ግንቦት ፯ ( አባት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው የቆሻሻ መድፊያ ላይ በደረሰው ናዳ በርካታ ሰዎች መሞታቸውንና መፈናቀላቸውን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያውያን የእርዳታ እጃቸውን በመዘርጋት በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ለተጎጂዎች ቢሰጡም፣ የባንክ ሂሳቡን የሚቆጣጠረው ገዢው ፓርቲ ገንዘቡን ለተጎጂዎች ባለማከፋፈሉ ማዘናቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች ተናግረዋል። በቅርቡ የመስተዳድሩ ባለስልጣናት ለተጎጂዎች የሚሰጣቸውን የኮንዶሚኒየም ቤት እና ቦታ ቢያስታወቁም፣ እስካሁን ድረስ ቃል ...
Read More »Amsterdam
ኢትዮጵያ ከቻይና መንግስት ብቻ 12.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ እዳ አለባት
ግንቦት ፯ ( አባት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያ ከቻይና ባንኮች ብቻ እኤአ ከ2000-2014 ከፍተኛ ብድር ከወሰዱ አምስት የአፍሪካ አገራት መካከል በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ በጆን ሆፕኪንስ ዩንቨርሲቲ የቻይና አፍሪካ ጥናት ማእከል አስታወቋል። ጥናቱ በተጠቀሱት ዓመታት ብቻ አንጎላ 21 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ብድር ስትወስድ፣ ኢትዮጵያ በ12 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ሁለተኛ ብድር ወሳጅ አገር ተብላለች። ሱዳን ...
Read More »የአርበኛ ጎቤ መለኬ የእህት ልጅ ታፍኖ ተወሰደ
ግንቦት ፬ ( አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአርበኛ ጎቤ የእህት ልጅ የሆነው ወጣት ዳዊት አንጋው ትናንትና ነው በወያኔ ታጣቂዎች ታፍኖ የተወሰደው። ታጣቂዎቹ ወጣት ዳዊትን አፍነው የወሰዱበትም ምክንያት ያልተናገሩ ሲሆን፤ በጎንደር ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደታሰረ ማረጋገጣቸውን ምንጮቹ ጠቅሰዋል። አርበኛ ጎቤ መልኬ ያለፈውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ እጅግ በርካታ ሀብትና ንብረቱን ትቶ የሀገሩን ነጻነት ለማስከበር ከወያኔ ...
Read More »በዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም ላይ እየተካሄደ ያለው የተቃውሞ ዘመቻ ዓለማቀፍ የመገናኛ ብዙሀን ሽፋን እያገኘ ነው።
ግንቦት ፬ ( አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሎስ አንጀለስ ሴንቲኔል፣አፍሪካን ኒውስና በርካታ የውጪ ሚዲያዎች ፣ ኢትዮጵያን በመወከል የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ለመሆን የሚወዳደሩት ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም በኢትዮጵያውያን ዘንድ የተቀናጀና ተከታታይ የተቃውሞ ዘመቻ እየተካሄደባቸው እንደሆነ አስነብበዋል። ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖምን በማስተዋወቁ ረገድ ከአንዳንድ አካላት ድርጅቱን ለመምራት ብቃት እንዳላቸው ቢገለጽም፣ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ብቁ አይደሉም የሚል ተቃውሞ እንደገጠማቸው ተገልጿል። ...
Read More »በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የተከሠሱት እነ ሉሉ መሰለ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰሙ::
ግንቦት ፬ ( አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በተመሰረተባቸው የሽብርተኝነት ክስ በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት እንዲከላከሉ እንዲከላከሉ የተበየነባቸውን የሰማያዊ ፓርቲ አባልና የ2007 ዓ.ም ሀገራዊምርጫ የአርባ ምንጭ አካባቢ የክልል ምክር ቤት ተወዳዳሪ አቶ ሉሉ መሰለን ጨምሮ 7 ተከሳሾች የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰምተዋል፡፡ አቶ ሉሉ መሰለ የቀረበባቸው ክስ፣በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኙ ወጣቶችን በአርበኞች ግንቦት ሰባት አባልነት በመመልመል ወደ ኤርትራ ይልካል ...
Read More »በአማራ ክልል ሙስና ፈጽመዋል የተባሉ 211 ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣታቸው ተገለጸ።
ግንቦት ፬ ( አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የክልል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ እውነቴ አለነ ፤ ግለሰቦቹ የተቀጡት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተደረገ ጠንካራ የክትትልናየቁጥጥር ስራ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው ነው በማለት ለመንግስት መገናኛ ብዙሀን ገልጸዋል። ከተከሳሾቹ መካከል 182ቱ ወንድና 29ኙ ሴቶች ሲሆኑ፤በተመሰረተባቸው በስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም፣ በግዢና ጨረታ ሙስና፣ በተጭበረበረ ሰነድበመገልገል፣ በግብር መሰወርና በመሰል የወንጀል ...
Read More »ህወኃት በሁመራ ከተማ የአማራ እና የትግራይ ተወላጅ ሽማግሌዎችን በመመልመልና “እርቅ እናውርድ!” በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ ስብሰባ ሊያደርግ መሆኑን የከተማው ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ።
ግንቦት ፬ ( አራት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ህወኃት ይህን ለማድረግ የተዘጋጀው ከልቡ እርቅና ፍቅርን ፈልጎ ሳይሆን በእርቅ ስም ፖለቲካ ቁማር ለመጨዋት በመኾኑ ሕዝቡ ሁኔታውን በጥንቃቄ እንዲከታተልና ህወኃት በቀደደለት ቦይ እንዳይሄድ የነዋሪዎቹ ውቀኪሎች ተናግረዋል። እንዲሁም ጠገዴን ከሁለት በመክፈል ጠገዴ ና ፀገዴ ብሎ የለዬውና በድንበር ጉዳይ ህዙቡን ሲያጋጭ የቆዬው ህወኃት በአሁኑ ሰዓት የሁለቱን አካባቢ እርቅ አውራጅ ሽማግሌዎች ባህርዳር ...
Read More »በቄለም ወለጋ በህዝባዊ ተቃውሞ ወቅት ወጣቶችን ሲገድልና ሲያስገድል የነበረው የአገዛዙ ዋነኛ ተልዕኮ ፈጻሚ በሆነው የደህንነት አባል ላይ እርምጃ እንደተወሰደበት ምንጮች ገለጹ።
ግንቦት ፫ ( ሦስት ) ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንዳደረሱን መረጃ በርካታ ወጣቶችን ሲገድልና ጠቁሞ ሲያስገድል በነበረው አበራ ቡልቻ ላይ የግድያ እርምጃ የተወሰደው በትናንትናው ዕለት ነው። አበራ ቡልቻ የህወኃት- ኦህዴድ ተላላኪ በመሆን ከደላቸውና ካስገደላቸው የከተማው ወጣቶች መካከል ወጣት ኢያሱ ሰሎሞን ይገኝበታል። ስውር ሕዝባዊ ግብረ-ኃይሉ ትናንት በወሰደው በዚህ እርምጃ አበራ ቡልቻ ከመገደሉም ባሻገር የግብር ተባባሪው የሆነው ወንድሙ ...
Read More »የኢትዮጵያ ብርድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፤ በሙስናና በብልሹ አሠራር ተተብትቧል በተባለው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
ግንቦት ፫ ( ሦስት ) ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርላማው ሪፖርታቸውን ያቀረቡት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሥዩም መኮንን እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑትየመንግሥት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ፤በሥራቸው ጣልቃ የሚገቡ ባለስልጣናት ኮርፖሬሽኑ ተቋማዊ ነጻነቱ ጠብቆ እናዳይጓዝ እንቅፋት እንደፈጠሩባቸው መናገራቸው ይታወሳል።ሪፖርት አቅራቢዎቹ በኮርፖሬሽኑ ውስጥ ቡድንተኝነት፣ ዘረኝነት፣ ሙስናና ብልሹ አሠራር መኖሩን በይፋ ማመናቸውን ተከትሎ የሚመለከተው የምክር ...
Read More »የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ሊኖረው የሚገባውን ጥቅም በተመለከተ የኦህዴድ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ረቂቅ ሰነድ አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረቡ ተገለጸ።
ግንቦት ፫ ( ሦስት ) ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሆኖም ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጬውን ሰነድ እንደማያውቀው አንድ የክልሉ ባለሥልጣን ተናግረዋል። የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ለሰንደቅ እንደገለጹት ፣ ኦህዴድና የክልሉ መንግስት በህገ መንግስቱ አንቀጽ 49 ንኡስ አንቀጽ 5 መሰረት የልዩ ጥቅምን አተገባበርን በተመለከተ መካተት አሉባቸው ያሏቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መብቶችን በዝርዝር ለሚመለከተው አካል አስተላልፈዋል። “ክልሉ ...
Read More »