ህዳር 4 (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-40 በ60 እየተባለ የሚታወቀውና በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ከአዲስአበባ እና አካባቢ ምርጫ ጎን ለጎን ለማከናወን ኢህአዴግ ዕቅድ መያዙን ምንጮቻችን ጠቆሙ፡፡ በአቶ መኩሪያ ኃይሌ የሚመራው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነትና አመራር ሰጪነት በተለይ በአዲስ አበባ ለመጀመር የታቀደው ይህው ፕሮጀክት ከምርጫው ጎን ለጎን ለማስኬድ የተፈለገው ሕዝቡ ኢህአዴግ ለልማት የሚያደርገውን ጥረት ተረድቶ ልማቱን ለማስቀጠል ከጎኑ እንዲሰለፍ ለማድረግ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
‹ ጋዜጠኛ እስክንድር የ 7 ዓመት ታዳጊ ህፃን ልጁን ናፍቆት እስክንድርን፦
ህዳር 4 (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ነገ ማክሰኞ ህዳር 4 ቀን 2005 ዓ.ም በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ንብረት ዙሪያ ውሳኔ ለማሳለፍ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት የሚሰየም ሲሆን፤ቃሊቲ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር እዚያው እስር ቤት ትናንት የሁለት ቤት ካርታዎች የተያያዙበት መጥሪያ ደርሶታል። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ እንዳሰፈረው ማስታወሻ ከሆነ፤ መንግስት ሊወስዳቸው ከተዘጋጁት ሁለት ቤቶች አንዱ በእናቱ ...
Read More »በጅጅጋ የሚታየው የሰብአዊ መብት ጥሰት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል
ህዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢሳት ያነጋገራቸው ነዋሪዎች፣ ሰራተኞችና ጎብኝዎች እንደገለጹት በኢትዮጵያ የሶማሊ ክልል ዋና ከተማ በሆነው ጅጅጋም ሆነ ከጅጅጋ ከተማ ራቅ ባሉ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በተወላጅ የኦጋዴንና የሌሎችም ጎሳዎች አባላት እንዲሁም በክልሉ ውስጥ በሚኖሩ የሌሎች አካባቢዎች ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ነው። አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የመንግስት ሰራተኛ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች በመሄድ በአካባቢው ይሰሩ ...
Read More »በሚዛን ተፈሪ አቅራቢያ አንድ ወር ያስቈጠረ ግጭት ሊቆም አልቻለም
ህዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከሚዛን ተፈሪ 90 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና ልዩ ስሟ <<ዲማ>> ተብሎ በሚጠራው ቦታ በሱርማ እና በዲዙ ብሔረሰብ መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች መጎዳታቸው ተሰማ። ጉዳዩን አስመልክተው ለኢሳት ቃለ-ምልልስ የሰጡ የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት፤ግጭቱ ከተከሰተ አንድ ወር ያስቆጠረ ቢሆንም፤ እስካሁን ሊበርድ አልቻለም። የፌዴራል የመከላከያ ሠራዊት ወደ ስፋራው ቢላክም ግጭቱን ብስለት በተሞላበት መንገድ ከማረጋጋት ...
Read More »የሱዳን አማፅያን ጥቃት ሊፈጽምባቸው የሄደን የመንግስት የጦር አውሮፕላን መተው መጣላቸውን ገለፁ
ህዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሱዳን ህዝቦች የነፃነት ንቅናቄ እንዳለው፤ አማጽያኑ የመንግስትን አንቶኖቭ ቦምብ ጣይ አውሮፕላን በደቡብ ኮርዶፋ ግዛት ጃው በተባለ አካባቢ ከአፈር ጋር ቀላቅለውታል። ጉዳዩን አስመልክቶ የአልበሽር አስተዳደር እስካሁን የሰጠው አስተያዬት የለም። በ አማጽያኑ እና በመንግስት ሠራዊት መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ ከደቡባዊ ኮርዶቻና ከጥቁር አባይ ግዛቶች ብቻ በ አስር ሽዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቀያቸውን ጥለው መሰደዳቸውን ቢቢሲ ...
Read More »በላፍቶ ክፍለ ከተማ ከ17 ሺ በላይ አባወራዎች ሜዳ ላይ ተበተኑ ሁለት ህጻናትም በፖሊስ ዱላ ተገደሉ
ጥቅምት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ላፍቶ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ17 ሺ በላይ በላይ አባዎራዎች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። የአትዮጵያን ሰንደቃላማና የአቶ መለስ ዜናዊ ፎ ከ400 በላይ ነዋሪዎች ዛሬ በአንድ ላይ በመሆን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ሲያመሩ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ወደ አዲስ አበባ መስተዳደር እንዲሄዱ አዞዋቸዋል። አዲስ አበባ መስተዳድርም ሶስት ሰዎች ተወክለው ...
Read More »እነ አቶ አንዱለም አራጌ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ጥቅምት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በሽብርተንነት ወንጀል ተከከሰው ብግፍ እስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አንዱአለም አራጌ፣ ሌላው የአመራር አባል አቶ ናትናኤል መኮንን እንዲሁም የመኢዴፓ የአመራር አባል የሆነው አቶ ክንፈ ሚካኤል ደበበ የይግባኝ አቡቱታቸውን ለማቅርብ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ዳኞቹ ለህዳር 13 ቀን 2005 ዓም ቀጠሮ በመስጠት ችሎቱን አሰናብተዋል። የፍርድ ሂደቱን በተመለከተ ችሎቱን የተከታተሉትን አንድነት ...
Read More »መንግስት 6 የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ሊያዞር ነው
ጥቅምት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ብሉምበርግ እንደዘገበው ወደ ግል ከሚዞሩት ድርጅቶች መካከል 600 ሄክታር የሚሸፍነው በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው አርባ ጉጉ የቡና ተክል ይገኝበታል። መንግስት ከስድስቱ የልማት ድርጀቶች 1 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱም ታውቋል። የኢትዮጵያ መንግስት የ5 አመቱን እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት የመንግስት ድርጅቶችን ወደ ግል በማዞር የገንዘብ እጥረቱን ለመቅረፍ እየሞከረ ነው። መንግስት አምና የሜታ ፣ የሀረርና በደሌ ቢራ ...
Read More »ፓትሪያርክ መርቆሬዎስ ከነሙሉ ስልጣናቸው ወደመንበራቸው ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
በስደት የሚገኘው ሲኖዶስ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሊቀ ካህናት ምሳሌ እንግዳ ለኢሳት እንደተናገሩት፤ ቅዱስ ፓትሪያርኩ ከነሙሉ ስልጣናቸው ወደመንበረ-ፓትሪያርኩ ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። ቅዱስ ፓትሪያርኩ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ የሚገልጽ ደብዳቤ ለአቃቤ መንበረ ፓትሪያርኩ፤ ለአቡነ ናትናኤል መጻፋቸውንና ደብዳቤውም በሲኖዶሱ ጉባኤ ላይ መነበቡን በተለይ ለኢሳት ገልጸዋል። በሀገር ቤትና በስደት በሚገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ስምምነት ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት እንዲሳካ ለማድረግ በውጭ ...
Read More »ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቀረቡ
ጥቅምት ፳፱ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 25 የፖለቲካ ፓርቲዎች 18 ጥያቄዎች የያዘ ደብዳቤ ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ማስገባታቸውን አስታወቁ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ ሊያካሂድ ባሰበውና የጊዜ ሰሌዳ ባወጣለት የወራዳና የአንዳንድ ዞኖች የሞማያ ምርጫ ነጻና ፍትሀዊ እንዲሆን እሁድ እለት ተሰብስበው ውሳኔ ያስተላለፉት 25 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች በእለቱ ያቆቆሞቸው ሰባት አባላት ያሎቸው አስተባባሪ ኮሚቴ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ 18 ...
Read More »