በአዲስ አበባከ ሚገኙነዋሪዎች መካከል ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ከ70 ሺ በላይ ዜጎች የጎልማሶች ትምህርት ቢያስፈልጋቸውም እያገኙ ያሉት 49ሺ ያህሉ  መሆናቸውንከክልሉትምህርትቢሮየተገኘመረጃአመለከተ፡፡

ግንቦት ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአጼኃ/ስላሴ ዘመን የፊደል ሰራዊት፣ በዘመነ ደርግ የመሠረተ ትምህርት ዘመቻ ተብሎ የሚታወቀውና በአሁኑ ወቅት የተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት በአዲስ አበባ ደረጃ በ2003 ዓ.ም የተጀመረ ቢሆንም የተማሪውን ፍላጎት ያላማከለ በመሆኑ ውጤታ ማመሆን አልቻለም ፡፡ በነዚህ ወቅቶች አፈጻጸሙ ከ26  እስከ 29 ሺ የነበረ ሲሆን በ2006 ዓ.ም ይህተሻሽሎ ወደ 49 ሺ 272 ጎልማሶችን እንዲማሩ ማድረግ መቻሉን መረጃው ያመለክታል፡፡

በዚህ ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 60 ዓመት ክልል የሚገኙ ተማሪዎች ተሳታፊ ሲሆኑ ትምህርቱ በአብዛኛው ከ10ኛ ክፍል በላይ ባሉ አስተማሪዎች በመሰጠት ላይ መሆኑታውቋል፡፡

የጎልማሶችትምህርትየግለሰቦችንማህበራዊኑሮለማሳደግ፣ድህነትንለማስወገድናአምራችጤናማዜጋለመፍጠርቁልፍሚናየሚጫወትመሆኑየሚታወቅነው፡፡

በአገርአቀፍደረጃጎልማሶችንለማስተማርበትምህርትሚኒስቴርበኩልየተያዘውዕቅድበሚፈለገውደረጃየተሳካአለመሆኑንሚኒስቴሩበተለያዩወቅቶችየሰጣቸውመግለጫዎችያስረዳሉ፡፡