ከግማሽ ቢሊዮን በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎንደር ከተማ ውሃ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት አቆመ። (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 03 ቀን 2010 ዓ/ም) ለዘመናት በከፍተኛ የውሃ እጥረት ችግር ተጠቂ ከሆኑት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው የጎንደር ከተማን የውሃ ችግር ከ44 በመቶ ወደ መቶ በመቶ ከፍ ያደርገዋል፣ በዘላቂነትም የከተማዋን የውሃ ችግር ይፈታል የተባለለት የውሃ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮ-ሶማሊ ጉብኝት በክልሉ ነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥረ
የዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮ-ሶማሊ ጉብኝት በክልሉ ነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥረ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብህ አህመድ የመጀመሪያ የአገር ውስጥ ጉብኝታቸውን በኢትዮ-ሶማሊ ክልል ቢጀመርም፣ ከጉብኝቱ በሁዋላ የክልሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እንዳሉት ጠ/ሚኒስትሩ በቅርቡ ከጅጅጋና ሌሎችም የክልሉ ከተሞች ከ1 ሚሊዮን ያላነሱ የኦሮሞ ተወላጆች መፈናቀላቸውን ተከትሎ በሁለቱ ክልሎች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ትኩረት መስጠታቸው ተገቢ ቢሆንም፣ የአብዲ ...
Read More »የአጋዚ ወታደሮች አንዲት ነፍሰጡር ሴት ገደሉ
የአጋዚ ወታደሮች አንዲት ነፍሰጡር ሴት ገደሉ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በምስራቅ ሃረርጌ በቆቦ ከተማ ወታደሮች አንዲት የ3 ወር ነፍሰጡር ሴት መግደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። አያንቱ ሙሃመድ የተባለችው የ21 አመት ሴት በወታደሮች ከተገደለች በሁዋላ አስከሬኗ መንገድ ላይ ወድቆ ተገኝቷል። የአንድ ልጆች እናት የሆነቸው አያንቱ ትናንት ምሽት አካባቢውን በሚጠብቁ ወታደሮች ታፍና ከተወሰደች በሁዋላ የመድፈር ሙከራ ተደርጎባት ሳትገደል እንዳልቀረች የአካባቢው ...
Read More »የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ቤተሰቦች ታሰሩ
የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ቤተሰቦች ታሰሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅግጅጋን ጎብኝተው በሄዱ ማግስት በአገዛዙ የተቋቋመውና በዶ/ር አዲሱ ገብረ እግዚአብሄር የሚመራው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የክልሉ ተጠሪ የሆኑት አቶ ጀማል ሙሃመድ ዋራፋ ቤተሰቦች ታስረው ምርመራ ተካሄድባቸው። ፓርላማው አቶ ጀማልን በቅርቡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ኮሚሽን አባል ሆነው እንዲሰሩ ሾሟቸው ነበር። አቶ ጀማል ሪፖርታቸውን ...
Read More »በኢንቨስትመንት ሥም የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን አመኑ፣ የጋንቤላ የመሬት ወረራ ህገወጥ እንደነበር የጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ጥናት አረጋገጠ
በኢንቨስትመንት ሥም የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን አመኑ፣ የጋንቤላ የመሬት ወረራ ህገወጥ እንደነበር የጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ጥናት አረጋገጠ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢንቨስትመንት ሥም ከፍተኛ የሆነ ማጭበርበር፣ ሌብነት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በማመን ጥፋተኞች ይጠየቃሉ ብለዋል። ዶ/ር ደብረጺዮን ሁኔታው ሲገልጹም ”በህገወጥ የኮንትሮባንድ ንግድ ላይ ብዙ የትግራይ ተወላጆች ይሳተፋሉ። ለምሳሌ ...
Read More »ሒዝቦላህ ከቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ ሰፈረ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)በአለም ከሚገኙ አሸባሪ ቡድኖች በሃብት ግንባር ቀደም የሆነውና ከቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ የሰፈረው ሒዝቦላህ መሆኑ ታወቀ። በኢኮኖሚና በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ ዘገባ የሚያቀርበውና የቢሊየነሮችን ዝርዝር ይፋ የሚያደርገው ፎርብስ እንደዘገበው ሒዝቦላህ ጠቅላላ አመታዊ ገቢው 1 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ደርሷል። 65 ሺ ያህል ተዋጊዎች እንዳሉት የሚታመነውና በተለይ በምዕራባውያን ዘንድ በአሸባሪነት የተፈረጀው ሒዝቦላህ በኢራን መንግስት በአመት 200ሺ ዶላር ያህል ድጋፍ ...
Read More »በአዲስ አበባ ከ12 ሺ በላይ አባወራ/እማወራዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)ባለፉት አምስት አመታት በአዲስ አበባ ከ12 ሺ በላይ አባወራ/እማወራዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ። በተያዘው አመትም ከ2ሺ በላይ አባወራና እማወራዎች ከ700 ሔክታር መሬት ላይ ይፈናቀላሉ። ከአመታዊ በጀቱና ገቢው ከፍተኛ ድርሻውን ከመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላይ እንዲያተኩር ያደረገው የከተማው መስተዳድር ባለፉት አምስት አመታት ከ12ሺ በላይ አባወራና እማወራዎችን የመኖሪያ ቤት በማፍረስ ማፈናቀሉን የቢቢሲ የአማርኛው ክፍል ዘግቧል። በዘገባው መሰረት ተፈናቃዮች የተከፈላቸው ካሳ አነስተኛ ...
Read More »የአያንቱ መሃመድ ሳዶ የቀብር ስነስርአት ተፈጸመ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)በኦሮሚያ ክልል በአንድ የታጠቀ ወታደር የተገደለችው አያንቱ መሃመድ ሳዶ የቀብር ስነስርአት ተፈጸመ። በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቆቦ ከተማ በአገዛዙ ወታደሮች ታግታ የተገደለችው ነፍሰጡር ሴት የአንድ ሴት ልጅ እናትም ነበረች። ወታደሩ እኩለ ሌሊት ላይ ነፍሰጡር ሴቷን አግቶ የገደለበትን ምክንያት ሰውየው ታስሮ እየተጣራ ነው ተብሏል። ጫላ ኢብራሒም በከሬ በነፍሰጡር ሴቷ ላይ ግድያ የፈጸመው ወታደር ነው። አያንቱ መሃመድ ሳዶ የተባለችው ነፍሰጡር ስራ ...
Read More »በኮንሶ ከ200 በላይ ሰዎች መገደላቸው ታወቀ
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010) የኮንሶ ህዝብ የመብት ጥያቄውን ካነሳበት ጊዜ ጀምሮ ከ200 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ። የተገደሉት ሰዎች ስም ዝርዝርም ይፋ ሆኗል። የኮንሶን ህዝብ የመብት ጥያቄ የሚያስተባብሩ አካላት ለኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪል ካውንስል በላኩት ሪፖርት ላይ የዞን መዋቅር መብት በመጠየቅ የተጀመረውን ተቃውሞ ለማፈን የመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስና የደቡብ ክልል ልዩ ሃይል የወሰዱት የግድያ፣ የማሰቃየትና ሌሎች ርምጃዎች በዝርዝር ቀርበዋል። ከፌደራል ጀምሮ እስከ ወረዳ ...
Read More »ኤች አር 128 የተባለው ረቂቅ ሕገ ደንብ ዛሬ ድምጽ ይሰጥበታል ተብሎ ይጠበቃል
(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)ኤች አር 128 የተባለው ረቂቅ ሕገ ደንብ ዛሬ በአሜሪካ ምክርቤት ይቀርባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ። ይሄ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ረቂቅ ሕገ ደንቡ ስለመጽደቅና አለመጽደቁ የታወቀ ነገር የለም። ዛሬ ከሰአት በኋላ በአሜሪካ ምክር ቤት የሚቀርበው ይህ ረቂቅ ህገ ደንብ ከአንድ መቶ በላይ የምክር ቤቱ አባላት የደገፉት መሆኑም ታውቋል። በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት እንዲከበርና ሁሉንም የሳተፈ መንግስታዊ ስርአት እንዲኖር ለማበረታታት በሚል ...
Read More »