ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የጋምቤላ ክልል ምክርቤት ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኞችን ጨምሮ ባላስልጣናትን እንዳባረረ ገለጠ:: የአኞዋክ ሬዲዮ ሪፖርተር አጉዋ ጊሎ ከኢሳት ሬዲዮ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ እንደገለጠው የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛና ምክትላቸው እንዲሁም የጤና ቢሮ ሀላፊና የደህንነት ሰራተኛ አቶ ኦቻላ ከስልጣንና ከሀላፊነታቸው ከተባረሩት ውስጥ ይገኙበታል:: የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች የተባረሩት በጋምቤላ ከሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ጋር ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
ኦህዴድ በአራት ቡድኖች ተከፍሎ እየተጨቃጨቀ መሆኑን ፍኖተ ነጻነት ዘገበ
ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ)፤ በአራት ቡድኖች ተከፍሎ በታላቅ ሽኩቻ ውስጥ ይገኛል ተባለ። ፍኖተ ነጻነት ታማኝ ምንጮችን ጠቅሶ በድረ ገጹ እንዳሰፈረው፤ በአቶ ኩማ ደመቅሳ የሚመራው “ኦህዴድ-መለስ” የሚባለው አንጃ ከህወሀት ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያለው ሲሆን፤ የአቶ መለስን ራእይ እውን ከማድረግ ውጪ የተለየ አመለካከቶችን ሁሉ የሚቃወም ነው። አቶ ኩማ ደመቅሳ፤ አቶ ሙክታር ከድር፤ ወ/ሮ ...
Read More »በተባበሩት አረብ ኤሚሬት በአሰሪዋ ከፎቅ የተወረወረችው ሴት ስቃይዋ እየተባባሰ ነው
ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በተባበሩት አረብ ኤሚሬት አቡዳቢ፤ በአሰሪዋ ከፎቅ የተወረወረችው የ20 አመት ኢትዮጵያዊ እግር ላይ በደረሰው ጉዳት በአልጋ መቅረቷ ተነገረ። በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ቆንስላ የወጣቷን ፓስፖርት ወስዶም እንዳትንቀሳቀስ አግዷታል። ወጣቷ በአቡዳቢ ፍርድ ቤት የተወሰነላትን 500 ሺህ ድርሀም የጉዳት ካሳ ክፍያ ማግኘት አልቻለችም። ወጣት መዲና መሀመድ ከአመት በፊት አቡዳቢ ገብታ እራሷንና ቤተሰቧን ሰው ቤት በመስራት ለመርዳት የወጠነችውን ...
Read More »ወ/ሮ አዜብ ቤተ-መንግስቱን ለቀቁ
ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያ በ አቶ መለስ ምትክ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ከመረጠች ወራት ቢቆጠሩም ፤ ተሿሚው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ለረዥም ቤተ-መንግስት መግባት ሳይችሉ መቆየታቸው ይታወሳል። ከ አቶ መለስ ሞት ከረዥም ጊዜ በሁዋላ ዘግይቶ የተሾሙት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ቤተ-መንግስቱ መግባት ያልቻሉት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው እንደነበርም ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አቶ ሀይለማርያም ከመኖሪያ ቤታቸው ...
Read More »የቦዲ ብሄረሰብ አባላት 4 የፌደራል ፖሊስ አባላትን ገደሉ
ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአካባቢው ምንጮች እንደተናገሩት የከባድ መኪና ሾፌሮች 6 የቦዲ አባላትን በመግጨታቸው እና ቦዲዮች በወሰዱት እርምጃ 7 ሲቪሎችንና 4 የፌደራል ፖሊስ አባላትን ገድለዋል። በአካባቢው ከሚካሄደው የስኳር ልማት ጋር በተያያዘ በበቦዲና በመንግስት መካከል አለመግባባት እንዳለ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል። በአሁኑ ጊዜ ውጥረቱ በመጨመሩ በሁለት የፌደራል ፖሊስ ኦራል መኪና የተጫኑ ልዩ ሀይል ወደ አካባቢው አቅንቷል። የክልሉ ፖሊስ ...
Read More »የፌዴራሉ አቃቤ ህግ በእነ ደሳለኝ እምቢአለ መዝገብ ስር ክስ በመሰረተባቸው አራት ተከሳሾች ላይ ምስክሮችን አሰምቶ ጨረሰ
ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ መንግስት” የሽብርተኛ ቡድን ነው” ካለው ግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር ግንኙነት ነበራቸው፤ አባል መልምለው አሰልጥነዋል፤ የሽብር ጥቃትም ለመሰንዘር ሲያሴሩ ነበር>> ሲል የፌዴራሉ አቃቤ ህግ በእነ ደሳለኝ እምቢአለ መዝገብ ስር ክስ በመሰረተባቸው አራት ተከሳሾች ላይ ከትላንት በስቲያ ስምንት ምስክሮችን አሰምቶ ጨረሰ። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት የአቃቤ ህግ ምስክሮችን የሰማው በሰኞ ...
Read More »በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦመር ከሥልጣናቸው ተነሱ
ጥቅምት ፲፬ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ አብዲፈታህ መሐመድ ሐሰን በተጠባባቂነት እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ አቶ አብዲ መሐመድ ከሥልጣናቸው የተነሱት በክልሉ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በሚመለከት ኃላፊነታቸውን በብቃት ካለመወጣታቸው ጋር ተያይዞ እንደሆነ ሪፖርተር ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። የአቶ መለስ ዜናዊ አስከሬን ከብራሰልስ አዲስ አበባ እንደገባ በመንግስት ሚዲያ በተገለጸበት ወቅት ስቅስቅ ብለው ሲያለቅሱ የሚታዩት አቶ አብዲ ከአቶ በረከት ስምዖን፣ ከአቶ ጁነዲን ...
Read More »ከሚሴ በልዩ ሁኔታ በፌደራል ፖሊሶች ተወራለች
ጥቅምት ፲፫ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደቡብ ወሎ ከሚሴ አካባቢ በፌደራል ፖሊሶች ከወትሮው በተለየ ሁኔታ መከበቦን ነዋሪዎች ገለጡ:: ከከሚሴ ኢሳት ሬዲዮ ያናገረው አንድ ሙስሊም እንደገለጠው የአካባቢው ሰዎች በግዴታ ስብሰባ እንዲያደርጉ ተጠርተው ሽብር ፈጥራችኋል፤ ከዚህ ተግባራችሁ ታቀቡ ያለበለዚያ ግድያው ይቀጥላል ብለው እንዳስፈራሯቸው ገልጠዋል:: ከትላንት በስቲያ በገርባ ፖሊሶች በሰላማዊ መንገድ ሰላማዊ ጥያቄ ባነሳው የሙስሊሙ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍተው ሁለት ሰው ...
Read More »ፍኖተ-ነጻነት ጋዜጣ እንደገና መታተም ጀመረች
ጥቅምት ፲፫ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በዛሬው እለት ዳግም ለአንባቢያን መቅረቧን የጋዜጣው አዘጋጅ ለኢሳት ሬድዮ አስታወቀ። ዳግም ለሕትመት በቅታ ዛሬ ለአንባቢያን የተሰራጨችው ፍኖተ-ነጻነት ጋዜጣ፤ በግል ማተሚያ ቤት መታተሟንም የጋዜጣው አዘጋጅ ብስራት ወልደሚካኤል ለኢሳት ገልጿል። የግል ማተሚያ ቤቱ ፍኖተ ነጻነትን በመደበኛ የጋዜጣዋ የቀድሞ መጠንና ቅርጽ ለማውጣት የወረቀት ችግር አለበት ያለው ጋዜጠኛ ብስራት፤ በዚህ ምክንያትም በኤ ፎር ...
Read More »በቶሮንቶ የኢሳት የድጋፍ ጽ/ቤት ተከፈተ
ጥቅምት ፲፫ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የቶሮንቶና አካባቢው የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴ ሥራውን በሚገባ ለማከናወንና ከህብረተሰቡ ጋር ሊያገናኘው የሚያስችል አዲስ የጽህፈት ቢሮ ትናንት ኦክቶበር 20, 2012 ከፈተ። በ2017 –B2 Danforth Ave. የተከፈተው ይህ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ ኢሳትን በዜናና በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ከማገዝ በተጨማሪ; በገንዘብና በሃሳብ የሚደግፉ የህብረተሰቡ ክፍሎችን ለማስተባበር እንደሚጠቀምበት የኮሚቴው አባላት በምረቃው ስነስርዓት ላይ አስረድተዋል። ከሁለት ...
Read More »