Author Archives: Central

በኦጋዴን የሚታየውን ረሃብ መንግስትና አለማቀፍ ድርጅቶች ሆን ብለው አሳንሰውታል ሲል ኦብነግ አስታወቀ

ጥር ፲፱ ( አሥራ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር ለኢሳት በላከው መግለጫ በኦጋዴን ለሁለት ተከታታይ አመታት የተቛረጠው ዝናብ በሺዎች የሚቆጠሩ እንስሳትን መግደሉንና ህዝቡንም ለአደጋ እንዳጋለጠው ጠቅሷል። አብዛኞቹ የኦጋዴን አካባቢዎች ለከፋ የውሃ እጥረት የተጋለጡ ሲሆን፣ እንስሳትም የሚመገቡት አጥተዋል። ህዝቡ ችግሩን ለማቋቋም እንዳይችል የንግድ፣ የእርዳታ እና የመገናኛ ብዙሃን አፈና ተጥሎበታል የሚለው መግለጫው፣ በተለይ ልጆች በውጭ አገራት ...

Read More »

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በጥልቅ ተሃድሶ ስም በሚካሄዱ ስብሰባዎች የተነሳ ህዝቡ በአገልግሎት እጦት እየተማረረ ነው

ጥር ፲፱ ( አሥራ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአማራ፣ ኦሮምያና ደቡብ ክልሎች “ጥልቅ ተሃድሶ” በሚል የሚደረጉ ስብሰባዎች የመንግስት ስራ እንዲቆም በመድረጉ ህዝቡ አገልግሎት ማግኘት አልቻለም። በአብዛኛው ቦታዎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች በመዘጋታቸው አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን፣ አንዳንድ ተገልጋዮች “ ምንም ለውጥ በማያመጣ ስብሰባ “ እየተንገላቱ መሆኑን ገልጸዋል። በአማራ ክልል በሚካሄደው ስብሰባ፣ ሰራተኞች የአሁኑ ስብሰባ ከአሁን በፊት ከተደረጉት ስብሰባዎች የተለየ ...

Read More »

በአርባምንጭ ከፍተኛ የውሃ እጥረት ተከሰ

ጥር ፲፱ ( አሥራ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በሚኖርባት የአርባምንጭ ከተማ ከፍተኛ የውሃ እጥረት መከሰቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከተማዋ 50ኛ አመቷን ባከበረችበት ወቅት ህዝቡ ባቀረበው አቤቱታ የከተማዋን የውሃ ችግር ለመቅረፍ በሚል 86 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከተካሄድና በርካታ የውሃ ማስተላለፊያ ቱቦዎች ከተቀበሩ በሁዋላ፣ የሚከታተላቸው አካል በመጥፋቱ ስራው መቋረጡን የሚገልጹት ነዋሪዎች፣ በከተማው ...

Read More »

ዛምቢያ 147 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው መለሰች

ጥር ፲፱ ( አሥራ ዘጠኝ )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሕገወጥ መንገድ ወደ ዛንቢያ ገብተዋል ያላቸውን በእስር ላይ የነበሩ 147 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ወደ ትውልድ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የአገሪቱ የስደተኞች ባለስልጣን መስሪያ ቤት አስታውቋል። ስደተኞቹ እ.ኤ.አ. 2016 ጀምሮ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ሲሞክሩ ተይዘው በተለያዩ የዛንቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በግዞት አሳልፈዋል። ኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ባለፈው ወር የእስራት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ በዛንቢያ ፕሬዚዳንት ...

Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዋሽንተን ዲሲ ወደ አዲስ አበባ በመብረር ላይ እንዳለ በካናዳ ለማረፍ ተገደደ

ኢሳት (ጥር 18 ፥ 2009) ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን  ከአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ አዲስ አበባ ከተማ በመብረር ላይ እንዳለ በተሳፋሪ ላይ አጋጥሟል በተባለ የጤና ችግር አቅጣጫን ቀይሮ በካናዳ ለማረፍ ተገደደ። ይኸው የመንገደኞች አውሮፕላን አቅጣጫውን ከቀየረ በኋላ በካናዳው ሴንት ጆን አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ማረፉን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ኤሪካ ኬላንድ ለካናዳ የማሰራጫ ጣቢያ (CBC) ገልጸዋል። ይሁንና ቃል ...

Read More »

የኢትዮጵያ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት እጅግ ማሽቆልቆሉን አንድ ጥናት አመለከተ

ኢሳት (ጥር 18 ፥ 2009) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላለፉት ተከታታይ አስር አመታት ማሽቆልቆል ማሳየቱን በ167 የአለማችን ሃገራት ላይ ጥናቱን ያካሄደ አንድ የአለም አቀፍ ተቋም ይፋ አደረገ። ይኸው የዘ-ኢኮኖሚስት አለም አቀፍ መጽሄት እህት ኩባንያ የሆነውና በደህንነት ዙሪያ ጥናትን የሚያካሄደው ኢኮኖሚስት አንተሊጀንስ ዩኒት ኢትዮጵያ ከ10 አመት በፊት አስመዝግባ የነበረው የ4.7 ነጥብ ባለፈው የፈረንጆች አመት ወደ 3.6 ነጥብ ማሽቆልቆሉን ገልጿል። አመታዊ ...

Read More »

ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጨምሮ ሁለት ሌሎች ተወዳዳሪዎች ለመጨረሻ ዙር ለአለም ጤና ድርጅት ሃላፊነት መታጨታቸውን ተገለጸ

ኢሳት (ጥር 18 ፥ 2009) የአለም ጤና ድርጅት ቀጣዩ የድርጅቱ  ሃላፊ ሆነው ለመወዳደር በማጣሪያ ካለፉት አምስት ተወዳዳሪዎች መካከል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምና የብሪታኒያ እንዲሁም የፓኪስታን ተፎካካሪዎች ለመጨረሻ ዙር መታጨታቸውን ይፋ አደረገ። የድርጅቱ 34 የስራ አስፈጻሚ የቦርድ አባላት ከአምስቱ ተወዳደሪዎች መካከል ሶስቱን ለመለየት በዝግ የተካሄደ ለሰዓታት የቆየ ቃለመጠይቅና የድምፅ መስጠት ሂደት ማከናወናቸውን አስታውቋል። በዚሁ የድምፅ ውጤት መሰረትም በመንግስትና በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ድጋፍ ...

Read More »

የአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ወታደሮች በ14 ሶማሊያውያን ላይ የፈጸሙትን የግድያ ምርመራ ሪፖርት ይፋ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ኢሳት (ጥር 18 ፥ 2009) በሶማሊያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በቅርቡ በ14 ሰላማዊ ሰዎች ላይ የፈጸሙትን ግድያ እየመረመረ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ውጤቱን ይፋ እንዲያደርግ ሂውማን ራይትስ ዎች ሃሙስ ጠየቀ። በህብረቱ የሰላም አስከባሪ ሃይል ስር የተሰማሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሃምሌ ወር ከሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ ከተማ በ37 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የዋርዴንዴ መንገድ ከፍተውታል በተባለ የተኩስ ዕርምጃ 14 ሰዎች መገደላቸው ይታወሳል። ከተለያዩ ...

Read More »

በጢስ አባይ በነዋሪዎችና ወታደሮች መካከል ግጭት ተቀስቅሷል

ጥር ፲፰ ( አሥራ ስምንት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከባህር ዳር 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የጢስ አባይ ከተማ የአገዛዙ አመራሮች በየጊዜው በሚያደርጉት ጫና የተማረሩት የከተማዋ ነዋሪዎችና የአካባቢው አርሶ አደሮች ሰሞኑን በተደጋጋሚ በደረሰባቸው እንግልት በመማረር በትላንትናውና በዛሬው እለት በተካሄዱት የእምቢተኝነት ተቃውሞ ግጭቱ ተባብሶ ወደ ጦር መሳሪያ መማዘዝ በመሻገሩ ጉዳት መድረሱን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በአካባቢው ከተንቀሳቀሱ የመንግስት ...

Read More »

አወዛጋቢ በሆነው የሶማሊና ኦሮምያ ክልሎች ድንበር ላይ መከላከያ እንዲሰፍር ተወሰነ

ጥር ፲፰ ( አሥራ ስምንት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቅርቡ በአቶ አብዲ ሙሃመድ የሚመራው የሶማሊ ክልል ልዩ ሚሊሺያ አባላት ወደ ኦሮምያ ድንበር በመግባት በርካታ ሰዎችን ከገደሉና ካፈናቀሉ በሁዋላ፣ የሁለቱ ክልል መሪዎች እርስ በርስ እስከመዘላለፍ የደረሱ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎ የፌደራል መንግስት አዳማ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ላይ የሁለቱም ክልሎች ሚሊሺያዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡና በስፍራው የመከላከየጣ ሰራዊት እንዲገባ ውሳኔ አሳልፈዋል። ...

Read More »