶ አደር በሆኑ በደቡብና በምስራቅ የአገሪቷ አካባቢዎች ማለትም በባሌ፣ ጉጂና፣ ቦረና ዞኖች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ታውቋል። ግጦሽ እና የውሃ አቅርቦት እየቀነሰ በመምጣቱ የቀንድ ከብቶች አካላቸው በተጎሳቆለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ይኸው የተባበሩት መንግስታት ...

Read More »

ህወሃት/ኢህአዴግ እየተተገበረ ያለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን እንዲሽረው ወይም ክለሳ እንዲያደርግበት ሂውማን ራይትስ ዎች ጠየቀ

ኢሳት (ጥቅምት 21 ፥ 2009) የኢትዮጵያ መንግስት የአለም አቀፍ ህግጋትን በሚጻረረ መልኩ አሁን እየተገበረ ያለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መመሪያ እንዲሽረው ወይም ክለሳ እንዲደረግበት ሂውማን ራይትስ ዎች ጠየቀ። ድርጅቱ የኢትዮጵያ መንግስት ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግልጽነት የጎደለውና ለበለጠ ሰብዓዊ ቀውስ የሚዳርግ ነው ብሏል። አሁን ታውጆ ያለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማንኛውንም ከመንግስት ጋር በአመለካከት የማይስማማ ኢትዮጵያዊ ለ6 ወራት የመናገር ነጻነቱን የሚገድብ ነው ...

Read More »

ሶማሊያ የሚገኙ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ትእዛዝ አንቀበልም በማለት ገሚሶቹ ሲጠፉ ሌሎች ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም አሉ

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት የወታደራዊ የደህንነት ምንጮች እንደገለጹት በሶማሊያ በአፍሪካ ሰላም አስከባሪ ስም ያልታቀፉትና ላለፉት 4 አመታት ከአልሸባብ ጋር ሲዋጉ ከነበሩት ወታደሮች መካከል በመቶዎች የሚቆጠሩት ትእዛዝ አንቀበልም በማለት አምጸው ከቀዩ በሁዋላ ከ70 ያላናሱት የጦር መሳሪያዎቻቸውን ሸጠው ባህር ተሻግረው ወደ አረብ አገራት ሰያቀኑ፣ ቀሪዎቹ ወደ አገሩ ከተመለሰው ጦር ጋር አብረን አንጓዝም በማለት ወደ ...

Read More »

በኢትዮጵያ የተደነገገውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የሰብአዊ መብት ጥሰቱ  በስፋትና በከፋ መልኩ እየቀጠለ መምጣቱን ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ገለጸ።

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሂዩማን ራይትስ ዎች  ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የመብት ጥሰቱ እየከፋ መምጣቱን በመጥቀስ መንግስት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን  ዳግም ሊያጤነውና ከዓለማቀፍ ህግጋት ጋር ተጻራሪ የሆኑ ድንጋጌዎችን  በሙሉ ሊከልሳቸው ይገባል ብሏል። በተቃዋሚዎች  የመንግስት ህንጻዎችና የግለሰብ ንብረቶች መውደማቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት  እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ባለፈው ጥቅምት ዘጠኝ ቀን  ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ ...

Read More »

በአንድ ወር ውስጥ 248 ሰዎች መገደላቸውን የሰብአዊ መብት ሊጉ አስታወቀ

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ ከታወጀበት እለት ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ጥሰቶች ከበፊቱ በከፋ ሁኔታ ተባብሶ መቀጠሉን በምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ መብት ሊግ አስታውቋል። በተለይ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በትግራይ ነጻ አውጪ የሚመራው የህወሃት ኢህአዴግ መንግስት ማንኛውንም የግንኙነት አማራጮችን ሙሉ ለሙሉ በመዝጋት ለዓለም ሕዝብ በማይታይ መልኩ በድብቅ በአማራ እና ኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ...

Read More »

ሜንጫ የያዙ አርሶአደሮች እየተያዙ ነው

ጥቅምት ፳፩ (ሃያ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሃረር ዙሪያ ወረዳዎች የሚገኙ አርሶአደሮች ሜንጫ የተባለውን ባህላዊ መሳሪያቸውን ይዘው ወደ ከተማ እና እርሻ ቦታቸው ሲሄዱ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማንኛውም የጦር መሳሪያ መያዝ ይከለክላል በሚል መሳሪያቸውን ተቀምተው የተሰወሰኑት ደግሞ መታሰራቸው ታውቋል። ሜንጫ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ለእርሻ ስራ እና ሌሎችም አገልግሎቶች ስራ ላይ የሚውል ሲሆን፣  የአካባቢው አርሶአደሮች ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ...

Read More »

በታንዛኒያ ለእስር የተዳረጉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱ ተገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 18 ፥ 2009) በታንዛኒያ በህገ-ወጥ መንገድ ገብታችኋል ተብለው በተለያዩ ጊዜያት ለእስር የተዳረጉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። የሃገሪቱ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ከአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ ጠይቃ በመጠባበቅ ላይ መሆኗ ታውቋል። ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት በሚያደርጉት ጉዞ ታንዛኒያን እና ሌሎች የአካባቢውን ሃገራት ለመሸጋገሪያነት እየተጠቀሙ መሆኑን ዘ ሲቲዝን የተሰኘ የታንዛኒያ ጋዜጣ ዘግቧል። በተለያዩ ...

Read More »

በኢትዮጵያ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 12 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከስራቸው ታገዱ

ኢሳት (ጥቅምት 18 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራቶች ውስጥ ከተቋቋሙበት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉት 12 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከስራቸው ታገዱ። ከአራት አመት በፊት አጨቃጫቂ ነው የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን የሚቆጣጠረው አዋጅ ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ በየጊዜው ቁጥጥር እየተደረገባቸው ከስራቸው የሚደረጉ ሃገር በቀልና የውጭ ድርጅቶች ቁጥር እየጨማረ መምጣቱም ታውቋል። የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የስራ ፈቃዳቸው የታገደባቸው ተቋማት ፈቃድ ሲያወጡ ...

Read More »

የብሪታኒያ አስጎብኚ ድርጅቶች ወደ ኢትዮጵያ ሊያደርጉ የነበረ የጉዞ ፕሮግራም ሰረዙ

ኢሳት (ጥቅምት 18 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ በርካታ የብሪታኒያ አስጎብኚ ድርጅቶች ወደ ኢትዮጵያ ሊያደርጉ የነበረ የጉዞ ፕሮግራም ሰረዙ። የጉብኝት ፕሮግራሞቻቸውን በመሰረዝ ላይ ያሉት እነዚሁ ድርጅቶች ለመዘገቧቸው ጎብኚዎች ክፍያን እየመለሱ እንደሆነ ቴሌግራፍ የተሰኘ የብሪታኒያ ጋዜጣ አርብ ዘግቧል። ሳጋ፣ ኩኦኒ፣ እና ኦክስ እንዲሁም ኪንግስ የተሰኙ አስጎብኚ ድርጅቶች የጉብኝት ፕሮግራሞችን በመሰረዝ ላይ ካሉ ተቋማት መካከል ሲሆኑ ሌሎች የአውሮፓ ...

Read More »

የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት እንዲከበር ግፊትን እንዲያደርግ ተጠየቀ

ኢሳት (ጥቅምት 18 ፥ 2009) የካናዳ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ልማታዊ ትብብር በመጠቀም በሃገሪቱ ዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት እንዲከበር ግፊትን እንዲያደርግ የካናዳ የፓርላማ አባላት ጠየቁ። በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ ወደ 1ሺ 600 አካባቢ ሰዎች ለእስር መዳረጋቸውን ያወሱት የፓርላማ አባላቱ የካናዳ መንግስት ማንኛውንም አማራጭ በመጠቀም እርምጃ እንዲወስድ ፒተር ኪንግ የተባሉ የፓርላማ አባል አሳስበዋል። ለሃገራቸው መንግስት የጽሁፍ መልዕክትን ያቅረቡት የፓርላማ አባሉ፣ ...

Read More »