ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመላውኢትዮጵያአንድነትድርጅት (መኢአድ) እናከአንድነትለዲሞክራሲናለፍትህ
ፓርቲ (አንድነት) በጋራ ባወጡት መግለጫ “በህውሓት/ኢህአዴግአባላትየሚመራውየኢትዮጵያምርጫቦርድበሰላማዊትግሉላይከፍተኛ
መሰናክሎችንበመፍጠርከዚህቀደምየተደረጉምርጫዎች
እንዲቀሙ፣እንዲዘረፉናኮሮጆእየተገለበጠለገዢውፓርቲእንዲሰጥከፍተኛሚናሲጫወትመቆየቱ”አንሶ ፣ “ዛሬበግልጽፓርቲዎችንለመዝጋትመሞከሩ
በኢትዮጵያሕዝብላይእየፈፀመውያለውከድፍረቶችሁሉድፍረትነው ” ብሎአል፡፡
” የኢትዮጵያብሔራዊምርጫቦርድከዚህአድራጐቱተቆጥቦትክክለኛየሆነየምርጫሜዳየማያዘጋጅከሆነበሰላማዊሰልፍናማንኛውንምየሰላማዊትግልስልቶችን
ሁሉበመጠቀምየምንታገልመሆኑንእናሳውቃለን፡፡” የሚለው መግለጫው፣ ይህንስናደርግሊያስሩን፣ሊያሳድዱንናሊገድሉንእንደሚሞክሩብናውቅም፣በሕዝባችን
ላይእየደረሰካለውመከራናየሰቆቃኑሮስለማይብስየሚደርስብንንሁሉለ
መሸከምዝግጁዎችስንሆንሕዝባችንምከጐናችንእንደሚቆምበመተማመንነው፡፡ ” ብለዋል።
ወጣቱናአዛውንቱበሚደረገውማንኛውምየሰላማዊትግልእንቅስቃሴሁሉ፣በተግባርከጐናቸው እንዲቆም፣በእድሜየገፉአባቶችናእናቶችደግሞበፀሎታቸው
እንዲያግዙ ፓርቲዎቹ ጥሪ አቅርበዋል።
ምርጫ ቦርድ ውህደትለመፈፀምያጠናቀቁትንመኢአድናአንደነትንየተለያዩመሰናክሎችንእንዳይዋሃዱ ለማድረግ እየሞከረ መሆኑንም ፓርቲዎቹ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ህዝብሁኔታውንበጥሞናናበእርጋታበመከታተልየዜጎችንመብትለማስከበርበሚደረገውጥረትሁሉከታጋዩችጐንእንዲቆም ፓርቲዎቹ ጠይቀዋል።
ለደህንነት፣የፖሊስ እናየመከላከያሠራዊቱአባላት ባቀረቡት ጥሪ ደግሞ ” ጥቂቶቹንበሥልጣንላይለማቆየትአንተመሰቃየትናመሞትየለብህም፡፡ጥቂቶቹጠንካራየፖለቲካፓርቲዎችንበማጥፋትበሥልጣንላይለመቆየትበሚደረገውአድማናሴራየተነሳዜጎችለመብታቸውመከበርሲንቀሳቀሱ
አንተዜጎችንማሰቃየትናመግደልየለብህም
፣አንተምበተመሳሳይሁኔታለማይጠቅምነገርመሰዋዕትመሆንየለብህም፡፡ስለዚህየመንግሥትሥልጣንዲሞክራሲያዊናሰላማዊበሆነመንገድመሸጋገርይችል
ዘንድበምናደርገው
እንቅስቃሴሁሉለመግደልሳይሆንከጎናችንለመቆምመዘጋጀትአለብህ፡፡ ” ብለዋል።
ፓርቲዎቹ በመጨረሻም ” ዛሬየህውሓት/ኢህአደግመንግሥትእየጨቆነህ፣እያሳደደህ፣እያሰረህናእየገደለህያለውበዘርናበቋንቋበመከፋፈልለነፃነትህበአንድነት
እንዳትቆምበማድረግ፣የኒውኮሎኒያሊስቶችእንደሚያደርጉት
ሁሉእንደእድገትየሚቆጠርብልጭልጭየሆነናእድገትመሰልህንፃዎችንበዋናዋናመንገዶችዳርበማሳየትነው፡፡” ካሉ በሁዋላ፣ የአገርህባለቤትሳትሆንየእድገቱምባለቤትመሆንስለማትችልበአንድነትበመነሳትከዚህአስከፊየጭቆናናየብዝበዛቀንበርለመውጣትከጎናችንእንድትቆም
ጥሪያችንንእናስተላልፉለን፡፡” ብለዋል።