ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰማያዊፓርቲሚያዝያ 19/2006 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው ሰላማዊሰልፍቅስቀሳላይእያሉፖሊስይዟቸውላዛሪስፖሊስጣቢያየሚገኙትየሰማያዊፓርቲአባላትመደብደባቸው ታውቋል።
በተለይ ‹‹አንተንየሚጠብቅፖሊስየለንምተብሎ›› ፈተናእንዳይፈተንየተደረገውዮናስከድርከፍተኛድብደባየደረሰበትሲሆንበአሁኑወቅትዮናስ መንቀሳቀስእንደማይችልአብረውትታስረውየሚገኙትየሰማያዊፓርቲአባላትመግለጻቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
በእስርላይየሚገኙሌሎችየሰማያዊፓርቲአባላትምድብደባእንደረሰባቸውየታወቀሲሆንደህንነቶችናየእስርቤቱኃላፊዎችተጨማሪድብደባእንደሚደርስባቸውእያስፈራሩዋቸውመሆኑንለነገረኢትዮጵያገልጸዋል፡፡
የሰማያዊፓርቲየህዝብግንኙነትኃላፊአቶብርሃኑተክለያሬድታሳሪዎቹንለመጠየቅናሁኔታውንለማጣራትወደእስርቤትበሄደበትወቅትምእስርቤቱውስጥየሚሰራአንድፖሊስ ‹‹እኔነኝያስደበደብኩት፡፡ምንምአታመጡም፡፡ከፈለጋችሁበደንብእዩኝናክሰሱኝ፡፡አሁንከእኔጋርመነጋገርአትችሉምከግቢውጡ›› ብሎእየገፈተረእንዳስወጣቸውገልጾአል፡፡
በላዛሪስትታስረውየሚገኙትየሰማያዊፓርቲአባላትላለፉትሁለትቀናትበረሃብአድማላይመሆናቸውናበዚህምምክንያትመዳከማቸውየታወቀሲሆንፖሊስናደህንነትበዚህሁኔታላይሆነውእንኳከፍተኛድብደባእያደረሱባቸውመሆኑእንዳሳዘነውአቶብርሃኑጨምሮገልጸአል፡፡ወጣት እስረኞቹ “በመጀመሪያ መታሰራችንህገወጥሆኖእያለ 5 ሺ 500 ብርከፍላችሁውጡመባላችን አግባብ አይደለም በማለት በእስር ለመቆየት መወሰናቸው መዘገቡ ይታወሳል፡፡