በኖርዌይኦዳከተማ የሚኖሩኢትዮጵያውያን “የምእራባውያንእርዳታበኢትዮጵያየንፁሐንዜጎችማፈኛተደርጎመዋሉንለማሳየት“ ያዘጋጁት ውይይትበተሳካሁኔታተጠናቀቀ።

ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኖርዌይየፓርላማአባላትን፣ፖለቲከኞችንእንዲሁምየተለያዩየማህበረሰብክፍሎችን

ባሳተፈው በዚህ ዝግጅት ፣   ገዥውስርዓትበሐገርናበሕዝብላይያደረሰውንአፈናናግድያ ፤  የዜጎችመፈናቀልንናየሰብአዊመብትጥሰቶችን  የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ  ፊልሞች ቀርበዋል።

የምዕራባውያንለጋሽአገሮችድጎማ አገዛዙ ለሚያደርገው አፈና አስተዋጽኦ ማድረጉን በአቶከሊፋባርቱራእንዲሁምበወጣትሎሚታባህሩ የቀረበው ዝግጅት ያሳያል።

ከተጋባዥእንግዶችመካከል ሮድ ፓርቲን በመወከል ሚ/ርቴሪያኮልቦትን፣ ሆይሬ ፓርቲን በመወከል ኒልሰን ፒተርየተገኙ ሲሆንጉዳዮንከአጋሮቻቸውጋርበመሆንለፓርላማለውይይትለማቅረብየበኩላቸውንእንደሚጥሩ ገልፀዋል።

ከዚህቀደም ተመሳሳይ ዝግጅትበሰሜንኖርዌይሎዲንገንከተማተካሂዷል። በሌላ ዜና ደግሞበዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያስታቫንገርቅርንጫፍ  የፖለቲካናየሕሊናእስረኞችንለማሰብቅዳሜሜይ 3 ቀንየተካሔደውዝግጅትበተሳካሁኔታመጠናቀቁን አበበ ደመቀ ከኖርዌይ የላከው ዘገባ ያመለክታል።