የካቲት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኬንያን ምርጫ የጆሞ ኬንያታ ልጅ እና የወቅቱ የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኡሁሩ ኬንያታ ማሸነፋቸው ተገለጸ። እንደ ቢቢሲ ዘገባ ከየክልሎቹ የምርጫ ጣቢያዎች የተሰባሰቡት ውጤቶች ኡሁሩ ኬንያታ በጠባብ ልዩነት ማሸነፋቸውን የሚያመለክቱ ናቸው። እስካሁን በተደረገው ቆጠራ ኡሁሩ ኬንያታ 50 ነጥብ 3 በመቶ ማግኘታቸው ተመልክቷል። ምርጫውን ያሸንፋሉ ተብለው በስፋት ሲጠበቁ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ፤ተቀናቃኛቸውን ራይላ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የአማራ ክልል ባለስልጣናት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ” ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ገለጹ
የካቲት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በአማራ ክለል ዋና ከተማ ባህርዳር የደረሱ የአማራ ተወላጆች የክልሉ ባለስልጣናት መፍትሄ እንዲሰጡዋቸው ቢጠይቁም ፣ ባለስልጣናቱ ጉዳዩ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ጉዳይ በመሆኑ እንደማያገባቸው መግለጻቸውን ተፈናቃዮች ለኢሳት ገልጸዋል። ምንም መፍትሄ ያላገኙት ተፈናቃዮች፣ ሀብት ንብረታቸውን አስረክበው ለጎዳና ተዳዳሪነት መዳረጋቸውን ተናግረዋል። በትናንትናው እለት ከ5 ሺ ያላነሱ የአማራ ተወላጆች ከቤንሻንጉል ጉሙዝ እንዲወጡ መደረጉን መዘገባችን ...
Read More »በዲላ ከተማ እና በወልቂጤ የሚኖሩ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ አሰሙ
የካቲት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከአንድ አመት በላይ የተካሄደው የድምጻችን ይሰማ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ፣ ዛሬ በአዲስ አበባና በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች ረገብ ብሎ የዋለ ቢሆንም፣ በዲላ እና በወልቂጤ ተቃውሞ መደረጉን ማህበራዊ የመገናኛ ብዙሀን ገልጸዋል። በፌስ ቡክ ላይ በፎቶግራፍ የተደገፉ መረጃዎች መረጃዎ እንዳማለከቱት፣ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኑ መንግስት ድምጻቸውን እንደሰማ ጠይቀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በትናንት ሌሊት በደሴ ከተማ ከ30 ሺ ...
Read More »የአዲስአበባ ሕዝብ ብዛት አምስት ሚሊየን ደርሷል መባሉ አነጋገረ
የካቲት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የከተማዋ ሕዝብ ብዛት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን መሆኑን ከሁለት ዓመት በፊት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በበርካታ ሕዝብ ዘንድ የአሃዙ ማነስ በጥርጣሬ ከመታየቱ በተጨማሪ በኤጀንሲው ላይ ተከታታይ ትችቶች ከቆየ በኋላ ዛሬ የህዝብ ብዛቱ አምስት ሚሊየን ደርሶአል ተብሏል፡፡ በዛሬው ዕለት የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ በተገኙበት በአዲስአበባ ደሳለኝ ሆቴል በተካሄደውና ...
Read More »በኬንያ ምርጫ ኬንያታ በጠባብ ልዩነት እየመሩ ነው
የካቲት ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አለማቀፍ የመገናኛ ብዙሀን እንደዘገቡት እስካሁን ባለው ቆጠራ የመጀመሪያው የኬንያ ፕሬዚዳንት ልጅ የሆኑት ኡሁሩ ኬንያታ በጠባብ ድምጽ እየመሩ ሲሆን፣ ምናልባትም በእርሳቸውና በሌላው ተቀናቃኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ መካከል የድጋሜ ምርጫ ሊካሄድ ይችላል። እስካሁን ባለው ቆጠራ ኬንያታ 50 በመቶ የሚሆን ድምጽ ቢያገኙም፣ ቆጠራው በቀጠለ ቁጥር ኦዲንጋ ልዩነቱን እያጠበቡ መምጣታቸው ይነገርላቸዋል። ኬንያ የዘንድሮውን ምርጫ በሰላም ...
Read More »የአማራ ተወላጅ አርሶ አደሮች ከቤንሻንጉል ክልል እንዲወጡ ታዘዙ
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደቡብ ክልል በጉራፈርዳ ወረዳ የታየው የአማራ ተወላጅ አርሶ አደሮችን የማፈናቀሉ እንቅስቃሴ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ በመደገሙ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ አርሶ አደሮች ክልሉን እየለቀቁ እየወጡ ነው። የአይን እማኞች ለኢሳት እንደገለጡት በአሁኑ ሰአት ልጆቻቸውን ይዘው ፣ የቤት እንስሶቻቸውን እየነዱ መንገድ ወደ መራቸው በመጓዝ ላይ የሚገኙት የአማራ ተወላጆች ከ5 ሺ በላይ ናቸው። ...
Read More »በኢምግሬሽን አዲስ ፓስፓርት ለማውጣት እስከ አምስት ሺ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አገሪቱን እየለቀቀ የሚሰደደው ህዝብ ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ህዝቡን ማስተናገድ ያልቻሉት የኢምግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ መ/ቤት አንዳንድ ሰራተኞች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ወይም ለማሳደስ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያዊን ፈጣን አገልግሎት እንሰጣለን በማለት በነፍስ ወከፍ እስከ ብር 5ሺ ብር ጉቦ እየጠየቁ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናግረዋል፡፡ መ/ቤቱ ከጊዜ ወደ ግዜ አገልግሎት አሰጣጡ እያሽቆለቆለ ከመምጣቱ ...
Read More »የፍራፍሬ ዋጋ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት የአዲስ አበባ ወኪል እንደገለጠው ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ ከፍተኛ ጭማሪ ያሳየው ብርቱካን በአሁኑ ጊዜ በኪሎ እስከ 30 ብር በመሸጥ ላይ ሲሆን፣ አፕል ደግሞ በኪሎ እሰከ 80 ብር እየተሸጠ ነው። የብርቱካን ዋጋ መጨመር ምክንያቱ በውል ባይታወቅም፣ ብርቱካን በሚያመርቱ ቆላማ አካባቢዎች የሚታየው የዝናብ እጥረት ዋነኛው ምክንያት ሳይሆን አይቀርም። በገበያ ላይ የሚቀርቡት ብርቱካኖች የጥራት ...
Read More »የ ጆሀንስበርግ ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን በውጭ የሚገኘውን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደምትደግፍ አስታወቀች
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደቡብ አፍሪካ በጆሀንስበርግ ከተማ የምትገኘው ጽርሐ አርያም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ለኢሳት በላከችው መግለጫ ” መንግሥት ራሱ ያወጣውን ሕገ-መንግሥትና ዓለም አቀፉን ሕገ ቤተክርስቲያን በመጣስ በቅዱስ ሲኖዶስ ሉዓላዊ ሥልጣን ላይ ግልጽ ተጽእኖና ጫና በማድረግ፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት ሲካሔድ የቆየው የዕርቀ ሰላም ጥረት ከፍጻሜ እንዲደርስ በማይፈልጉ ጵጵስናን የተከናነቡ ጥቂት ካድሬዎቹ አማካይነት ቅዱስ ሲኖዶስ እንደ አንድ ...
Read More »በኬንያ ምርጫው እየተጭበረበረ ነው ሲሉ ራይላ ኦዲንጋ ቅሬታ አቀረቡ
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በምርጫው ከተሸነፉ ዳግም ምርጫ እንዲደረግ አለያም የጥምር መንግስት እንዲቋቋም እንደሚጠይቁ የኬንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ አስጠነቀቁ። እስካሁን የተደረጉት የድምጽ ቆጠራዎች በምርጫው የጆሞ ኬንያታ ልጅ ኡሁሩ ኬንያታ እየመራ እና የ ኦሬንጅ ዲሞክራቲክ ሙቭመንቱ ራይላ ኦዲንጋ በሁለተኝነት እየተከተሉ እንደሆነ የሚያሳይ ነው። ይህንኑ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ምርጫው ለመጭበርበሩ እና በድምጽ ቆጠራው ሂደት ስርቆት ...
Read More »