.የኢሳት አማርኛ ዜና

ፍርድ ቤቱ በፋክት መጽሄት ክስ ዙሪያ ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጠ

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለመጣል  ህዝቡን ያነሳሳሉ በማለት ክስ ከተመሰረተባቸው መጽሄቶች መካከል አንዱ የሆነውን የፋክት መጽሄትን ጉዳይ ለማየት የተሰየመው የከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ፣ ስራ አስኪያጇ ሊቀርቡ ባለመቻላቸው ሌላ ቀጠሮ ለመስጠት ተገዷል። ስራ አሰኪያጇ ወይዘሮ ፋጡማ ኑርየ ለምን ሳይቀርቡ እንደቀሩ የታወቀ ነገር የለም። ፖሊስ ተከሳሷ እንዲቀርቡ በስልክ መልእክት ማስተላለፉን ለፍርድ ቤት ...

Read More »

በመንግሥት ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ ያልሰለጠኑ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ መግባት ሊከለከሉ ነው

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የትምህርት ሚኒስቴር ከ360 ሺህ በላይ ነባርና አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመንግሥትን ፖሊሲና ስትራቴጂን እንዲሰለጥኑ አስገዳጅ መመሪያ ያወጣ ሲሆን በሥልጠናው ላይ ተሳትፎ የምስክር ወረቀት ያልያዘ ተማሪ በዩኒቨርሲቲዎቹ ትምህርቱን መቀጠል እንደማይችል በግልጽ አስጠንቅቋል፡፡ የትምህርትሚኒስትሩአቶሺፈራውሽጉጤሰሞኑንለጋዜጠኞችእንደገለጹትበመንግሥትፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችላይ ከ250ሺህበላይነባርየዩኒቨርሲቲተማሪዎችእናከ116 ሺህበላይአዳዲስተማሪዎችለተከታታይ 15 ቀናት አበልበመክፈልባሉበት አካባቢበፕላዝማሥልጠናእንደሚሰጥአስታውቀዋል፡፡ የሥልጠናውየመጀመሪያዙርከሳምንት በኃላእንደሚጀምርያስታወቁትሚኒስትሩሁለተኛው ዙር በመስከረምወር 2007 ዓ.ምተሰጥቶለማጠናቀቅመታሰቡን ተናግረዋል፡፡ ሥልጠናውንየሚሰጡትከፍተኛየመንግሥትባለስልጣናትመሆናቸውን የሥልጠናውዝርዝርእናየሚፈጀውወጪምንያህል እንደሆነተጠይቀውከመናገርተቆጥበዋል፡፡ሆኖምሌሎችምንጮችበሥልጠናውከተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮችመካከል ስለሃይማኖትአክራሪነት፣ስለሽብርተኝነት፣ስለልማታዊመንግሥትጉዳዮችእንደሚገኙበትጠቅሰዋል፡፡ ይህሥልጠና ኢህአዴግ በመንግሥት ...

Read More »

የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች እየታሰሩ ነው

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከዚህ ቀደም 4 የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች መታሰራቸውን ተከትሎ እስረኞችያሉበትንሁኔታናየዞኑንአደረጃጀትለመጎብኘትከአዲስአበባየተላኩትየድርጅትጉዳይኃላፊውአቶብርሃኑተክለያሬድናየድርጅት ጉዳይቋሚኮሚቴአባልየሆነው ዮናስ ከድር ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ አቶ ከሳሁን አየለ እና አቶ ሻምበልካሳ የተባሉት አስተባበሪዎች ታስረዋል። ሉሉመሰለ፣በፈቃዱ አበበ፣ ካሳሁን አየለ፣ሻምበል ካሳናኢ/ርጌታሁን የተባሉት የፓርቲው አስተባባሪዎችና አባላት በእስር ላይ  ይገኛሉ።

Read More »

በሎሚ መጽሄት ስራ አስኪያጅ ላይ የተከፈተውን ክስ ለማየት ቀጠሮ ተሰጠ

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ህገመንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ከከሰሳቸው አምስት የግል ሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሄትን ክስ የተመለከተ ሲሆን፣ ስራ አስኪያጁ አቶ ግዛው ታየ ከጠበቃቸው ጋር ተማክረው መልስ እስከሚሰጡ ድረስ ሌላ ቀጠሮ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ፍርድ ቤቱም የምክር ጊዜውን የፈቀደ ሲሆን፣ ተከሳሹ የ50 ሺ ብር ዋስ አስይዘው ለነሃሴ 14 እንዲቀርቡ ...

Read More »

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር በአንድ እዝ በሚመራ ወታደራዊ ሃይል ሊጠበቅ ነው

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሱዳን በኩል አቋርጠው የሚገቡ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ስጋት ፈጥረውብኛል በሚል የሱዳን መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን የድንበር ጥበቃ እንዲያድርግ ሲወተውት የቆየው የኢህአዴግ መንግስት፣ በቅርቡ በሁለቱ ድንበሮች አካባቢ የጋራ ጦር ለማሰማራት የደሰበትን ስምምነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ በማድርግ ሰሞኑን አዲስ የጸጥታ ስምምነት ተፈራርሟል። በዚሁ የጸጥታ ስምምነት መሰረት ሁለቱን ድንበሮች የሚጠብቅ ጥምር ጦር በአንድ ወታደራዊ እዝ ስር ይሆናል። ወታደራዊው እዙን ...

Read More »

ደቡብ ሱዳን ውስጥ ጦርነት መነሳቱ ተሰማ

ነሃሴ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንዴ ጠበቅ ሌላ ጊዜ ላላ ሲል የቆየው የደቡብ ሱዳን ግጭት መልሶ ማገርሸቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ዩኒቲ ስቴት በሚባለው ግዛት የተጀመረው ጦርነት በቅርብ ጊዜ ከተደረጉት ሁሉ የከፋ ነው ተብሎአል። የኢጋድ አገሮች በአዲስ አበባ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት በማይቀበሉት ላይ እርምጃ ለመውሰድ በሚዝቱበት ሰአት ግጭት መቀስቀሱ፣ ሁለቱም ተፋላሚ ሃይሎች በኢጋድ ሽምግልና ላይ አለመተማመናቸውን እንደሚያሳይ ታዛቢዎች ይገልጻሉ። ...

Read More »

ለዝክረ መለስ በሚል የአዲስ አበባ መስተዳድር ሰራተኞች ስራቸውን አቋርጠው ውይይቱን እንዲሳተፉ ታዘዙ

ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዝክረ መለስ 2ኛ የሙት ዓመት አከባበርን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በነበረው የፓናል ውይይት የመንግስትንስራተኛው ለግማሽ ቀን ስራ ሳይሰራ መዋሉን ዘጋያችን ገልጿል። በተለያዩ ቦታዎች የተዘጋጁትን የፓናል ውይይቶች የመስተዳድሩ የአመራር አባልአቶፋቃዱወ/አረጋይ፣ የአዲስአበባሴቶችናወጣቶችቢሮኃላፊና የምክትል ቢሮኃላፊበተናጠልመርተዋል። የወጣቶች መድረክ በሃገር ፍቅር አዳራሽ ፣የሴቶችመድረክበአዲስአበባማዘጋጃቤትየባህልአዳራሽእንዲሁምየልዩልዩአካላትመድረክበስድስትኪሎበሚገኘው የባህልማዕከልየፓናልውይይትተካሂዷል። በሶስቱም ውይይቶች  ለተሳታፊዎችየሃሳብናየጥያቄማቅረቢያሰዓትበተጊቢውመንገድያላተሰጠሲሆንሁሉም የመድረኩ ተናጋሪዎች  አቶ መለስዜናዊን በማወደስ ላይ ትኩረት አድርገው ነበር። በመድረኩ ላይ አቶ ...

Read More »

የደቡብ ሱዳን አማጽያን በጋንቤላ ሆስፒታል እየታከሙ ነው

ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሪክ ማቻር የሚመራው በአብዛኛው የኑዌር ጎሳ አባላት ሆኑ የደቡብ ሱዳን አማጽያን ቁስለኞች በጋምቤላ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑን የጋምቤላ ምንጮች ገልጸዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው ተዋጊዎች የነጻ ህክምና እየተሰጣቸው ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መንገድ ለሪክ ማቻር ድጋፍ እንደምትሰጥ ያሳያል ሲሉ ምንጮች አስተያየታቸውን አክለዋል። ከሳምንታት በፊት መንግስት 3 አውቶቡስ ሙሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ወደ አካባቢው የላከ ሲሆን፣ ምንጮች እንደሚሉት ...

Read More »

የመተማገንዳውሃአመራሮች በርካታ ችግሮች አሉብን ሲሉ ተናገሩ

ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢውን ህዝብ ለማወያየት የተንቀሳቀሱት ከፍተኛ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ፣ ከተመረጡ የመተማ ገንዳውሃ ህዝብ መሪዎች፣ ከስርአቱ ደጋፊዎችና ከድርጅቱ ካድሬዎች ጋር ባደረጉት ውይይት የህዝብ ተወካዮች የመልካም አስተዳዳር፣ የመሰረተ ልማትና የጸጥታ ችግሮችን አንስተው መንግስት አፋጣኝ መልስ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።ገንዳውሃ የመብራት፣ የውሃ እና ሌሎች የመሰረተልማት ችግሮችን እንዳሉባት አንድ ተናጋሪ ገልጸዋል። የከተማዋ ወጣቶች ቀርፀው የላኩልን የድምጽ መልእክት እንደሚያሳየው አንድ የኢህአዴግ ካድሬ ...

Read More »

በዩክሬን፤ ውጥረቱ አደገኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።

  ነሃሴ ፰(ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዩክሬን መንግስትና በአማጽያኑ መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ሩሲያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከባድ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ወደ ስፍራው ማንቀሳቀሱዋ ውጥረቱን ወደ አደገኛ ጫፍ ላይ እንዳደረሰው አለማቀፍ ብዙሀን መገናኛዎች እየዘገቡ ነው።ቢቢሲ እንዳለው፤የሩሲያ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ዩክሬን ድንበር መጠጋታቸውን ተከትሎየዩክሬን አማጽያን የተቆጣጠሩዋትዶኔትስክ ከተማ በከባድ ፍንዳታ ተናውጣለች።ፍንዳታውን ተከትሎ  የመንግስት ሰራተኞችና  ነዋሪዎች ከቢሮአቸውና ከመኖሪያቸው በመውጣት ወደ ከተማዋ  ማእከላዊ ቦታ ተሰባስበው ...

Read More »