(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 6/2010) በብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የሚመራው በውጭ ሃገር የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ለሰላሙ ድርድር ዝግጁ መሆኑን ገለጸ። በእርቅ መድረኩ ላይ የሚገኙ ሶስት ሊቃነጳጳሳት መሰየማቸውንም ይፋ አድርጓል። የጥላቻና የመከራው ዘመን ያብቃ ሲልም ቅዱስ ሲኖዶሱ ጥሪውን አቅርቧል። በሚቀጥለው ሳምንት ሐሙስ በሚጀመረውና ከሐምሌ 12 እስከ 21 እንዲቀጥል መርሃ ግብር በተያዘለት የእርቅ ፕሮግራም እንዲሳካ ቅዱስ ሲኖዶሱ የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ይፋ አድርጓል። በፓትሪያርክ አቡነ ...
Read More ».የኢሳት አማርኛ ዜና
የለውጥ ጸር የሆኑ ሃይሎች በኦሮምያ ላይ ጦርነት መክፈታቸውን አቶ አዲሱ አረጋ ተናገሩ
የለውጥ ጸር የሆኑ ሃይሎች በኦሮምያ ላይ ጦርነት መክፈታቸውን አቶ አዲሱ አረጋ ተናገሩ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኦሮምያ ክልል የገጠር የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ አረጋ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ባወጡት ጽሁፍ፣ የለውት ጸር የሆኑ ሃይሎች ኦሮሞ ከባድ መስዋትነት ከፍሎ ያስመዘገበውን ድል ለማኮላሸትና ለመቀልበስ ከምንጊዜውም በላይ እየተንቀሳቀሱ ነው ብለዋል። እነዚህ ሃይሎች ድላችንን ዋጋ ቢስ ለማድረግና ...
Read More »በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ
በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) ከአርበኞች ግንቦት7 እና ከሌሎችም የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በተያያዘ እስረኞች ፍትህ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ከትናንት ሃሙስ ምሽት ጀምሮ ተቃውሞውዋቸውን እያሰሙ ነው። እስረኞቹ፣ ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ተፈተው እያለ እንዲሁም በስማቸው የተከሰሱባቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አሸባሪዎች እንዳልሆኑ በፓርላማ ውሳኔ ተላልፎ በሚገኝበት ሰዓት እነሱ አሸባሪ ተብለው መከሰሳቸው ፍትሃዊ እንዳልሆነ ...
Read More »የኤርትራው መሪ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ መንግስት አስታወቀ
የኤርትራው መሪ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ መንግስት አስታወቀ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አህመድ ሽዴ እንደተናገሩት ቅዳሜ የሚገቡት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ በአዲስ አበባና በሃዋሳ የስራ ጉብኝት ያካሂዳሉ። የሁለቱ አገራት መሪዎች በሚሊኒየም አዳራሽ ተገኝተው የሁለቱን አገራት ሰላም እንደሚያበስሩ ሃላፊው ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሃዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክንም ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዶ/ር አብይ አህመድ ኤርትራን ...
Read More »በቅርቡ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት ስልጣናቸውን የለቀቁት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
በቅርቡ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት ስልጣናቸውን የለቀቁት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) የህወሃት የደቡብ ክንፍ ቀኝ እጅ ተደርገው የሚቆጠሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከግርብና እና የእንስሳት ሃብት ሚኒስትር ቦታቸው ለቀው በአምባሳደርነት ተሹመዋል። የግለሰቡ ከማእከላዊ ስልጣን መልቀቅ ህወሃት በደቡብ ክልል ያላትን ስልጣን እንደሚያሳጣት ዘጋቢያችን ገልጿል። ከሽፈራው ሽጉጤ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑት አቶ ድሪባ ...
Read More »የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በለንደን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በለንደን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) እንግሊዝን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት ፕ/ት ዶናልድ ትራምፕ የህጻን ምስላቸውን ከፍ አድርገው በያዙ ተቃዋሚዎች ሲወገዙ ውለዋል። አብዛኞቹ ሰልፈኞች ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኞችን በተመለከተ የሚከተሉትን ፖሊሲዎች አውግዘዋል። እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ያላትን ህብረት ማቋረጡዋን በተመለከተ ፕሬዚዳንቱ በአንድ ቀን ልዩነት እርስ በርስ የሚጣረስ ንግግር መናገራቸው የመገናኛ ብዙሃን የትኩረት አቅጣጫ ...
Read More »በደብረማርቆስ ከተማ ውጥረቱ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ
በደብረማርቆስ ከተማ ውጥረቱ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) አቶ በረከት ስምኦን ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ታይተዋል በሚል ከሁለት ቀናት በፊት የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን ዘጋቢያችን ከስፍራው ገልጿል። ትናንት በዚሁ ሳቢያ በነበረው ተቃውሞ ቤቶችና ተሽከርካሪዎች መውደማቸው ተመልክቷል። በዛሬው ዕለትም ህዝቡ የህውሃት ተላላኪዎች ወደ ከተማዋ በመግባት ጥፋት ሊፈጽሙ ይችላሉ በሚል በደብረማርቆስ መግቢያና መውጫ ላይ ከፍተኛ ...
Read More »አብዲ ኢሌ የፓርላማ አባሉን አሰሩ
አብዲ ኢሌ የፓርላማ አባሉን አሰሩ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ትናንት በክልሉ ለተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት የቀድሞውን የደህንነት ሚኒስትር ተጠያቂ ያደረጉት የሶማሌው ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አብዲ ኢሌ፣ አቶ ጌታቸውን በተመለከተ ከአጀንዳ ውጭ በፓርላማ መናገራቸውን በመንቀፍ ለአፈ ጉባኤውና ለሶማሊ ክልል አመራሮች ደብዳቤ የጻፉትን አቶ አብዲ ዴሬን “የጌታቸው ደጋፊ” በሚል ዛሬ አስረዋቸዋል። የፓርላማ አባሉ አቶ አብዲ ዴሬን ...
Read More »የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ።
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አዋጅ አወጀ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) በኦቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ድርጅቱ ለኢትዮጵያ መንግስት ጋ ለረዥም ዓመታት ሲያደርገው የነበረው የሰላም ጥሪ ተቀባይነት ሳያገኝ መቅረቱን በማስታወስ፣ በቅርቡ በግንባሩ ሊቀመንበር እና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መካከል በተደረገ ውይይት የሰላም ድርድሩ አንድ እርምጃ ወደፊት መሄዱን አብራርቷል። ኦነግ ችግሩን ከኢትዮጵያ ...
Read More »የአማራ ክልል ምክር ቤት የህግ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በንፁሐን ዜጎች ላይ የተፈጠረውን እንግልት ፣ ማሰቃየት እና እስር አወገዘ፡፡
የአማራ ክልል ምክር ቤት የህግ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በንፁሐን ዜጎች ላይ የተፈጠረውን እንግልት ፣ ማሰቃየት እና እስር አወገዘ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬም ድረስ በክልሉ ተመሳሳይ ድርጊት እየተፈፀመ መሆኑንም- ባካሄደው የመስክ ምልከታ ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ የምክር ቤቱ የህግ ጉዳዩች አሰተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ የሆኑት አቶ አማረ ሰጤ በአሁኑ ስዓት እየተካሄደ በሚገኝው የአማራ ብሄራዊ ...
Read More »