ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የታክስንገቢን የማሳደግ ዓላማ በመያዝ በመንግሥትና በግል ድርጅቶች በየዓመቱ ወጥ የሆነ የፋይናንስ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የሚያስገድደውን ረቂቅ አዋጅ ፓርላማው አጽድቆታል፡፡
የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ በመባል የሚታወቀው ይህው አዋጅ ዓላማው የደርጅቶችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ መረጃ ወጥነት ባለውና በተደራጀ መልኩ እንዲቀርብ ማስቻል ሲሆን እግረመንገድም መረጃዎቹ የታክስ ገቢን ለማሳደግ ያለመነው፡፡
ይህንለማስፈጸምም “የኢትዮጽያየሂሳብአያያዝናኦዲትቦርድ” የሚባልራሱንየቻለተቋምበሚኒስትሮችምክርቤትየሚቋቋምሲሆንቦርዱከፋይናንስሪፖርትጋርበተያያዘየመቆጣጠርናለኦዲተሮችፈቃድየመስጠትሥራዎችንያከናውናል፡፡በዚህአዋጅየተደነገገውንየተላለፈእስከብር 50ሺህወይንምበሶስትዓመታትእስራትእንደሚቀጣአዋጁደንግጓል፡፡
መንግሥትብዙውንጊዜበተለይልማታዊየሚላቸውየግልባለህብቶችናነጋዴዎችጭምርታክስናግብርንያጭበረብራሉበሚልበየጊዜውወቀሳይህአዋጀርእንዲህኣይነቱንተግባርእንደሚታደግእየተገለጸነው፡፡ባለፉትዓመታትአንዳንድገዥውንፓርቲየተጠጉነጋዴዎችታክስበመሰወርናበማጭበርበርከቀድሞዎቹገቢዎችናጉምሩክባለስልጣንከፍተኛኃላፊዎችጋርክስእንደቀረበባቸውየሚታወስነው፡፡