ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ቅዳሜ በፊንላንድ አገር በሄሊንስኪ ከተማ የኢሳት ቤተሰቦች እና ከአምስተርዳም የኢሳት ጋዜጠኞች በተገኙበት በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ኢትዮጵያውኑ ስለአገራቸው እና ስለኢሳት አጀንዳዎችን አንስተው ተወያይተዋል። ኢትዮጵያውያኑ ኢሳትን በተመለከተ የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን፣ ከተጋባዥ እንግዶችም ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል። ኢትዮጵያውያኑ ኢሳትን መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉም አስታውቀዋል።
Read More »በኢትዮጵያ መጠነ ሰፊ የድርቅ አደጋ በመከሰት ላይ መሆኑን የተመድ ሃላፊዎች ገለጹ
ኢሳት (ጥር 22 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ተከስቶ ባለው አዲስ የድርቅ አደጋ መጠነ ሰፊና የከፋ የምግብ እጥረት በመከሰት ላይ መሆኑን በስፍራው የሶስት ቀናቶችን ጉብኝት ያደረጉት የተባባበሩት መንግስታት ድርጅት የአስቸኳይ የእርዳታ ማስተባበሪያ ሃላፊዎች ገለጹ። በሶማሊ ክልል ስር በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች የድርቁ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን የገለጹት የተቋሙ ሃላፊ ስቴፍን ኦ’ብሪያን በተመለከቱት ነገር እጅግ ማዘናቸውንና ድርቁ የከፋ የምግብ እጥረት ማስከተሉን ይፋ አድርገዋል። የአለም አቀፍ ...
Read More »የአፍርካ መሪዎች በሶማሊያ የተሰማራው የሰላም አስከባሪ ሃይል ተጠቃሎ በሚወጣበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት ጀመሩ
ኢሳት (ጥር 22 ፥ 2009) በአዲስ አበባ ከተማ የተሰባሰቡ የአፍሪካ መሪዎች በሶማሊያ ተሰማቶ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሃይል በቀጣዮቹ ሶስት አመታት ተጠቃሎ በሚወጣበት ጉዳይ ዙሪያ መምከር መጀመራቸው ታወቀ። የሰላም አስከባሪው አጋጥሞት ያለው የገንዘብ እጥረት የወታደራዊ ቁሳቁሶች፣ ያልተቀናጀ አመራር እንዲሁም የአወታደሮች ሞራል ማነስ በሰላም አስከባሪ ሃይሉ ላይ ተፅዕኖን እያሳደሩ እንደሚገኝ በውይይት መነሳቱን ዘ ኢስት አፍሪካ የተሰኘ ጋዜጣ ዘግቧል። ኢትዮጵያን ጨምሮ ...
Read More »በአዲስ አበባ 14 ሺ የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸውን በተለያዩ ችግሮች መለሱ
ኢሳት (ጥር 22 ፥ 2009) ባለፈው ስድስት ወራቶች ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ 14 ሺ የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸውን በተለያዩ ችግሮች እንደመለሱ ተገለጸ። እነዚሁ በተለያዩ የንግድ ስራዎች ላይ ተሰማርተ የነበሩ ድርጅቶች ህገወጥ ንግድ መበራከት፣ በከተማዋ እየተካሄደ ያለው የልማት እንቅስቃሴ ደካማ የንግድ ስርዓት ኣንዲሁም የቤት ዋጋ ንረት ከገበያ እንዲወጡ ጫና እንዳደረሰባቸው ማስታወቃቸውን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። በከተማዋ እየተስተዋሉ ያሉ እነዚህን ችግሮች ተከትሎ በየዕለቱ ...
Read More »ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሰባት አገሮች ላይ የጣሉት የጉዞ እገዳ ተቃውሞ ገጠመው
ኢሳት (ጥር 22 ፥ 2009) አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሰባት ሃገራት ላይ የጣሉትን የጉዞ እገዳ ተከትሎ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ተቃውሞ ተቀሰቀሰ። ፕሬዚደንቱ ባለፈው አርብ ተግባራዊ ባደረጉት የውሳኔ ሃሳብ የኢራን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ሱዳን፣ ሊቢያ የመንና ሶማሊያ ዜጎች ለሶስት ወራት ያህል ጊዜ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ማድረጋቸው ይታወሳል። ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘው ይኸው ውሳኔ አሜሪካ ያላትን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ማሻሻያ እስከምታደርግ ድረስ የሚዘልቅ እንደሆነ ...
Read More »ኢትዮጵያ በአለማችን ሙስና በመባባስ ላይ ካሉባቸው ሃገራት ተርታ አንዷ ሆና መፈረጃ ተመለከተ
ኢሳት (ጥር 19 ፥ 200 ኢትዮጵያ በአለማችን ሙስና በመባባስ ላይ ካሉባቸው ሃገራት ተርታ አንዷ ሆና መፈረጃን በጉዳዩ ዙሪያ የ2016 አም ጥናቱን ይፋ ያደረገው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ገለጸ። በ176 ሃገራት ላይ የተለያዩ መስፈርቶችን ዋቢ በማድረግ ጥናቱን ያካሄደው አለም አቀፍ ተቋማት ኢትዮጵያ ከ176 የአለማችን ሃገራት መካከል በ108ኛ ደረጃ ላይ መፈረጇን አስታውቋል። የኢትዮጵያ በድርጅቱ ከተቀመጠው 100 ነጥብ መካከል 34 ነጥብን ብቻ በማግኘት በአለማችን ሙስና ...
Read More »በህገወጥ መንገድ ወደ ዚምባብዌ ገብተዋል የተባሉ 34 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲጓዙ መደረጉ ተገለጸ
ኢሳት (ጥር 19 ፥ 200 የዚምባብዌ ፍርድ ቤት በቅርቡ በህገወጥ መንገድ ወደ ሃገሪቱ ገብታችኋል ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉ 34 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲጓዙ መወሰኑን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አርብ ዘገቡ። ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ባለፈው ወር በህገውጥ አዘዋዋሪዎች ሲዘዋወሩ ተገኝተዋል ተብለው ለእስር የተዳረጉ ሲሆን፣ ከአንድ ወር በፊት ፍርድ ቤት በቀረቡ ጊዜ አስተርጓሚ ባለመገኘቱ ስደተኞቹ በእስር እንዲቆዩ መደረጉ ይታወሳል። የኢትዮጵያውያኑ ጉዳይ የተመለከተው የዜምባብዌ ፍርድ ...
Read More »ለአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነት 5 አባል ሃገራት ተፎካካሪ ሆነው መቅረባቸው ተገለጸ
ኢሳት (ጥር 19 ፥ 2000) የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ከተማ በሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ልዩ የመሪዎች ጉባዔ አምስት አባል ሃገራት ቀጣዩ የኮሚሽኑን ሊቀመንበርነት ቦታ ለመያዝ ተፎካካሪ ሆነው መቅረባቸው ተገለጸ። ከ54 አባል ሃገራት የሚወከሉ ፕሬዚደንቶች እንዲሁም የሃገራት ተወካዮች ከአምስቱ ተፎካካሪዎች መካከል አዲሱን ሊቀመንበር ለመምረጥ ከሰኞ ጀምሮ ድምፅ የመስጠት ሰነስርዓት እንደሚያካሄዱ ህብረቱ አስታውቋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በሃምሌ ወር በሩዋንዳ መዲና ኪጋሊ ...
Read More »አሜሪካ ከጎረቤት ሜክሲኮ ጋር የሚያዋስናትን 3ሺ 200 ኪሎሜትር ድንበር ለመከለል 15 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ
ኢሳት (ጥር 19 ፥ 2009) አሜሪካ ከጎረቤት ሜክሲኮ ጋር የሚያዋስናትን 3ሺ 200 ኪሎሜትር ድንበር ለመከለል ወደ 15 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ እንዲሚያስፈልጋት ተገለጸ። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ጊዜያቸው የገቡት ይኸው ቃል በአፋጣኝ ተግባራዊ እንዲደርግና ወጪው በሜክሲኮ እንደሚሸፈን ሃሙስ ይፋ አድርገዋል። ሜክሲኮ በበኩሏ ዕርምጃውን በመቃወም ወጪውን በምንም ሁኔታ እንደማትሸፍን ምላሽን ሰጥታለች። የሁለቱ ሃገራት መሪዎች በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የፊታችን ሳምንት ለመገናኘት ቀጠሮን ...
Read More »በጃዊ ጫካ ውስጥ በርካታ ወታደሮች በረሃብና በውሃ ጥም አለቁ
ጥር ፲፱ ( አሥራ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሁለት ሳምንታት በፊት በ12ኛው ክፍለጦር ስር ባለው በፓዊና አሶሳ ሰፍሮ ከሚገኘው የ6ኛ እና 7ኛ ሬጅመንቶች የተውጣጣ አንድ አሳሽ ግብረሃይል በጃዊ በረሃና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኘው አዲስ ናሽናል ፓርክ ውስጥ የነጻነት ሃይሎች ይገኛሉ በሚል ለአሰሳ ከወጣ በሁዋላ ፣ በአቅጣጫ መጥፋት ምክንያት በውሃና በምግብ እጦት ምክንያት በርካታ ወታደሮች ሲሞቱ ፣ በህይወት ...
Read More »