ሰኔ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶችና የነባር የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች የግንባታ ስራዎች አፈጻጸም እጅግ ደካማ መሆኑን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ጠቁሟል።
ለዚህደካማአፈጻጸምሚኒስቴሩበዋንኛነት ያስቀመጠውምክንያትከስራውስፋትናውስብስብነትአንጻርያጋጠመውትልቅየማስፈጸምአቅምማነስነውብሏል፡፡በቀጣይዓመትበሚጠናቀቀውየመንግስትየዕድገትናየትራንስፎርሜሽንዕቅድየመጀመሪያዎቹሶስትዓመታትማለትምከ2003-2005 ኣ.ምየአዳዲስስኳርልማትፕሮጀክቶችየሚካሄዱትከዚህበፊትምንምየመሰረተልማትባልተዘረጋባቸውናለግንባታስራየሰለጠነየሰውኃይልበማይገኝባቸውአካባቢዎችበመሆኑበዕቅድዘመኑውስጥየመጀመሪያዎቹሁለትዓመታትማለትም 2003 እና 2004 የመንገድናሌሎችየአዋጪነትየጥናትስራዎችመከናወናቸውንመረጃውይጠቅሳል፡፡
በመሆኑምበእነዚህኣመታትለቀጣይስራመደላድልከመፍጠርባለፈተጠናቅቆ ወደምርትየገባፕሮጀክትአልነበረም፡፡ የነባርስኳርፋብሪካዎችየማስፋፊያፕሮጀክቶችየግንባታስራዎችመካከልየወንጂናየፊንጫስኳርፋብሪካዎችተጠናቅቀውበ2005 ኣ.ምወደስራየገቡሲሆንየተንዳሆስኳርፋብሪካበዚህዓመትወደስራእንደሚገባመረጃውይጠቅሳል፡፡
አዳዲሶቹስኳርፋብሪካዎችማለትምኩራዝ፣የጣናበለስእናወልቃትየመስኖመሰረተልማትግንባታ፣የመሬትዝግጅትናየሸንኮራአገዳተከላ፣የፋብሪካናየመኖሪያቤትግንባታዎችእየተከናወኑቢሆንምአፈጻጸማቸውበዝቅተኛደረጃላይእንደሚገኝተመልክቷል፡፡
በዚህምምክንያትፕሮጀክቶቹየዕድገትናየትራንስፎርሜሽንእቅዱ በሚጠናቀቅበትበቀጣይአንድኣመትጊዜያትእንደማይደርሱከወዲሁተረጋግጦአል፡፡
በአንድወቅትየስኳርኮርፖሬሽንዳይሬክተርየነበሩትአቶአባይጸሐዬየስኳርፋብሪካዎቹበዘርፉልምድ ባለመኖሩምክንያትየማስፈጸምአቅምማጋጠሙንአምነው “እየተማርንበመስራትላይነን” በማለትበፓርላማመድረክያደረጉትንግግርበሃገርሐብትመቀለድነውበሚልከፍተኛትችትአስከትሎባቸውእንደነበርየሚታወስነው፡፡
በሌላ ዜና ደግሞ በውጭሃገርካሉኢትዮጵያዊያንእናመንግስታዊያልሆኑድርጅቶችአማካይነትወደ ሃገርውስጥየሚገባውሃዋላየወጪንግዱንገቢእየተገዳደረውመሆኑንከብሔራዊባንክየተገኘመረጃጠቆመ፡፡
እየተገባደደባለውየኢትዮጵያዊያን 2006 በጀትዓመትዘጠኝወራትከሸቀጦችኤክስፖርት 2 ቢሊየንዶላርሲገኝከግልሃዋላምተቀራራቢበሆነመልኩ 2 ቢሊየንዶላርተገኝቷል፡፡
አምናበ2005 በጀትዓመትሃገሪቱከሸቀጦችንግድ 3 ቢሊየንየአሜሪካንዶላርስታገኝከግልሃዋላደግሞ 4ቢሊየንዶላርማግኘትዋንመረጃውንይጠቅሳል፡፡
የባንኩመረጃእንደሚያሳየውበውጪአገርየሚኖሩኢትዮጵያዊንለወገኖቻቸውንናለተለያዩስራዎችማስኬጃወደሃገርውስጥየሚያስገቡትዶላርበዓመትእስከ 20 በመቶእያደገየመጣሲሆንበአንጻሩበቡናኤክስፖርትላይብቻየታሰረውየወጪንግዱእያሽቆለቆለመምጣቱንመረጃውያሳያል፡፡
የዚህዓመትየዘጠኙወራትኤክስፖርትገቢካለፈውዓመትተመሳሳይናከተያዘውዕቅድጋርሲነጻጸርአፈጻጸሙዝቅተኛመሆኑንየጠቀሰውየብሔራዊባንኩመረጃይህምሊሆንየቻለውበዓለምገበያላይበዋንኛነትየቡናናወርቅእንዲሁምየስጋምርቶችዋጋበማሽቆልቆሉነው፡፡