ኢሳት (ጥር 23 ፥ 2009) 5 ቢሊዮን ብር ያህል የኢትዮጵያ ልማት ባንክና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ እንደባከነበት የተገለጸው የጋምቤላ ዕርሻ ኢንቨስትመንት እንደገና ተጨማሪ ብድር እንዲለቀቅለት ተወሰነ። ከፍተኛ የሃገር ሃብት ባክኖበታል በተባለው በዚሁ ኢንቨስትመንት ግለሰቦችና ባለስልጣናት እንደሚጠየቁ ሲጠበቅ፣ ተጨማሪ ብድር እንዲለቀቅ መወሰኑ አነጋጋሪ ሆኖ መገኘቱንም መረዳት ተችሏል። በጋምቤላ ክልል በተካሄደው የእርሻ ኢንቨስትመንት ከየአቅጣጫው የተነሳበትን ወቀሳ ተከትሎ 15 አባላት ያህል ያሉት ኮሚቴ ...
Read More »Author Archives: Central
አንቶኒዮ ጉተሬስ የአለም ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ለተከሰተው የድርቅ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
ኢሳት (ጥር 23 ፥ 2009) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሪስ የአለም አቀፉ ማህበረስብ በኢትዮጵያ እየተባባሰ ለመጣው የድርቅ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪን አቀረቡ። በአዲስ አበባ የሚገኙት የድርጅቱ አዲስ ዋና ጸሃፊ ጉተሬስ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ በኢትይዕጵያ በአዲስ መልክ ለተከሰተው የድርቅ አደጋ ሰብዓዊነት የተሞላበት ድጋፍ እንዲያቀርቡ ማሳሰባቸውን ፋይናንሻል ኢንተርናሽናል የተሰኘ ጋዜጣ ዘግቧል። አጋርነትን ማሳየት እንዳልገሳ ሊቆጠር አይገባም ያሉት ዋና ጸሃፊው ...
Read More »ገዢው ፓርቲ በአማራ ክልል ያለውን ተቃውሞ መቆጣጠሩን ቢያስታውቅም ተቀባይነት አላገኘም
ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደሴ ከተማ ከጥር 22 ቀን 2009 ዓም ጀምሮ “ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ” በሚል ሰበብ የፌደራል ባለስልጣናት እና ሌሎች የኢህአዴግ አባላት በተገኙበት በመካሄድ ላይ ባለው ስብሰባ ላይ፣ ገዢው ፓርቲ በአማራ ክልል በተለይም በጎንደርና በጎጃም ተነስቶ የነበረውን ህዝባዊ አመጽ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን ለተሰብሳቢዎች ቢናገሩም፣ መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ያንን እንደማያመልክት ተሰብሳቢዎች ...
Read More »ሞሮኮ ከ33 አመት በኋላ የአፍሪካ ህብረትን ለመቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
ኢሳት (ጥር 23 ፥ 2009) የመሪዎች ጉባዔውን በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ሞሮኮ ከ33 አመት በኋላ ህብረቱን ለመቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ ተቀበለ። ለበርካታ ሰዓታት የተካሄደን ውይይትና ክርክር ተከትሎ ከ54 የአፍሪካ ህብረት አባል ሃገራት መካከል 39ኙ ሞሮኮ ወደ ህብረቱ እንድትቀላቀል ድምፅ መስጠታቸውን ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ አመልክቷል። በሰሜን አፍሪካ የምትገኘው ሞሮኮ ግዛቴ ናት ብላ የምትቆጣጠራት የሰሃራ በረሃ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ በቀድሞ ...
Read More »ዩኒሴፍ በምግብ እጥረት ለሚሰቃዩ የኢትዮጵያ ህጻናት ለመርዳት ጥያቄ አቀረበ
ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዓለም ሕጻናት አድን ድርጅት ዩኒሴፍ እ.ኤ.አ. 2017 አዲሱ ዓመት የኢትዮጵያዊያን ሕጻናት ሕይወት ለማትረፍ 110 ሚሊዮን 500 ሺ የአሜሪካ ዶላር ተጨማሪ አፋጣኝ እርዳታይስፈልገኛል ብሎአል። ከዚህ እርዳታ ውስጥ 17.3 ሚሊዮን ዶላር ለስደተኞች እገዛ ይውላል። 9.2 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸውን የተመጣጠነ ምግብ፣ የጤና፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ፣ ለትምህርት እና ለቀጣይ ማኅበራዊ ...
Read More »በአዲስ አበባ የተገነቡ ጥቂት ቤቶች ለቤት ፈላጊዎች ሊተላልፉ አልቻሉም ተባለ
ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስአበባ የቤቶች ልማት መርሃግብር አንዱ በሆነውና 40 በ60 እየተባለ የሚታወቀው ፕሮግራም ከ160 ሺ በላይ ሕዝብ ተመዝግቦ ቤቱን ለማግኘት እየተጠባበቀ ቢሆንም፣ የከተማው አስተዳደር የገነባቸውን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ቤቶቹን ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ለማስተላለፍ እንዳልቻለ ተመዝጋቢዎች ለዘጋቢያችን ገለጹ፡፡ አስተዳደሩ የ2007 ምርጫን ተከትሎ 1 ሺ 200 ገደማ ቤቶችን አስተላልፋለሁ በሚል ቃል የገባ ቢሆንም፣ ምርጫው ካለፈ ...
Read More »በአዲስ አበባ በ13 ወረዳዎች የሚኖሩ ዜጎች ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተናል ይላሉ
ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ ከወረዳ አንድ እስከ ወረዳ 13 ባሉ አካባቢዎች በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከቤታቸው እንደሚፈናቀሉ ከተነገራቸው በሁዋላ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል። ነዋሪዎች እንደገለጹት ከአራት ቀናት በፊት “ባለስልጣናቱ መሬቱ ለአረንጓዴ ልማት ይፈለጋል” በሚል ቤታቸው እንደሚፈርስባቸው ሰብስበው ነግረዋቸዋል። ይህን ተከትሎም ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል። ለረጅም ጊዜ የኖርንበትን ቀዬ ትለቃላችሁ በመባላችን ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል ...
Read More »በኢትዮጵያ ስለተከሰተው ድርቅ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ
ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በምስራቃዊ የኢትዮጵያ አካባቢዎች አዲስ ድርቅ መከሰቱንና 5.6 ሚሊዮን ዜጎች አፋጣኝ እርዳታ ካላገኙ የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ሊፈጠር ይችላል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠንቅቋል። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ቀውስ ባለስልጣን ስቴፈን ኦብሪን በቀጠናው በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ባደረጉት ጉብኝት ሁኔታውን ሲገልፁ ”እዚህ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በሕይወት ለመቆየት ፈታኝ በሆነ ትንቅንቅ ውስጥ ናቸው። ...
Read More »በአዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ህይወቱ አልፎ ተገኘ
ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአዲግራት ዩኒቨርስቲ 1ኛ አመት ተማሪ የነበረው ሹሚ ለማ በቀለ ጥር 15 ቀን 2009 ዓም ተገድሎ አስከሬኑ ለቤተሰቦቹ ከተላከ በሁዋላ ጥር 19 ቀን 2009 ዓም ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ተቀብሯል። የሰንዳፋ ድሬ አካባቢ ተወላጅ የሆነው ተማሪ ሹሜ ጥር 15 ቀን ፈተና እንደጨረሰ ለወላጆቹ ስልክ ደውሎ በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ እንደሚመለስ ተናግሮ ...
Read More »ቻዳዊው ሙሳ ፋቂ መሃማትን የአፍሪካ ኅብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቀድሞው የቻድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት የ56 ዓመቱ ጎልማሳ ሙሳ ፋቂ መሃማት ኬንያዊቷን ዲፕሎማት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና መሀመድን አሽንፈው የአፍሪካ ሕብረት አዲሱ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጠዋል። 38 ድምጽ በማግኘት የአፍሪካ ህብረት ፕሎሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ሙሳ ፋቂ አገራቸውን ቻድ በተለያዩ ሃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል። የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና መሐመድ፣ ቦትስዋናዊቷ ፔሎኖሚ ቬንሰን ...
Read More »