ማጋቢት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ200 ያላነሱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዳርፉር የተነሳውን ግጭት በመቃወም ወደ አደባባይ ሲወጡ ፖሊስ በሃይል ለመቆጣጠር ሙከራ አድርጓል። አንድ ተማሪ መሞቱንና ሌላ አንድ ተማሪ መቁሰሉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ተማሪዎቹ ከግቢያቸው ለመውጣት አደረጉት ሙከራ በፖሊስ ቁጥጥር ሲል እንዲውል መደረጉን አሶሽየትድ ፕሬስ ዘግቧል። ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽርን የሚቃወሙ ታጠቂዎች ጋብ ብሎ የነበረውን የዳርፉር ግጭት መጀመራቸው ታውቋል። በአለማቀፍ ፍርድ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
በሀረር ከተማ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ወጣቶች ታሰሩ
ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሀረር ባለፈው እሁድ ምሽት የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ የወጣው ህዝብ በፖሊስ ከተበተነ በሁዋላ፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ከትናናት ጀምሮ ፖሊሶች መንገድ ላይ ያገኙዋቸውን ወጣቶች እያፈሱ እንዲሁም ከቤታቸው እያወጡ ወደ እስር ቤት ወስደዋቸዋል። በዛሬው እለት በቃጠሎው የደረሰውን ጉዳት አቤት ለማለት የተሰባሰቡ 15 ወጣቶች በፖሊሶች ተይዘው መታሰራቸውን አንድ ...
Read More »በጅጅጋ 300 እስረኞች መንገድ ላይ ተጣሉ
ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጅጅጋ እስር ቤት ውስጥ ታስረው ከነበሩ ቁጥራቸው በውል ከማይታወቅ እስረኞች መካከል 300 ያክሉ ከአራት ቀናት በፊት በጅጅጋ መንገድ ላይ መጣላቸው ታውቀ። የኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅት ያላከውን መረጃ በመንተራስ ኢሳት ባደረገው ማጣራት፣ ባለፈው ሃሙስ ለአርብ አጥቢያ አካላቸው በምግብ እጦት የከሳ፣ አይናቸው የታወረ፣ እግሮቻቸው ሽባ የሆኑ፣ የአእምሮ መታወክ የደረሰባቸውና አሰቃቂ የእስር ቤት ህይወት እንዳሳለፉ ...
Read More »የአውሮፓ ህብረት – “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት!” የተሰኘውን ንቅናቄ አስመልክቶ ከአንድነት ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ።
ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍኖተ ነፃነት እንደዘገበው-በኢትዮጵያ የአዉሮፓ ሕብረት ልኡካን ቡድን መሪ አምባሳደር ቻንታል ሔበሬሽ፣ በአዉሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ እና የሕንድ ዉቂያኖስ አካባቢ ዴስክ ኦፌሴር ቪክቶሪያ ጋርሲያ ጉሌን እና ቶማስ ሁይገባርቴስ የተሰኙ ፣ የአዉሮፓ ሕብረት ሃላፊ ፣-ከአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ጋር ሰፊ ዉይይት አድርገዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት በኢትዮጵያ ስላለው የዲሞክራሲ ግንባታ ዙሪያ ከጠ/ሚኒስተር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ...
Read More »የኢትዮጵያ ጦር በአልሸባብ ላይ የተጠናከረ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የንቅናቄው መሪ በኢትዮጵያ ላይ ጅሃድ አወጁ
ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአልሸባብ መሪ አህመድ ጎዳኔ በቅጽል ስማቸው ሙክታር አቡ አል ዙቢያር ” ለአሜሪካ መንግስት ጥቅም የሚዋጉት የሞቃዲሾ መንግስትና የኢትዮጵያ ጦር በጦርነቱ ድል ይሆናሉ “ብለዋል። “ሶማሊዎች ሃይማኖታችሁ ተደፍሯል፣ መሬታችሁ ተከፋፍሏል፣ ንብረታችሁ ተዘርፏል፣ ድላችን በጅሃድ ላይ የተመሰረተ ነው ” ሲሉ ሚ/ር ጎዳኔ ተናግረዋል። ወደብ አልባ የሆነችው ኢትዮጵያ ወደብ ለማገኘት ስትል ሶማሊያን መውረሩዋን የሚናገሩት የአልሸባቡ መሪ ...
Read More »የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በናጀሪያዊው ስደተኛ ላይ ያደረሱት ጥቃት ቁጣን ቀሰቀሰ
ማጋቢት ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኬፕታውን የሚገኙ ፖሊሶች በአንድ ናይጀሪያዊ ስደተኛ ላይ ያደረሱት ጥቃት በማህበራዊ የመገናኛ ብዙሃን ከተለቀቀ በሁዋላ የአለም ህዝብ ቁጣውን እየገለጸ ነው። የደቡብ አፍሪካዊ ፖሊስ ድረጊቱን የፈጸሙ ሁለት ፖሊሶች መታሰራቸውን ቢገልጽም የተለያዩ አስተያየት ሰጪዎች ግን የደቡብ አፍሪካ ፖሊሶች በተለይም በስደተኞች ላይ የሚያደርሱት እንግልት ለከት እያጣ መጥቷል ይላሉ። የደቡብ አፍሪካ ፖሊሶች ከውጭ አገር ስደተኖች ገንዘብ እንደሚቀበሉ፣ ...
Read More »በሀረር ከተማ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች በፖሊሶች ተበተኑ
ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለምዶ ሸዋ በር መብራት ሃይል ግቢ እየተባለ በሚጠራው የንግድ ማእከል ላይ ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ሁኔታ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ ነጋዴዎችን ንብረት አውድመዋል። ነጋዴዎች እንደሚሉት እሳቱ ሆን ተብሎ በመስተዳድሩ ባለስልጣናት እንዲነሳ የተደረገ ነው። ነጋዴዎቹ አካባቢውን ለቀው እንዲሄዱ በተደጋጋሚኦ ሲጠየቁ እንደነበር እንዲሁም የእሳት አደጋ መኪኖች ዘግይተው እሳቱን ለማጥፋት መምጣታቸው ቃጠሎው በመስተዳድሩ ሰዎች ...
Read More »አንድነት ፓርቲ 2ኛውን ዙር የሚሊዮኖችን እንቅስቃሴ በተለያዩ ከተሞች ሊጀምር ነው
ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ለሦስት ወራት በሚካሄደው ክፍል ሁለት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ሪፎርም” በሚለው ዘመቻ፣ በዋነኛነት በተመረጡ 14 ከተሞች እና በሦስት ተጓዳኝ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ ይካሄዳል። የመሬትን አጀንዳ የሁለተኛው ዙር የመታገያ አጀንዳ ለምን እንዳደረገ ፓርቲው ሲያብራራ፣ “በባለሃብት ስም ገበሬው ከይዞታው መፈናቀሉ፤ በከተሞች በልማት ስም ዜጎች እየተፈናቀሉ ለጎዳና ላይ ኑሮ መዳረጋቸው፤ ሰብአዊና ...
Read More »15 የቅማንት ብሄረሰብ አባላት መታሰራቸውን 14ቱ ደግሞ የደረሱበት አለመታወቁ ተገለጸ
ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፣ በአርማጭሆና በመተማ ወረዳዎች እና በአካባቢው ያሉ የቅማንት ብሔረሰብ አባላት እያቀረቡ ያለውን የማንነትና ህገመንግስታዊ ጥያቄ ለማፈን ሰሞኑን በድምሩ 29 ያህል የቅማንት ተወላጆች መታሰራቸውንና መታፈናቸውን የቅማንት ብሔረሰብ የማንነት ጥያቄና ራስ አስተዳደር ይፈቀድልኝ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ኮምቴው ከየካቲት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ጅምሮ በአዲስ መልክ የቅማንት ብሔረሰብ ተወላጆች ላይ ...
Read More »በሚሊዮን ብር የሚቆጠር የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ዘርፈዋል የተባሉ ተከሰሱ
ማጋቢት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሪፖርተር እንደዘገበው ከኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ግምታቸው ከ3.3 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችን በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ አዲስ በላይ እና ተባባሪዎቹ ሁሴን ከድር ፣ ማኒና ተስፋ ማርያም እና ታደሰ ባቲ ክስ ተመስርቶባቸዋል። ሰባት ዓይነት የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችን የሰሌዳ ቁጥሩ አ.አ 3-37987 በሆነ አይሱዙ መኪና ጭነው ሊሰወሩ ሲሉ እንደተደረሰባቸው የፌዴራል የሥነ ...
Read More »